11 Sept 2026, 00:11 UTC291 views9 reactionsread 16 September 2026 Photo
🌼🌼 በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ 🌼🌼
🌼🌼 ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። 🌼🌼
🌼🌼 (መዝሙር 65፥11) 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
ታላቁ የቤተክርስቲያን አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው፦ "አዲስ ዓመት ማለት በቃላት፣ በበዓል አከባበር ወይም በልብስ መለወጥ ብቻ የሚገለጽ ሳይሆን፤ በሁለንተናዊ ሕይወታችን አዲስ ሰው ሆነን ስንዘጋጅ ነው። ቀናት፣ ወራትና ዓመታት በራሳቸው ጥሩ ወይም ክፉ አይደሉም፤ ቀኖቹን መልካም ወይም ክፉ የምናደርጋቸው በምናደርገው ምግባር ነው።"
እናም በአዲሱ …
❤8🙏1
Signed አርምሞ 🔕
13 Aug 2026, 04:47 UTC622 views3 reactionsread 16 September 2026 ፅንሰታ ለማርያም
ነሐሴ 7 በዚህች ዕለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተጸነሰች የእመቤታችን ወላጆችዋ ኢያቄም እና ሃና ይባላሉ እነዚህ ቅዱሳን ኢያቄም እና ሃና በአንድነት ተጋብተው ሲኖሩ ልጅ አጡ ከዕለታት አንድ ቀን ወደ ቤተ እግዚአብሔር ሂደው ሲፀልዩ ሲያዝኑ ዋሉ ኃዘናቸው እንዴትስ ነው ቢሉ ፦
ኢያቄም:-"አቤቱ ጌታዬ ያባቶቼ የእስራኤል አምላክ እኔ ባርያህ እለምንሃለሁ አትጣለኝ አትናቀኝ ፀሎቴን ስማኝ ፈቃዴን ፈጽምልኝ፤ለአይኔ ማረፊያ ለልቤ ተስፋ የሚሆን የተባረከ ወንድ ልጅ ስጠኝ" ብሎ ሲለምን ዋለ:፡
ሐናም በበኩሏ "አቤቱ ጌታዬ የአባቶቼ የእስራኤል አምላክ እኔ ባርያህ እለምንሃለሁ ስማኝ ለአይኔ ማረፊያ ለልቤ ተስፋ የምትሆነኝ የተባረከች ሴት …
👍2🙏1
Signed አርምሞ 🔕
12 Aug 2026, 03:44 UTC521 views1 reactionsread 16 September 2026 ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ረቡዕ
ረከብኪ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ኃደረ ላዕሌኪ
መንፈስ ቅዱስ ቢያድርብሽ
ወኃይለ ልዑል ጸለለኪ
ኃይለ ልዑል ወልድም ሥጋሽን ቢለብስ ጸጋን አገኘሽ፤ መንፈስ ቅዱስ ከሶስቱ ግብራት ቢከለክልሽ ውእቱኒ ንጹሕ እምሰለስቱ ግብራት ዘውእቶሙ ዘርእ ወሩካቤ ወስሎተ ድንግልና እለ ሥሩዓን በእጓለእመሕያው እንዲል።
አንድም ረከብኪ ጸጋ ያለውን መንፈስ ቅዱስ ኃደረ ላእሌኪ ብሎ አመጣው።
ኦ ማርያም አማን ወለድኩ ቅዱሰ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለው ከሚመሰገኑት ከሶስቱ አንዱን ቅዱስ ወልደሻልና።
መድኅኑ ለኩሉ ዓለም
ሰውን ሁሉ የሚያድን
መጽአ ወአድኃነነ
ሰው ሆኖ ያዳነን
ሰአሊ ለነ ቅድስት
ሰው ሆኖ ካዳነን ል…
❤1
Signed አርምሞ 🔕
11 Aug 2026, 05:32 UTC494 views4 reactionsread 16 September 2026 ንበል ኩልነ
ድንግል ሆይ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ በዚህ ምስጋናው ላይ አንቺን ከልጅሽ ጋር በመምጣት ጉባኤውን እንድትባርኪለት ተማፅኖሻልና እኛም አባታችንን አብነት አድርገን ፍቅርን ፀንሰሽ ፍቅርን የወለድሽ የምትስግጂለትን በጀርባሽ ያዘልሽ ሰማይ እና ምድር የማይወስኑትን በማሕፀንሽ የወሰንሽ ሰው ሆነሽ የአምላክ እናት የተባልሽው .....የሊባኖሷ ሙሽራ ሆይ "ወደ እኛ ነይልን !" እንልሻለን።
ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ ‹‹ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት የክዋክብት አክሊል በራሷ ላይ ያላት (ራዕ 12፡1)›› ብሎ የመሰከረልሽ የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ ቅዱስ ያሬድ እንዳለ ሰዎች ከአንቺ ይልቅ ምድርን ትልቅ ናት ቢሉኝ ምድርማ የእግ…
❤3🙏1
Signed አርምሞ 🔕
ማኅበረ ቅዱሳን ጎንደር ማዕከል ፋሲል ግቢ ጉባኤ pinned a photo
9 Aug 2026, 05:49 UTC866 views8 reactionsread 16 September 2026 Photo
“ዘመኑን የዋጀ ንቁ ትውልድ ለቤተክርስቲያን!"
የተሰኘ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ የዕጣ ትኬት በሥርጭት ላይ…
የአንድ ትኬት ዋጋ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ብቻ!
ሽልማቶቹ፡-
1ኛ/ ዕጣ ወደ ቅድስት አገር ኢየሩሳሌም ጉዞ!
2ተኛ/ ዕጣ ወደ ግብጽ ገዳማት ጉዞ!
