16 Sept 2026, 17:54 UTC210 views1 reactionsread 24 September 2026 Forwarded from @Advanced_FreshmanFile
📚 2018 1st semester Given courses
💻በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በ 2018 (1st Semester) የተሰጡትን የ Natural እና Social Science ትምህርቶች ዝርዝር አስቀምጠንላችኋል።
📱በተሰበሰበው Data መሠረት፣ በማንኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትመደቡ በመጀመሪያው ሴሜስተር በእርግጠኝነት የምትወስዷቸውን 6 ዋና ዋና ኮርሶች ለይተን አዘጋጅተን Pdf'ፍ ላይ አስቀምጠናል!
👨💻የተመደባቹበትን ግቢ ካወቃቹ በኃላ እነዚህን ኮርሶች አስቀድማችሁ ብታጠናቁ ትርፋማ ትሆናላችሁ። ሌሎች ኮርሶች የሚሰጡት ከ 7 ወራት በኋላ በ 2nd Semester ስለሆነ፣ አሁን ላይ ጊዜያችሁን በነሱ ባታባክኑ ይመረጣል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMA
❤1
16 Sept 2026, 17:51 UTC213 viewsread 24 September 2026 Photo
በክልላቸው እንድማሩ ተወስኗል‼
የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ‼
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አልፈው ለከፍተኛ ትምህርት ያለፉ ተማሪዎችን የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ይፉ አድርጓል። ዋና ጉዳዮቹ ከስር የተገለፁት ናው።
📌ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ አቅም እና ፆታ ታሳቢ ያደረገ ነው።
📌70% ተማሪዎች ከራሳቸው ክልል/ዞን ውጭ፣ 30% ደግሞ በራሳቸው ክልል/ዞን እንዲመደቡ ተደርጓል።
📌500 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በተናገሩት የመጀመሪያ ምርጫ ተመድበዋል፤ ለዓይነ ስውራንና የመስማት ችግር ላለባቸው ተማሪዎችም ልዩ ድጋፍ በሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበዋል።
ውጤት ለማየት፦ እ…
9 Sept 2026, 03:43 UTC550 views2 reactionsread 24 September 2026 Photo
🇷🇺 የሩሲያ የነፃ ትምህርት ዕድል (Open Doors 2027)
ያለ ምንም የትምህርት ክፍያ በሩሲያ ከፍ ያለ ትምህርትዎን መከታተል ይፈልጋሉ?
የOpen Doors የነፃ ትምህርት ዕድል ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች ክፍት ሆኗል። ይህ የትምህርት ዕድል ከዲግሪ (Bachelor's) ጀምሮ እስከ ማስተርስ፣ ፒኤችዲ (PhD) እና ፖስት-ዶክትሬት ድረስ ማመልከት የሚችሉበት ሰፊ በር ይከፍትልዎታል።
ይህ ዕድል ምን ምን ይዟል?
- ሙሉ የትምህርት ክፍያ ነፃ (Tuition-free)
- ወርሃዊ አበል (Stipend)
- በሩሲያ ከሚገኙ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የጥናትና ምርምር ዕድሎች
የትምህርት መስኮች፡ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)፣ ኮምፒዩተር እና ዳታ ሳይንስ፣ …
❤2
3 Sept 2026, 19:10 UTC629 views0 reactionsread 24 September 2026 Video
#MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ …
1 Sept 2026, 14:15 UTC397 views1 reactionsread 24 September 2026 FREE Tertiary Education Preparation Program training opportunity
Join our Iteme training program specifically tailored for tertiary education preparation.
📅 Duration: 3 months
📍 Focus Areas:
👉vital soft skills,
👉English language proficiency
👉problem-solving abilities
👉enhance your readiness for the university journey ahead.
👉Master essential skills that are key to success in applying for both local and international…
❤1
30 Aug 2026, 16:23 UTC609 views2 reactionsread 24 September 2026 📢 CALL FOR REGISTRATION — 2019 E.C. UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION
====================
Adama Science and Technology University (ASTU) and Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) invite eligible 2018 E.C. Grade 12 Natural Science students who scored 50% or above in the Ethiopian Secondary School Leaving Examination to register for an additional entrance Examination.
🎓 PROGRAMS OFFERED
ADAMA SCIENCE…
❤2
28 Aug 2026, 11:02 UTC404 views1 reactionsread 24 September 2026 Forwarded from @tenanet12Photo
🏥 THE HEALTHCARE TEAM YOU DON'T SEE
When you hear “healthcare team,” you probably think:
👩⚕️ Doctor
👨⚕️ Nurse
💊 Pharmacist
But modern healthcare is MUCH bigger.
Meet the:
🫀 Perfusionist
Operates the heart-lung machine during major cardiac surgery.
🧬 Genetic Counselor
Helps patients understand genetic conditions, testing and inherited disease risk.
💻 Clinical Informaticist
Connects medicine + data + technology to im…
❤1
27 Aug 2026, 07:52 UTC437 views2 reactionsread 24 September 2026 🌐በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር
✅Addis Ababa University
✅Adigrat University
✅Aksum University
✅Ambo University
✅Arba Minch University
✅Arsi University
✅Bahir Dar University
✅Debre Berhan University
✅Debre Markos University
✅Debre Tabor University
✅Dilla University
✅Dire Dawa University
✅University of Gondar
✅Haramaya University
✅Hawassa University
✅Jigjiga University
✅Jimma University
✅Madda Walabu University
✅M…
❤2
25 Aug 2026, 20:09 UTC522 views4 reactionsread 24 September 2026 ለማየት የተቸገራችሁ ተማሪዎች ከታች ባለው ግሩፕ admission number & first name ላኩልን በማየት እንግዛችሁ።
አሁን ይስራል
❤4
25 Aug 2026, 15:49 UTC575 viewsread 24 September 2026 ለማየት የተቸገራችሁ ተማሪዎች ከታች ባለው ግሩፕ admission number & first name ላኩልን በማየት እንግዛችሁ።
25 Aug 2026, 15:32 UTC642 viewsread 24 September 2026 Photo
You can see your results now 🎉🎉🎉
25 Aug 2026, 13:18 UTC634 views0 reactionsread 24 September 2026 " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @euee018. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.