✅ National Id ያላችሁ ጀምሩ ይቆጫችኋል ✅7$ id verified ላደረገ ይሰጠዋል ✅ከዛ ሰው ለሚጋብዝ 0.5$ ይከፈለዋል Link: https://i.mec.me/?c=4dl2qtht ✅7$ bonus ምታገኙበት Code 4dl2qtht ✅ወደፊት ምን ይዘው እንደሚመጡ አይታወቅምና ቀድሞ መመዝገቡ ጥሩ ነው ‼️
❤2
Signed Mintesenot.at (ßoss)

Channel
@ethomergaa
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
977subscribers
-11 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001110838135 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethomergaa |
| Created | Between 1 February 2017 and 30 June 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 23 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 23 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ethomergaa |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 16:59 | 977 | -6 |
| 15 Aug 2026, 16:07 | 983 | -6 |
| 7 Aug 2026, 03:36 | 989 | +1 |
| 6 Aug 2026, 16:35 | 988 | first reading |
18 posts held, back to 19 November 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 23 October 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
2 reactions across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 2 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 1 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 2reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 19 November 2024 to 23 October 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
✅ National Id ያላችሁ ጀምሩ ይቆጫችኋል ✅7$ id verified ላደረገ ይሰጠዋል ✅ከዛ ሰው ለሚጋብዝ 0.5$ ይከፈለዋል Link: https://i.mec.me/?c=4dl2qtht ✅7$ bonus ምታገኙበት Code 4dl2qtht ✅ወደፊት ምን ይዘው እንደሚመጡ አይታወቅምና ቀድሞ መመዝገቡ ጥሩ ነው ‼️
❤2
Signed Mintesenot.at (ßoss)
ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ተመዝጋቢ እንዲሆኑ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነዉ ተባለ‼️ በፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ላይ ለሀይማኖት ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ዋና ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ÷ ዜጎች ስለ ፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ከሐይማኖት አባቶች መረጃ አለማግኘታቸዉ እስካሁን ለማሳካት ከታሰበዉ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ጋር ሲነፃፀር እጅግ አነስተኛ ነዉ ብለዋል ። የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ በበኩላቸው÷ ሁሉም ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ተመዝጋቢ እንዲሆኑ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል። በግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ…
Signed boss
የሱዳን ሉአላዊ የሽግግር ምክርቤት ፕሬዝደንት እና የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አልቡርሃን ወደ ኤርትራ አቅንተዋል የሽግግር ምክርቤቱ ጀነራሉ በሱዳን የእርስበርስ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ዋና መቀመጫ ካደረጓት ፖርት ሱዳን ሲሸኑ የሚያሳይ ምስል ለቋል። አል ቡርሃን በኤርትራ በሚኖራቸው ቆይታ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ጋር ወይይት ያደረጋሉ ብሏል ምክር ቤቱ። ጀነራል አልቡርሃን ወደ ኤርትራ ያቀኑት የባህልና ሚዲያ ሚኒስትሩን ካሊድ አል አሰር እና የደህንነት ኃላፊውን አውል አህመድ ኢብራሂም ሞፋዚልን አስከትለው ነው። በሱዳን፣ ጀነራል አልቡርሃን እና ጀነራል ሀምዳን ደጋሎ ወይም ሄሜቲ በሚመራቸው ጦሮች መካከል የተጀመረው ጦርነት 2 1/2 በላይ አመት አስቅ…
Signed boss
ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ጥፋተኛ በተባለችበት የኮምፒዩተር ወንጀል እስር ተፈረደባት‼️ ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ከሦስት ሳምንት በፊት ጥፋተኛ በተባለችበት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከአራት ወር እስራት ተፈርዶባታል። ፍርድ ቤቱ በመስከረም ላይ የእስር ቅጣት ያሳለፈው በጣቢያዋ ባስተላለፈቻቸው ሁለት ፕሮግራሞች ፈጸመችው በተባለው በኮምፒውተር ተጠቅሞ በኅብረተሰቡ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት የመሞከር ወንጀል መሆኑም ተነግሯል። ፍርድ ቤቱ የእስር ቅጣቱን ባስተላለፈበት ችሎት ላይ መስከረም በአካል እንዳልተገኘችም ነው የተነገረው።
Signed boss
ሂዝቦላህ በሚሳኤሎችና ድሮኖች በመታገዝ እስራኤል ላይ ጥቃት ፈጸመ‼️ በእስራኤል እና በሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦህ መካከል እየተደረገ ያለው ጦርነት ተባብሶ መቀጠሉ ተመላክቷል፡፡ ከሰሞኑ እስራኤል በሊባኖስ መዲና ቤሩት የተለያዩ አቅጣጫዎች በተመረጡ የሂዝቦላህ ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈጸሟን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በጥቃቱ እየደረሰ ያለውን ውድመት ተከትሎም በቤሩት እስከ ቀጣዩ ጥር ወር ድረስ ት/ቤት መዘጋቱን የሊባኖስ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለጥቃቱ አጸፋም ሂዝቦላህ 340 በሚሆኑ ሚሳኤሎች እና ድሮኖች በእስራኤል ላይ ጥቃት መፈጸሙ ነው የተገለጸው፡፡ በጥቃቱም በሰሜንና ማዕከላዊ እስራኤል በርካታ ሰዎች የተጎዱ ሲሆን÷ ህንጻዎችና መኖሪያ ቤቶች መውደማ…
