የአማራ ክልሉ ፋኖ በአሜሪካ መንግሥት የተገለጸበት "ደረጃ ሦስት የሽብር ቡድን" ምንድነው? https://www.bbc.com/amharic/articles/cgk25zg8728o?at_medium=RSS&at_campaign=rss የአሜሪካ ኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ ሕግ አስፈጻሚ መሥሪያ ቤት "ራሱን የፋኖ አባል አድርጎ" የገለጸን ሰለሞን ቦጋለ የተባለ ግለሰብ ወደ ኢትዮጵያ ማባረሩን አስታውቋል። የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ላይ እየወሰደ ያለውን ጠንካራ እርምጃዎች የሚያስፈጽመው ይህ መሥሪያ ቤት፤ ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ ግለሰቡ ላይ ከባድ ውንጀላዎችን አቅርቧል።

Channel
FastMereja.net2
@fastMerejaa
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,058subscribers
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001113935075 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @fastMerejaa |
| Description | FastMereja.net |
| Created | Between 1 February 2017 and 31 October 2019 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 4 September 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 1 |
| On Telegram | t.me/fastMerejaa |
Growth
Growth history is still building. We hold one measurement for this entry. A trend needs at least two, taken days apart — so this will fill in on its own rather than being estimated. We do not publish numbers we have not measured.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 00:22 | 1,058 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 16 March 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- ≈69
- Videos
- ≈1
- Links
- ≈29,100
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 4 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
በአሜሪካ በሽብር ድርጅትነት የተፈረጀው የሱዳን ሙስሊም ብራዘርሁድ ማን ነው? https://www.bbc.com/amharic/articles/cze0z5wd218o?at_medium=RSS&at_campaign=rss የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በጄነራል አል ቡርሐን ከሚመራው የሱዳን ጦር ሠራዊት ጋር ግንኙነት ያለውን የሱዳኑን ሙስሊም ብራዘርሁድ ቡድን በተለየ ሁኔታ ዓለም አቀፍ ሽብርተኛ በማለት ከመጋቢት 7/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ደግሞ የውጭ የሽብር ቡድን በሚል እንደፈረጀው አስታውቋል። ለመሆኑ ይህ ቡድን ማን ነው? በሱዳን ውስጥስ ያለው ሚና ምን ያህል ነው?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጦርነት ውጥረት ውስጥ ወዳለችው የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ገቡ https://www.bbc.com/amharic/articles/cj6d420p2r2o?at_medium=RSS&at_campaign=rss ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢራን ጦርነት አለመረጋጋት ውስጥ ወደ ገባው መካከለኛው ምሥራቅ ተጉዘው የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 3/2018 ዓ.ም. ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የተጓዙት ለሥራ ጉብኝት እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገልጿል።
ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ ፍርሃት የፈጠረችበት ርካሹ ድሮን https://www.bbc.com/amharic/resources/idt-b3a272f0-3e10-4f95-9cd1-b34ab8ad033c?at_medium=RSS&at_campaign=rss አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸውን ተከትሎ በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ጦርነት እየተካሄደ ነው። ኢራን እየተፈጸመባት ላለው ጥቃት አጸፋውን በቀጣናው ባሉ የአሜሪካ ወዳጅ አገራት ላይ እየፈጸመች ነው። ለዚህ ደግሞ ኢራን ርካሽ እና ውጤታማ የሆኑትን ሻሂድ-136 የተባሉ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን በስፋት እየተጠቀመች ነው። ይህ በምሥል እና በቪዲዮ የተደገፈው ዘገባ ስለድሮኖቹ ምንነት ይተነትናል።
ኢትዮጵያ ይበልጥ የምትጠቀመው ከማን ብትወዳጅ ነው? ከቱርክ ወይስ ከእስራኤል? https://www.bbc.com/amharic/articles/cp85e9586y6o?at_medium=RSS&at_campaign=rss ቱርክ እና እስራኤል በዓለም አቀፉ የፖለቲካ መድረክ በተቃርኖ የሚንቀሳቀሱ አገራት ናቸው። ኢትዮጵያ ደግሞ ከሁለቱም አገራት ጋር የረዥም ጊዜ ወዳጅነት አላት። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሁለት ተቃራኒ አቋም ያላቸውን አገራት ፍላጎት እንዴት ማጣጣም ትችላለች? ኢትዮጵያ ካሏት ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ፍላጎቶች አንጻርስ ከየትኛው አገር ጋር ብትወዳጅ የበለጠ ታተርፋለች?
