📌 ማስታወቂያ "የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በዋናው ዳታ ቤዝ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ለጊዜው ማቆሙን ገልጿል።" አንብባችሁታል? የኢትዮጵያ መንግስታዊ ተቋም የሆነው ድርጅት የዋናው ማዕከል መዋቅራዊ አሰራር ዳታቤዝ ስራውን ለማቆም ተገዷል። አንድ ነገር ማስተዋል ያለብን መንግስት ልክ እንደ ውጪ ሀገራት መንግስታት የለየለት ውሸታም መሆኑን ነው - ይህ ደግሞ ለመልካምም ለክፉም ይዳርጋል። 1. መንግስት ያለውን እውነት ብለን ከተቀበልን መካከለኛ መስራቅ አከባቢ ያሉ ሀገራት በኢትዮጵያ ጠላቶች ታግዘው የሚሰሩት ስራ ተሳክቷል ማለት ነው። እሳት የላሱ መረጃ መንታፊዎች የሀገራችንን ንብረት እየበረበሩ …

Channel
Eᴛʜɪᴏ Sᴇᴄᴜʀɪᴛʏ®
@ethiosec
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
23subscribers
+2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001201900575 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiosec |
| Created | Between 1 March 2018 and 1 June 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ethiosec |
Topic
Hacking & security — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 1 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 30% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Oct 2026, 06:57 | 23 | +1 |
| 27 Sept 2026, 10:16 | 22 | +1 |
| 11 Aug 2026, 14:01 | 21 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:38 | 21 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 1 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 December 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🤓 ሰላም በያላችሁበት - ስንቶቻችሁ ናችሁ የሶሻል ሚዲያ መጠብቂያ ደህንነት ይለፍ-ቁልፋችሁን በአግባቡ ምትጠብቁት? መልሱን ለራሳችሁ፣ ግን ደግሞ ከድሞ ከመማቀቅ እቺን የ 1 ደቂቃ ጽሁፍ አንብቡልኝና ቁም ነገር አግኙ - እዚህ ጽሁፍ ውስጥ የተካተቱትን ሃሳቦችም ምታውቁ ካላችሁ ወይም ምለውን ቀድማችሁ አውቃችሁ ከሆነ ለማስታወስ ስለሚጠቅም አንብቡት። - ሰሞኑን ያሳቀኝን እና ያስገረመኝን ነገር ልንገራችሁ - የታላቋ ሀገር አሜሪካ ሪፕሊካኑ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የትዊተር አፍቃሪ እና ከእርሱ ውጪ ስራ የሌላቸው፣ በየደቂቃው አዳዲስ ነገሮችን እየለጠፉ ሚያስደንቁን ፣ አካውንታቸው በሃከሮች ወይም በመረጃ መንታፊዎች ይከፈታል። የትራምፕን የትዊተር …
👽5 የሳይበር ጥቃት የክፍያ ማስገደጃ መንገዶች በሳይበር ጥቃት ላይ አብዛኞች ማውቃቸው ሰዎች “ምኔ ሃክ ይደረጋል” የሚል እሳቤ አላቸው። እውነት ለመናገር ምናቸውም አይሰረቀም፣ ይህ በራስ መተማመን ግን አንድ ጊዜ የአጥቂው ወጥመድ ውስጥ እስኪገቡ ድረስ ብቻ ነው፣ ከዚያ በኋላ ግን ጭንቀት፣ ቁጭት እና ለቅሶም ሊሆን ይችላል። ዛሬ የሳይበር አጥቂዎች እንዴት ብለው በአምስት አይነት መንገድ የጠየቁትን ክፍያ አስገድደው እንደሚቀበሉ ልንገራችሁ። 1. ጾታዊ ማስገደጃ፦ ይህ የሚሰራው በኢንተርኔት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች እና በሃሳባዊ አፍቃሪ ተፈቃሪዎች ነው። በማህበራዊ ገጾች የሃሳባዊ ጓደኛ(without series intimacy & consent) በከፍተኛ ጥንቃ…
🐔አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በኢትዮጵያ ልጆች - Artificial Intelligence by children of Ethiopia --------- ቻይና፣ራሺያ፣አሜሪካ እና ሌሎች ሀያል ሀገራት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንት ዙሪያ ስንት እናትርፍ ወይም ምን እናቅድ እንዴት እናሳካ እያሉ ህልም ያልማሉ፣ እምዬ ኢትዮጵያ ደግሞ የመሰረት ድንጋይ ጣለች። አስተውላችሁ ከሆነ አዲስ አባባ ውስጥ አንድ የላፕ ቶፕ ዋጋ ያስደነግጣል። ሁሉም ነገር ተሰርቶ ነው ከውጪ ሚገባው። እኛ ሽንኩርት፣ቡና፣ጤፍ፣ቦሎቄ ስንሰጣቸው እነርሱ ላፕቶፕ ይሰጡናል።አንድ የኮምፒውተር hardware ሚሰራ ተቋም እንኳን የለንም። ልክ እንደ ዘመን አቆጣጠራችን ወደኋላ ዘግይተናል። ገና ጫካ ዱላ ይዘን መሮጥ አል…
🍭የጠበቅነው እና እየሆነ ያለው - our expectation vs Fact ~~~~~~~~~~~~~ የዛሬን አያድገውና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚዲያዎች ለኢፌድሪ ደህንነት እና መረጃ ተቆጣጣሪዎች ዘውትር በዘገባቸው ይዘምሩ ነበር። ኢትዮጵያን ከተለያዩ የሽብር ድርጊቶች እየጠበቁ፣ ከኢንተርኔት ላይ ከሚሰራጩ ሀሰተኛ ወሬ እየተከላከሉ ደግሞም ከፕሮፌሽናል ሀከሮች እንደሚከልሉን ነበር ምናውቀው። ሚደንቀኝ ነገር የኢትዮጵያ ቴሌኮም የተገነባው በቻይና እና በጣሊያን ድርጅቶች ነው። የኢትዮጵያ ሚስጥራዊ የደህንነት ሰዎች የሚሰለጥኑት በነዚህ የውጭ ዜጎች ነው። አሁን ላይ አብዛኛው የቴሌኮም የስርጭት መገልገያ ከቻይናው ድርጅት ህዋዌ ነው ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው። የኢትዮጵያ ቴክ…