Signed boss
በሉቱኒያ የጭነት አውሮፕላን ተከስክሶ የአንድ ሰው ሕወት አለፈ‼️ የዲ ኤች ኤል የጭነት አውሮፕላን በሉቱኒያ ተከስክሶ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ ቦይንግ 737-400 የጭነት አውሮፕላኑ ከጀርመን ሌፕዚሽ ከተማ ተነስቶ በሉቱኒያ ዋና ከተማ ወደሚገኘው አውሮፕላን ማረፊያ ሲቃረብ ነው በአቅራቢያው በሚገኝ አንድ ቤት ላይ ተከስክሶ አደጋው ደረሰው። የሀገሪቱ ባለሥልጣናት የአደጋው መንስኤ እስካሁን አለመታወቁን ገልፀዋል። በተከሰከሰበት ቤት ዙሪያ ያሉ መሠረተ ልማቶች በእሳት የተጎዱ ቢሆንም፤ በአካባቢው ያሉ ሰዎችን ማትረፍ መቻሉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት መናገራቸውን ኤ ኤፍ ፒ ዘግቧል።
Signed boss
ህገ-ወጥ እርድ ባካሄደ ድርጅት ላይ የ15 ሺህ ብር ቅጣት እና የማሸግ እርምጃ ተወሰደ በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወሪዳ 7 ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ጤንነቱን ያልተረጋገጠ እንስሳት በማረድ ለህብረተሰቡ ሊያቀርብ የነበረው ድርጅትና ግለሰብ ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ላይ በደረሰው የህብረተሰቡ ጥቆማ ከታረደው በሬ እና ለእርድ ከተዘጋጁት በሬዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል ። ድርጅቱና ግለሰቦቹ የደንብ ማስከበር አባላት ከፀጥታ ጥምር ግብረ ሀይል ጋር በቦታው የተገኙ የታረደ የአንድ በሬ ስጋ ለቄራዎች ድርጅት እንዲወገድ ያስረከቡ ሲሆን በተጨማሪም ለእርድ ተዘጋጅተው የነበረ 5 በሬዎች ለቄራዎች ድርጅት በማስረከብ ለመንግስት ገቢ እንዲሆን አድ…
Signed boss
የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው በዓሉ "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ አደም ፋራህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተገኝተዋል፡፡ በተጨማሪም የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዓለሙ ስሜን (ዶ/ር) ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
Signed boss
በውጭ ሀገር ስራ ስምሪቱ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል የተሰጠ ውክልና የለም - የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለሥራ ዜጎችን እንልካለን በማለት የማጭበርበር ድርጊት የሚፈጽሙ አካላትን የሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝም ገልጿል። ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለሥራ ዜጎችን እንልካለን፤ ለዚህም ከሚመለከታቸው አካላት ፍቃድ አግኝተናል በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ህገ-ወጥ ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት ህብረተሰቡን ላላስፈላጊ ወጪና እንግልት እየዳረጉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አመልክቷል። መሰል የማጭበርበር ተግባር እየፈፀሙ የሚገኙ አካላትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል። በ…
Signed boss
በሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ መንገድ ላይ ከባድ የትራፊክ አደጋ መከሰቱ ተሰማ በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ መንገድ ላይ ከባድ የትራፊክ አደጋ መድረሱን አሐዱ የደረሰው መረጃ ያመለክታል፡፡ አደጋው አለልቱ አቅራቢያ ጮሌ ጸበል ጋር የተከሰተ ሲሆን፤ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ የሚጓዝ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከሲኖ ትራክ ተሸከርካሪ ጋር በመጋጨቱ መከሰቱን በስፍራው ያሉ ነዋሪዎች ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡ በአደጋው በርካታ ሰዎች መጎዳታቸውን እንዲሁም ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የተናገሩት ነዋሪዎቹ፤ የሲኖ ትራክ ተሸከርካሪው ረዳት መኪና ውስጥ ተቀርቅሮ በመቅረቱ እርሱን ለማውጣት ከአንድ ሰዓት በላይ ጥረት ቢደረግም ሕይወ…
Signed boss
ባንኩ የብድር ወለድ እና የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ ሊያደረግ ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ በሚያደርግበት ወቅት ለደንበኞቹ ቀደም ብሎ እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡ ይህን ተከትሎም ባንኩ በሚሰጣቸው የብድር፣ የቅርንጫፍ እና የዲጂታል እንዲሁም በዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች ላይ በቅርቡ የብድር ወለድ እና የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡
Signed boss
ሩሲያ “ኦሬሽኒክ” የተሰኘውን አዲስ ሚሳኤል በስፋት ማምረት ትቀጥላለች - ፑቲን ሩሲያ በምሥራቅ ዩክሬን በሚገኘው ዲኒፕሮ ከተማ በአዲሱ ሚሳኤል ጥቃት ያደረሰችው ዩክሬን የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ሚሳኤሎችን ወደ ሩሲያ ማስወንጨፏን ተከትሎ በተወሰደ አጸፋዊ ምለሽ መሆኑን ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል። ፑቲን ስለ አዲሱ “ኦሬሽኒክ” ሚሳኤል ሲናገሩ “በዓለም ላይ ማንም እንደዚህ ዓይነት መሳርያ የለውም” ብለዋል። “ፈጠነም፣ ዘገየም ግን ያደጉት ሀገራት በቅርቡ ይኖራቸዋል። በመስራት ላይ እንዳሉም እናውቃለን” ሲሉ ጨምረዋል። ስለ ሚሳኤሉ አደገኛነት ሲናገሩ በርካታ መሰል ሚሳኤሎችን በአንድ ላይ ማስወንጨፍ የኒውክሌር ጥቃት የተፈጸመ ያህል ውድመት ያደርሳል ብለዋል። በዓ…
Signed boss
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ethomergaa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መረጃ//mergaa” (@ethomergaa), 977 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethomergaa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.