ብርሃኔ አስፋው፡ ለሴቶች ደኅንነት ባደረጉት ጥረት ለኖቤል ሽልማት እስከመታጨት የደረሱት ኢትዮጵያዊት https://www.bbc.com/amharic/articles/cdxzz15vyz1o?at_medium=RSS&at_campaign=rss ብርሃኔ የመንግሥታቱ ድርጅት የሕፃናት ስምምነት ላይ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን የሚከለክሉ አንቀፆችን አርቅቀዋል፤ በስምምነቱ እንዲካተቱቱም ውትወታ አድርዋል። የሰብዓዊ መብት አርበኛ የሆኑት ወ/ሮ ብርሃኔ 60 ዓመታት የዘለቀ ስኬታማ ትዳርም አላቸው። ወ/ሮ ብርሃኔ አስፋው ለሴቶች ጤና እና ደኅንነት ላበረከቱት አስተዋፅኦ በሽልማት ተንበሽብሸዋል። ድርጅታቸውን አቋቁመው ከተለያዩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማ…
በትግራይ ጦርነት የተሳተፉ ሴቶች የተፈጠረባቸው የአዲስ ጦርነት ስጋት https://www.bbc.com/amharic/articles/c8xy70ky1w2o?at_medium=RSS&at_campaign=rss በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ይቀሰቀሳል ብለው በርካቶች ይሰጋሉ። አበባ ከዚህ ቀደም በነበረው ጦርነት በትግራይ ሠራዊት ውስጥ ሆና ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ተዋግታለች። ጦርነቱ ከተቋጨ ሦስት ዓመት ቢያልፍም አሁንም ድረስ ጠባሳዋ አልሻረም። "ሁሉንም ነገር አጣሁ" ትላለች።
የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ጦርነቱን ማቆም የማይፈልጉት ለምንድን ነው? https://www.bbc.com/amharic/articles/c1kgr0dxry7o?at_medium=RSS&at_campaign=rss የሱዳን አስፈሪ ጦርነት ሦስተኛ ዓመቱን ሊደፍን በተቃረበበት በአሁኑ ጊዜ የጦርነቱ ምክንያት የሆኑ መሠረታዊ ችግሮች መፍትሄ አላገኙም። ዓለም አቀፍ ቁጣ እና ተቃውሞ ተፋላሚዎቹን ለማስገደድ በቂ ካልሆነ፣ ሁለቱ ወገኖች ጦርነቱን እንዲያቆሙ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው?
አምነስቲ፤ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ሴቶችን "በወሲብ ባርነት" ይዘዋል እና "በቡድን ደፍረዋል" ሲል ከሰሰ https://www.bbc.com/amharic/articles/c74334ywn0jo?at_medium=RSS&at_campaign=rss ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት በሴቶች እና ሴት ልጆች ላይ "የወሲብ ባርነት" እንዲሁም "በቡድን መድፈርን" ጨምሮ የተለያዩ ወሲባዊ ጥቃቶችን ፈጽመዋል ሲል አዲስ ባወጣው ሪፖርት ከሰሰ። ቡድኑ ግን በአባላቱ ላይ የቀረበውን ክስ "መሠረተ ቢስ" ሲል ውድቅ አድርጎታል።
የኒውክሌር ጦርነት ሊያስነሳ የነበረው የኖርዌይ የአየር ሁኔታ ምርምር ሮኬት https://www.bbc.com/amharic/articles/czdqd2rql49o?at_medium=RSS&at_campaign=rss በአውሮፓውያኑ ጥር 25/1995 ኖርዌይ 'ኖርዘርን ላይትስ' የተባለውን የሰማይ ላይ ደማቅ ብርሃን ለማጥናት የተኮሰችውን ሮኬት ሩሲያ በስህተት ወደ ሞስኮ የተወነጨፈ የኒውክሌር ሚሳዔል እንደሆነ ቆጥራው ነበር። ከቀዝቃዛ ጦርነት ስሜት ገና በቅጡ ያላገገመው ዓለም በአንድ የአዘቦት ቀን ለሰዓታት የቆየ በድጋሚ ጦርነት ውስጥ የመግባት አስከፊ ስጋት ተጋርጦባት ነበር።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ የህወሓት አመራር "ሰፊ ወታደራዊ ዝግጅት" እያደረገ ነው አሉ https://www.bbc.com/amharic/articles/c75ee76xxn4o?at_medium=RSS&at_campaign=rss ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የህወሓት አመራር "ሰፊ ወታደራዊ ዝግጅት"፣ "የጦር መሣሪያ ግዥ" እና "ወታደራዊ ቅስቀሳዎችን እያደረገ ነው" ሲሉ በትግርኛ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ከሰሱ። በፌደራል መንግሥት በኩል "በጭራሽ ትግራይ ላይ የሚጀመር ጦርነት እንደሌለ" አረጋግጣለሁ ሲሉም ተናግረዋል።
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት፡ ዋና ዋና እውነታዎች በካርታ https://www.bbc.com/amharic/articles/cwy8n2jkgjgo?at_medium=RSS&at_campaign=rss አሜሪካ እና እስራኤል በፈጸሙት ጥቃት የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ሲገደሉ፤ ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ አገራት ላይ ጥቃት መፈጸም ቀጥላለች። እየተካሄደ ስላላው ጦርነት፣ ስለ ኢራን እና ባለፉት ቀናት ስለተከሰቱ ዋና ዋና ነገሮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች በምሥል እዚህ ይመልከቱ።
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fastMerejaa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@EthioMusicAlbum1 · 38,272
Telegram ranks this channel #45 of 54 here — alongside 53 others — read 4 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“FastMereja.net2” (@fastMerejaa), 1,058 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/fastMerejaa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.