3ተኛ/ ዕጣ ከአንድ ቤተሰብ ጋር ከኢትዮጵያ ገዳማት ወደ አንዱ በአውሮፕላን መንፈሳዊ ጉብኝት!
4ተኛ/ ዕጣ ከሁለት ቤተሰብ ጋር ከኢትዮጵያ ገዳማት ወደ አንዱ በየብስ ትራንስፖርት መንፈሳዊ ጉብኝት!
5ኛ/ ዕጣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር CORE i7 10THG
6ኛ/ ዕጣ ሳምሰንግ ታብሌት (SAMSUNG GALAXY TABLET…)
7ተኛ/ ዕጣ …
❤5🙏2🤔1
9 Jul 2026, 16:40 UTC910 views38 reactionsread 16 September 2026 Photo
"ሕያው ሆኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ማን ነው"መዝ፹፰፥፵፰
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በግቢ ጉባኤያችን በባች ማስተባበሪያ ጽዋ ንዑስ ክፍል ሲያገለግል እና የ2018 ዓ.ም ተመራቂ በነበረው ወንድማችን ፍሰሐ አስማማው(ገ/ሕይወት) ድንገተኛ ህልፈተ ሕይወት ሁላችን እጅግ አዝነናል። ይህ ከባድ ሐዘን ቢሆንም፣ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ጽናትንና መጽናናትን ይስጠን። የወንድማችንን ነፍስ በአብርሃም፣ በይስሐቅና በያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍ፤ ከጻድቃንም ጋር ያኑርልን።
ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹና ለመላው የፋሲል ግቢ ጉባኤ አባላት ግቢ ጉባኤያችን መጽናናትን ትመኛለች።
😢37❤1
25 Jun 2026, 17:33 UTC≈1,090 views8 reactionsread 16 September 2026 Photo
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን!
"ከብዙ ብር ይልቅ ጥበብን ምረጧት፤
ሰውነታችሁም በቸርነቱ ደስ ይበላት፤
እርሱንም ማመስገንን አትፈሩ።" ሲራ.51፥28-29
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የ2018 ተመራቂዎች እንዴት አላችሁ?
በቅድሚያ እንኳን ደስ ያላችሁ!!! እግዚአብሔር አምላካችን ያን ሁሉ አልፎ እንኳን ለማስመስከር አበቃችሁ!
ውድ ተመራቂዎቻችን ነገ ደግሞ ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ እናት ግቢ ጉባኤችን ልትመርቃችሁ ተዘጋጅታለች። እናም የእናት ግቢ ጉባኤያችሁን ጥሪ አክብራችሁ በሰዓት ትገኙልን ዘንድ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በትህትና እንጠይቃለን!
እንኳን ደስ ያላችሁ!!!
ቦታ ፦ ማራኪ…
❤4👏4
11 Jun 2026, 02:50 UTC≈1,080 views11 reactionsread 16 September 2026 Photo
📌 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን!!!
የመውጫ ፈተና(Exit Exam) ለምትፈተኑ የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች
እንኳን አደረሳችሁ!
እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ።
📖1ጴጥ 5፥7
<< ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፤ ዐሳብህም ትጸናለች። >> (ምሳ. 16፥3)
እናት ግቢ ጉባኤ ፈተናችሁ የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ በጸሎት ከጎናችሁ ናት።
👉 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ያድላችሁ። የድንግል ማርያም ተራዳይነት አይለያችሁ።
👉በተቻለ መጠን ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት መጸለይ ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም …
❤11
4 Jun 2026, 17:03 UTC935 views3 reactionsread 16 September 2026 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ለሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ነገ ማለትም በቀን 28/09/2018 ዓ.ም የቅዱስ አማኑኤል የፅዋ መርሐግብር እና የአርብ ጸሎት ስለተዘጋጀ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጠርታችኋል።
⌚ 10:30
ፋሲል ግቢ ጉባኤ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!
❤3
4 Jun 2026, 03:32 UTC922 views16 reactionsread 16 September 2026 Photo
ከዛሬ ጀምሮ ፈተና ለምትወስዱ የሪሜድያል ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን መልካም ፈተና ይሆንላችሁ ዘንድ መልካሙን ሁሉ ይመኝላችኋል!
የጥበብ ባለቤት መድኃኔዓለም ዕውቀቱን ጥበቡን ይግለጥላችሁ🙏
ፋሲል ግቢ ጉባኤ ዘአማኑኤል
✍️መልካም ፈተና!
❤13👍3
31 May 2026, 04:52 UTC≈1,280 views1 reactionsread 16 September 2026 በዓለ መንፈስ ቅዱስ / ጰራቅሊጦስ
ይህች ታላቅ ዕለት ከቅድስት ሥላሴ አንዱ አካል የሆነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ለቅዱሳን ሐዋርያት፣ ለቅዱሳን አርድእትና ለቅዱሳት አንስት የተገለጠባት ዕለት ናት፡፡ እነዚህ ሁሉ በጸሎት ተግተው በሚጸልዩበት ወራት መንፈስ ቅዱስ በተከፋፈሉ የእሳት ልሳን አምሳል የወረደበት ቅዱስ ቀን ነው፡፡ አስቀድሞ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያት ደብረ ዘይት በተባለ ታላቅ ተራራ ላይ ሳሉ እንዲህ ብሎ አስተምሯቸው ነበር “ኃይልን ከአርያም እስክልክላችሁ ድረስ በኢየሩሳሌም በጸሎት ቆዩ፡፡”/ሉቃ 24፡36/ መቶ ሃያው ቤተሰብም በኢየሩሳሌም ሀገር በምትገኝ በቤተ መቅደስ በአንድነት ሆነው በጸሎት በመትጋት ቆዩ፡፡ 120…
🙏1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @fasil_gibi_gubae_official. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.