31 Aug 2026, 06:33 UTC237 views8 reactionsread 31 August 2026 Photo
ሜላት ንጉሴ ማህበራዊ ድረ-ገጽን፣ በተለይ ፌስቡክን፣ ለበጎ ዓላማ ያዋለች ወጣት በጎ ፈቃደኛ ናት።
ሜላት ካከናወነቻቸው ተግባራት መካከል፣
- ከአምስት ሺ በላይ ለሚሆኑ ወጣት ስራ ፈላጊዎች ስራ እድል አመቻችታለች
- የተስፋ አዲስ የካንሰር ህሙማን መርጃ ማእከል ለሚገኙ ህፃናት የማያቋርጥ ድጋፍ እያደረገች ትገኛለች፤ ለድርጅቱም ህፃናት ሆስፒታል የሚመላለሱበት መኪና አስገዝታለች ።
በተለያዩ መልኩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ያላት ተሳትፎ እና ድጋፍ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባገኘችው ተቀባይነት እና ድጋፍ የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ እና የቅን ልቦች የወርቅ ሜዳሊያ እጩ እንድትሆን አስችሏታል።
የሚከተለውን ሊንክ ተጭነን…
❤8
29 Aug 2026, 08:44 UTC313 views8 reactionsread 31 August 2026 Photo
አስመሳይነትን ስለማታውቅ፣ በሁሉም ሰው ዘንድ ተወዳጅና ተመራጭ ላትሆን ትችላለህ።
በሰዎች ፊት በማስመሰል ፈገግ ብለህ፣ ከጀርባቸው ስማቸውን ማጥፋት፣ ማታለልና ማዋረድ፣ ከዚያም እጆችህ ንጹሕ እንደሆኑ ማስመሰል አትችልበትም።
ሁሉም ሰው ላይወድህ ይችላል፤ ይሁን እንጂ እውነተኛ ሆነህ ትኖራለህ።
👍8
28 Aug 2026, 17:06 UTC332 views3 reactionsread 31 August 2026 Photo
🥊 Adwa Fight Night: Beyond the Win or the Loss
___
The big news from yesterday's Adwa Fight Night is either Jonny’s impressive win or Seimdo’s painful loss, depending on which side you were supporting.
But for me, the bigger story is what this fight can inspire.
Ethiopian youngsters are watching. They are seeing that boxing, martial arts and other sports can be a path to discipline, excellence and international rec…
👍2👏1
26 Aug 2026, 04:32 UTC475 viewsread 31 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
26 Aug 2026, 04:32 UTC448 views2 reactionsread 31 August 2026 "ክቡር ፕሬዚደንት" ከሚለው ማዕረጋቸው ይልቅ "ምዋሊሙ" አሊያም "መምህር" በሚለው ማዕረጋቸው የሚታወቁት አፍሪቃዊ መሪ...
__
ጁሊዩስ ኔሬሬ እ.ኤ.አ. በ1964 የታንዛኒያ መሪ ሆኑ። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በአፍሪቃ ውስጥ ተጽእኖ ፈጣሪ መሪ ለመሆን ቻሉ። ኔሬሬ የፖለቲካ ስልጣን ከመቆናጠጣቸው አስቀድሞ አስተማሪ ነበሩ። ታንዛኒያውያንም በፍቅር "መምህር" አሊያም በስዋሂሊ ቋንቋቸው "Mwalimu/ምዋሊሙ" ሲሉ ይጠሯቸው ነበር።
እጅግ የሚገርመው ነገር ኔሬሬ እንደአብዛኞቹ አፍሪቃዊያን መሪዎች በኩዴታ አሊያም በሞት ሳይሆን እ.ኤ.አ. በ1985 በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን ለቀቁ። እንደሌሎች አፍሪቃዊያን መሪዎች 'ሞቴን ቤተመንግስት ያድርገው፤ እኔ ከሞት…
👍2
24 Aug 2026, 06:54 UTC414 views7 reactionsread 31 August 2026 Photo
ሰዎች ስለእግዚአብሔር ፣ ስለዓለም፣ ስለእድገት፣ ስለገንዘብ፣ ስለራእያቸው እና ግባቸው የሚወያዩበት ጠረጴዛ ዙሪያ ተቀመጥ።
ሰዎች ስለ ሌሎች "ሰዎች" ከሚያወሩበት ጠረጴዛ ራቅ!
____
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ!
👍4❤2🔥1
22 Aug 2026, 08:17 UTC553 views2 reactionsread 31 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
22 Aug 2026, 08:16 UTC558 views7 reactionsread 31 August 2026 ምስጋና - በAddis Ababa University የAdmission Team Leader ለሆኑት ለወ/ሮ Meaza Getachew
_
በቢሮአቸው ለጉዳይ በተገኘሁባቸው ሁለት ቀናት የተመለከትኩት፣
📚 የእያንዳንዱን ባለጉዳይ ችግር በጥሞና እና በትእግስት በማዳመጥ መፍትሔ ለመሻት በዩንቨርሲቲው ወደሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች በአካል ጭምር በመሄድ ችግሮቻቸውን ሊፈቱላቸው ሲሞክሩ አስተውያለሁ።
📚 "የስኮላርሺፕ ደብዳቤ አልደረሰልኝም መማር አፈልጋልሁ፣ ስኮላርሺፕ ተፈቅዶልኝ ዲኑ አልፈረሙልኝም ምን ይሻለኛል?" ለሚሉ ጥያቄዎች ወደ ዩንቨርስቲዎች በግል ስልካቸው ደውለው "የስኮላርሺፕ ደብዳቤው እስኪደርስ ድረስ እንድንመዘግባቸው የትብብር ደብዳቤ ጻፉላቸው" በማለት ተማሪዎች…
👏5❤2
15 Aug 2026, 18:52 UTC772 views4 reactionsread 31 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👏4
15 Aug 2026, 18:52 UTC748 views4 reactionsread 31 August 2026 When Ethiopia Exports Its Best Professionals...
__
When an Ethiopian professional is appointed to a senior international position, we should see it as more than an individual career achievement, it is a national achievement.
The career of Tewolde Gebremariam, former CEO of Ethiopian Airlines, is a powerful example of how Ethiopian professionals can compete and lead at the highest international level.
For years, we …
👏4
8 Aug 2026, 06:16 UTC820 views3 reactionsread 31 August 2026 https://youtu.be/98248Mj_CdA?si=IgRAVFHXc_Nt09Lc
❤2👍1
3 Aug 2026, 03:48 UTC971 views0 reactionsread 31 August 2026 Ethiopia’s richest billionaire, Mohammed Al-Amoudi returns to the $10 billion club after a $1.7 billion wealth surge | Business Insider Africa https://share.google/ZxC5KeJCo65eQpKmJ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @farankaa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.