Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የኢትዮጵያ ታሪክ

Channel

የኢትዮጵያ ታሪክ

@ethiopppppp

On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry

121subscribers

-1 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001605247411
TypeChannel
Username@ethiopppppp
Created27 December 2021measured — dated from the channel’s first post
First recorded9 August 2026
Last confirmed live23 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 23 August 2026
On Telegramt.me/ethiopppppp

Growth

121122121.57 August 2026 — 122 subscribers9 August 2026 — 122 subscribers23 August 2026 — 121 subscribers7 August 202623 August 2026
3 measurements spanning 16 days, net -1. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 121–122 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
23 Aug 2026, 06:46121-1
9 Aug 2026, 03:30122no change
7 Aug 2026, 04:07122first reading

Engagement

19 posts held, back to 27 December 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 27 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

27 Dec 2021, 15:51 UTC≈1,110 viewsread 9 August 2026

እንደሚታወቀው ከአፄ ተክለ ጊዮርጊስ ዘመነ መንግሥት እስከ አፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገስት መባል ድረስ ለ፸ አመት ነገስታቱ ወደ ተራነት ተለውጠው ነበር፡፡ ተራ ሰዎች የነበሩት የነገስታቱን ሥፍራ ይዘው ጊዜያቸው ዘመነ መሳፍንት ተሰኝቶ ኢትዮጵያውያን ሳይሆን በጌምድርና አካባቢውን ሲገዙ ቆዪ ፡፡ እንዲሁም በሸዋና በጎጃም የአፄ ልብነድንግል የልጅ ልጆች አንዳንድ ጊዜ በባላባት አንዳንድ ጊዜ በመሳፍንትነት እየገዙ እስከ አፄ ቴዎድሮስ አነሳስ ድረስ ቆይተዋል ፡፡ የወሎ የትግሬ ግዛትም አንዳንድ ጊዜ በባላባቶች አንዳንድ ጊዜ በጎንደር መሳፍንት ይገዙ ነበር፡፡ የተቀሩት የአሁኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች እስከ አፄ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ተከብረውና ተጠቅልለው የሚገኙ

27 Dec 2021, 15:50 UTC814 viewsread 9 August 2026

ይሁንና ልጅ አባቱ በሞተ ጊዜ ገና የ7 አመት ህጻን ነበር። በዚህ ምክንያት የሰርጸ ድንግል ወንድም ልጅ የነበረው ዘድንግል ስልጣን ላይ ይወጣል የሚል ግምት በመላ ሃገሪቱ ተንሰራፍቶ ነበር። ነገር ግን ንግስት ማርያም ሰና ከልጆቻ ባለቤቶች ራስ አትናትዮስ የጎንደር መሪ እና ራስ ክፍለ ዋህድ የትግራይ መሪ ጋር በመሆን ህጻኑን የእንጀራ ልጇን ያዕቆብ ን በራስ አትናቲዮስ ሞግዚትነት የንጉሰ ነገስትነቱን ስልጣን እንዲወርስ አደረገች። ከዚህ ቀጥሎ ከቤተ ጎንደር እስከ ዘመነ መሳፍንት ድረስ ያሉትን ነገስታት እንመልከት፡፡ 1,አፄ ሠርፀ ድንግል - 34 አመት 2,ያዕቆብ - 9 አመት 3,ዘ ድንግል - 1 አመት 4,ሱስኒዮስ- 28 አመት የካቶሊክ ሃይማኖት ብሄራዊ እምነት

27 Dec 2021, 15:49 UTC700 viewsread 9 August 2026

በተመሳሳይ መልኩ እውቁ ጸሐፌ ታሪክ አቶ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ ከዓፄ ልብነ ድንግል እስከ ዓፄ ቴዎድሮስ በሚለው መጽሐፋቸው ዘርዘር በአለ መልኩ በአሰፈሩት ጽሑፍ፤ “የዓፄ ሠርፀ ድንግል አባት ዓፄ ሚናስ በ1556 ዓ፡ም ሲሞቱ እንደተለመደው መኳንንቱ ለምክር ተሰባሰቡ፡፡ በጉባኤውም ማን እንደሚነግሥ ብዙ ክርክር ተደረገ፡፡ ግማሾቹ የዓፄ ሚናስ ትልቁ ልጅ ይንገሥ አሉ፡፡ ከፊሎቹ የዓፄ ልብነ ድንግል እኅት የወይዘሮ ሮማነ ወርቅ ልጅ ሐመልማል ይንገሥ አሉ፡፡ በዚህ ሲከራከሩ ከቆዩ በኋላ በመጨረሻ ዋና ዋናዎቹ አለቆች አዛዥ ቁሞ፤ሊቀ ሊቃውንት ክፍለ ማርያም፤ኣባ አጽቀ ድንግል፤ ሊቀ ስብሐት ለአብ አናንያ፤የዘበኞች አለቃ ትንሹ ማር ሠርፀ ድንግል ይንገ