🛑 በጣም ጠቃሚ መረጃ በቻይና ሰዎች የሰጧቸው ዋና ዋና ጠቃሚ ምክሮች:-📌 . #1. ሁለት አይነት ጫማ ይኑርዎት። አንዱ ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበት ሲሆን ሌላኛው ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበት ይሆናል። ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ቤት ውስጥ አያስገቡ። ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ውጪ አያውጡ። #2. አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች ለማኖር የሚያገለግል አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች በሙሉ ለምሳሌ እንደ መድሐኒት: መጠጦች: አትክልቶች እና ሌሎችንም ሳይነኩ ለ24 ሰዓት በጠረጴዛው እንዲቆዩ ያድርጉ። #3. በተቻለ መጠን የገንዘብ ኖቶችንም ሆነ ሳንቲሞችን አይስጡ: አይቀበሉ። የገንዘብ ኖቶችን…
#አሁን_በደረሰን_ዜና ❗️ #በመጨረሻም ስለ ግብፅ የሳይበር ጥቃት ከመንግስት ምላሽ አግኝተናል እንደሚከተለው እናቀርባለን ❗️ #ጥቃቱን_አክሽፈነዋል ❗️ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን #ኢመደኤ አስታወቀ❗️ ⚡️የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል። ⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው የተቃጣው ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ (Cyber_Horus Group)፣ አኑቢስ ዶት ሃከር (AnuBis.Hacker…
ለኮሮና በሽታ ታማሚዎች የሚሰጠው ህክምና ምንድነው ? ============================= ①. #የህክምናው_ዓላማ ---------------- የኮሮና ቫይረስ በህዋሳት ላይ የሚያደርሰውን ቀጥተኛ ጉዳት ለማስቆም የሚያስችል ፍቱን መድሃኒት ባለመኖሩ የህክምና ድጋፉ ዋና አላማ ለተፈጠረው የጤና ችግር የሕክምና ድጋፍ በማድረግ የጎንዮሽ ጉዳትንና የህመም ስቃይን በመቀነስ ቶሎ እንዲያገግሙ ማገዝ ነው:: ②. #የህክምና_ድጋፍ_አይነቶች -------------------- እንደ ህመሙ ክብደትና ተጓዳኝ ችግሮች የሚለያይ ቢሆንም በህክምና መስጫ ተቋማት የሚደረጉ ዋና ዋና የህክምና ድጋፍ አይነቶች የሚከተሉት ናቸው፡- 1. በቂ እረፍት እንዲያደርጉ ማስቻል፣…
#ፀረ_አንድሮይዱ_ፎቶ 👉 በርካታ አንድሮይድ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ስልኮች ለብልሽት እየዳረገ ያለው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል። 👉በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ይህን የሐይቅ፣ ጉም ውሰጥ የምትታይ የጠዋት ፀሐይ እና የዛፍ ቅርንጫፎች የሚያሳይ ፎቶ በስልካቸው የፊት ገፅ(wallpaper)ካደረጉ በኋላ ስልካቸውን ከተለመደው ውጭ እያደረገ እንደሆነ እየተነገረ ነው። 👉የአንድሮይድ ስልክ ያላቸው ሰዎቸ ይህን ፎቶ በማንኛውም መልኩ በስልካቸው በመጫን የፊት ገጽ ካደረጉ ስልካቸው ላይ የነበሩ ፋይሎችን በማጥፋት እና ሌሎች ያልተለመዱ ባህርያት እንዲያሳዩ ምክንያት ይሆናል ነው የተባለው፡፡ 👉ይህን ተከትሎም ሳምሰንግ በግሪጎርያውያኑ ሰኔ 11 ጥገና አደርጋለሁ ሲል ቀ…
#Face_scan This biometric lock does exactly what it says: it scans your face. Although you’dimagine that the process is fairly sophisticated and entails a large number of technological wonders, the truth is it basically relies on your front camera and some software. The camera scans an image of your face and then relies on a facial recognition algorithm to verify your face. The speed of the unlock also depends on you…
#Fingerprint Fortunately for some of us, fingerprint biometric locks are still a thing. You may encounter different varieties, with some being standalone locks, othersincorporated into buttons and the latest development are the ones hidden in the smartphone screen. The case for these is that the fingerprint lock can be considered to be one of the fastest ways to secure your phone. By placing your finger on the reader…
#PIN/password If you’ve been smart and set up any protection at all on your Android devices, you’re probably familiar with the PIN lock/password option, because it is the code your SIM card asks you to enter whenever you turn off and turn on your phone again. Many Android versions will allow you to set a paltry four-digit code, but if you care about your security, you will choose a much longer PIN code. If you want …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiosec. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Eᴛʜɪᴏ Sᴇᴄᴜʀɪᴛʏ®” (@ethiosec), 23 subscribers as measured 7 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiosec.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.