28 Aug 2026, 11:43 UTC≈1,320 views3 reactionsread 29 August 2026 🎬🔥TURN YOUR KNOWLEDGE INTO AN OPPORTUNITY!
🎓 Are you a student or professional looking for a part-time opportunity?
🗣 Are you friendly, creative, and good at sharing knowledge in an engaging way?
👉 This could be the right opportunity for you!
Extreme Tutors Ethiopia is looking for creative educators and subject specialists to create engaging educational videos for our YouTube channel.
📚 Grades: 5–12
📖 Subjects: M…
❤3
28 Aug 2026, 11:43 UTC≈1,210 viewsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
26 Aug 2026, 13:46 UTC≈2,380 views7 reactionsread 29 August 2026 🔥 EXTREME TUTORS — TUTOR DEVELOPMENT TRAINING SERIES
🎯 SESSION 3: BUILDING TRUST & RAPPORT WITH STUDENTS
Before students trust your teaching, they must trust you.
A great tutor doesn't only explain lessons — they create a relationship where students feel heard, respected, understood, and confident to learn.
Join us as we continue empowering tutors who want to make a meaningful impact on the next generation! 🌱
📚 W…
❤6👏1
26 Aug 2026, 13:46 UTC≈2,080 views2 reactionsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
25 Aug 2026, 20:10 UTC≈3,830 views32 reactionsread 29 August 2026 Photo
በ2018 ዓ.ም ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡ ታታሪዎች 👏👏👏
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሦስቱም የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ናቸው።
ተማሪ ጃላል ግርማ
➻ ያመጣው ውጤት 591.6 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛው ውጤት
➻ የኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ) ተማሪ
ተማሪ ሮቤል ጌታቸው
➻ ያመጣው ውጤት 590.08 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት
➻ የሊችጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ) ተማሪ
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ
➻ ያመጣችው ውጤት 583 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ 3ኛው ከፍተኛ ውጤት
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍ…
❤23👍7🕊2
25 Aug 2026, 18:54 UTC≈4,270 views13 reactionsread 29 August 2026 Photo
Tutoring አንድ አስጠኚ አንድን ተማሪ የተወሰኑ የትምህርት ዓይነቶችን ወይም ክህሎቶችን እንዲገነዘብ የሚረዳበት ለግል የተበጀ የትምህርት ሂደት ነው። ይህ በአብዛኛው የአንድ ለአንድ ግንኙነትን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም የተማሪውን የግል ፍላጎቶች የሚያሟላ የተስተካከለ መመሪያ ለመስጠት ያስችላል።
የአስጠኚ ቁልፍ ገጽታዎች እነሆ፡-
የትምህርት ዓይነት ትኩረት፡ አስጠኚዎች ብዙውን ጊዜ እንደ ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ቋንቋዎች ወይም የፈተና ዝግጅት ባሉ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ ያተኩራሉ።
የክህሎት ልማት፡ የአስጠኚ ድጋፍ ተማሪዎች እውቀታቸውን እንዲያሻሽሉ ብቻ ሳይሆን፣ የማጥናት ክህሎቶችን፣ በጥልቀት የማሰብ እና ችግር የመፍታት ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል።
…
❤10👌2🔥1
25 Aug 2026, 18:46 UTC≈3,660 views9 reactionsread 29 August 2026 Photo
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ - ሕዳሴ ዘመኑ
በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአገው ምድር 2ኛ ከፍተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዋ ሕዳሴ ዘመኑ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 583 በማምጣት 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች፡፡
በስሟ ቤተ መጽሐፍት የተሰየመላት ጀግናዋ ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ በተፈጥሮ ሳይንስ በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ሲሆን÷ በሴቶች ደግሞ 1ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች፡፡
ተማሪ ሕዳሴ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቧ መደሰቷን ለፋና ዲጂታል ገልጻለች፡፡
ለፈተናው ልዩ ትኩረት በመስጠት ቀድማ …
❤9
25 Aug 2026, 15:16 UTC≈6,050 views35 reactionsread 29 August 2026 Photo
ዉጤት ማየት ተጀምሯል!!
የ 12ኛ ክፍል ዉጤት ማየት ተጀምሯል ::
ማየት የምትፈልጉ 🤘
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅
#Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa
❤28🤔4👍2🔥1
25 Aug 2026, 13:32 UTC≈5,760 views17 reactionsread 29 August 2026 Photo
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈን…
❤15👍1👏1
25 Aug 2026, 10:03 UTC≈4,660 views7 reactionsread 29 August 2026 Photo
ተማሪዎች ውጤት ማየት የሚችሉበት ቀን የተገለፀ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ከተጠቀሰው ቀን ቀደም ብሎ ዌብሳይቱ #Active ሊሆን ይችላል። ዌብሳይቱ እንዲሁም የቴሌግራም ቦቱ #Active በሆነበት ቅጽበት ተከታትለን የምናሳውቃቹህ ይሆናል።
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅
#Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa
❤7
25 Aug 2026, 05:35 UTC≈3,990 views9 reactionsread 29 August 2026 Photo
የ 12ኛ ክፍል ዉጤት እስካሁን ያልተለቀቀ ስሆን ዛሬ ከ 8:00 ጀምሮ ሊለቀቅ ስለምችል በትግስት እንጠብቃለን ::
ማየት ለምቸገሩ ተማሪዎች እናያለን 👏👏👏 ለሁሉም ተፈታኝ ይድረስ Share Share አድርጉ
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅
#Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa
❤5👀3👏1
24 Aug 2026, 14:45 UTC≈3,450 views1 reactionsread 29 August 2026 Photo
Dear Parents,
We partner with you. Regular check-ins keep you informed and confident about your child’s progress.
Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!
+251929835602
+251965861599
#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center
Join our channel 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
❤1
Showing the 12 most recent of 46 posts we hold for @extremetutor. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.