https://t.me/Yibestbelay
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔ Belay Zeleke 😎

Channel
@factbyyibbest
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
89subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001444748050 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @factbyyibbest |
| Created | Between 1 April 2019 and 24 June 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/factbyyibbest |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 00:23 | 89 | -1 |
| 9 Aug 2026, 14:17 | 90 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:28 | 90 | first reading |
20 posts held, back to 24 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 23 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
https://t.me/Yibestbelay
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔ Belay Zeleke 😎
ሰላም ውዶች ስለጠፋሁ በጣም ይቅርታ በአዲስ ሀሳብ እና በአዲስ ስራ ተመልሻለሁ አባካችሁ join በማለት አብሮነታችንን እናፅና 👇👇👇
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔ Belay Zeleke 😎
የቢሮ ዴስክ ላይ ያለው ባክተሪያ ሽንት ቤት መቀመጫ ላይ ካለው ባክተሪያ በ400 እጥፍ ይበልጣል የክላሱን አሰብኩት 🙄🙄🙄 @factbyyibbest
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
ይህን ታቃላችሁ በአንድ ቀን በአለም እስከ 150,000 ሰው ይሞታል @factbyyibbest ተመልከቱ ከነዚህ ውስጥ ቤተሰብ ወመድ ጓደኛ ማን ያውቃል እኛም ልንሆን እንችላለን @factbyyibbest የሚያስደስተን ነገር ላይ እናተኩር ምክንያቱም ያች አንድ ቀን መቼ እንደሆነች አናውቅምና ደሞ shr ደና እደሩልኝ😍😍😘
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
ኸረ በስመ አብ ምንድነው ለ react መንቆጥቆጥ ጫን አርጉት እንጂ አያመው @factbyyibbest
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
በጣም ይገርማል ያው ለእናንተ አሪፍ አሪፍ እውነታ ስፈልግ ይህን አገኘሁ ከዚህ በፊትም ሰምቼው ነበር በኢትዮጵያ ውስጥ ነው አንዲት የ 12 አመት ልጅ ለትዳር ተጠልፋ አየተወሰደች ሳለ 3 አንበሶች ደርሰው አስጥለዋት ከግማሽ ቀን በላይ በመጠበቅ ፖሊስ ሲደርስ ጥለዋት ሂደዋል @factbyyibbest በቃ አንበሳ በሉኝ 🙄🙄🙈 @factbyyibbest
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
ሴቷ አንበሳ ከወንዱ አንበሳ ጋር ወሲብ ማረግ ፈልጋ ወንዱ እምቢ ካለ ሰቷ የብልቱን ፍሬዎች ትነክሰዋለች አንበሳ ሲሉኝ ማሎደው እኮ ለዚ ነው🙈😁
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
እስካሁን TV በጣም ተጠግቶ ማየት ለአይን ጉዳት እንደሚያደርስ የሚያሳይ የምርምር ማስረጃ የለም ቤት ድሮ ሙድ እየያዙብን ነበር ማለት ነው 🙄🙄🙄
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
ማንኛውም በጉርምስና እድሜ ውስጥ የሚገኝ ወጣት በየ20 ሰከንድ ስለ ወሲብ ያስባል @factbyyibbest
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
1930 GC ነው አንድ ህፃን ከፎቅ መስኮት ላይ ይወድቅና አንድ መንገደኛ አናት ላይ ያርፋል በሚገርም ሁኔታ ሁለቱም ምንም አልሆኑም ነበር ግን በጣም የሚገርመው ከ አመት በኋላ ያ ህፃን ከዛው መስኮት ላይ ያው ሰውዬ ላይ ወደቀ በድጋሜ ሁለቱም ምንም አልተጎዱም ነበር shr pls @factbyyibbest shr ቤተሰባችንን እናብዛ
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
ሙዝየም ለመጎብኘት በሄዱበት ወቅት ነው እንግዲህ እራሳቸውን ከመቶ አመታት በፊት የተሳለ ስዕል ላይ ያገኙት እርስዎ ቢሆኑስ ምን ይሰማዎት ይሆን 🙄🙄🙄
Signed ◔͜͡◔ Yibest ◔͜͡◔
Channel name was changed to «ገራሚ እውነታዎች🥰 facts😍»
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @factbyyibbest. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ገራሚ እውነታዎች🥰 facts😍” (@factbyyibbest), 89 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/factbyyibbest.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.