27 Dec 2021, 15:48 UTC603 viewsread 9 August 2026

ጎንደር ላይ መጀመሪያ የነገሰው አፄ ሠርፀ ድንግል ነው፡፡ ዓፄ ሠርፀ ድንግል በኢትዮጵያ ከነገሡና ከውጭ ወራሪዎች ጋር በከፍተኛ ደረጃ እየተዋደቁ የሀገራችንን ዳር ድንበሯንና ወሰኗን አስከብረው ከኖሩ ጀግኖች ነገሥታት ተርታ የሚመደቡና ልክ እንደ ዓፄ ቴዎድሮስ የትውልድ ኩራት የሆኑ ንጉሥ ናቸው፡፡ የዓፄ ሚናስና የንግሥት አድማስ ሞገሳ ልጅ የሆኑት ዓፄ ሠርፀ ድንግል ጎንደር ላይ ሲነግሡ የ13 ዓመት ልጅ ነበሩ። የተወለዱት እ.ኤ.አ በ1550 ሲሆን የሞቱት ጥቅምት 4 ቀን 1597 ነው። የገዙበትዘመን ደግሞ ከ1563 እስከ 1597 ነው፡፡ ዓፄሚናስ የዓፄ ልብነ ድንግል ልጅ ሲሆኑ በአህመድ ግራኝ ጦርነት ወቅት በቱርኮች ተማርከውና ታሥረው ቱርክ የቆዩ፤ በኋላም በእ

27 Dec 2021, 15:47 UTC530 viewsread 9 August 2026

እነዚህ የያግብአ ጽዮን ልጆች እያንዳንዳቸው በፈረቃ አንዳንድ አመት ይገዙ ነበርና አምስተኛው ሰብአ አሰግድ ሳይነግስ የግዛቱ ጊዜ ሲፈፀም ለባለተራው እንዳያስረክብ ከባለሟሎቹ ጋርመክሮ የግዛት ተካፋዮች ወንድሞቹን በግሸን ላይ ሊያስራቸውና እንዲህም በማድረግ ብቻውን ሊገዛ አስቦ ነበር ነገርግን ይህን ሀሳቡን ከባለ ሚስጥረኞቹ አንዱ ስለገለፀበት በጊዜው መንግስቱን ይዞ የነበረው ጃን ሰገድ የተባለው አስያዘውና አሳሰረው፡፡ እንዲሁም የቀሩትን ወንድሞቹን ስለ ጠረጠራቸው እነሱንም ጭምር በግሸን ላይ አሳሰራቸው ፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የግሸን ተራራ ለመሳፍንት ማሰሪያ የታወቀ ወህኒ ሆነ ፡፡ የያግብአ ጽዮን ልጆች በየተራ ሥልጣን በያዙበት የግዛት ዘመን ሁሉ ሁከትና ጥር

27 Dec 2021, 15:46 UTC492 viewsread 9 August 2026

ይኩኖ አምላክ በሸዋ ነአኩቶ ለአብ በላስታ ሁነው እንደ ስምምነቱ አገሩን በመከፋፈል ሲገዙ ጥቂት ቆይቶ ነአኩቶ ለአብ ስለሞተ ይኩኖ አምላክ በአቡነ ተክለሃይማኖት እጅ ተቀብቶ መንግስቱን በጠቅላላው ያዘ ፡፡ ከዚያም ከነአኩቶ ለአብ ቀጥሎ ይትባረክ 16 አመት ገዛ ፡፡ ነአኩቶ ለአብ ሲሞት ይትባረክ በጦር ሀይል እስከ ለቀቀና እስከ ተገደለበት ድረስ ቅብአ መንግስት አድርጎ የላስታን ዙፋን ስለያዘ ከዛጉዌ መንግስታት ዝርዝር ውስጥ ገብቷል ፡፡ ይኩኖ አምላክ መንግስቱን ከያዘ በኋላ ቤተ መንግስቱን በሸዋ ለመመስረት እንጂ ወደ ቀደመው ስፍራ ወደ አክሱም ለመመለስ አልፈቀደም ምክንያቱም በስደቱ ጊዜ የሸዋ ህዝብ ለአባቶቹም ሆነ ለርሱ ያሳየው እምነት በሰላሙም ጊዜ ሥልጣኑ

27 Dec 2021, 15:45 UTC458 viewsread 9 August 2026

ዮዲት ከሞተች በኀላ በ912 ዓ.ም መራ ተክለ ሃይማኖት የተባለው የአክሱም የመጨረሻው ንጉስ ከነበረው ከአማቹ ከድልነአድ መንግስቱን ቀምቶ ስመ መንግሥቱ ዛጉዌ (ዛአጉየየ) አሰኝቶ ነገሠና የዛጉዌ ስርዎ መንግስትን መሠረተ፡፡ "ዛአጉየየ" የሚለዉ ቃል ግዕዝ ሲሆን ትርጉሙም ያባረረ ወይም ያሳደደ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም ድልነአድ መንግሥቱን በመራ ተክለሃይማኖት ከተቀማ በኋላ ከአክሱም ወደ ሸዋ መባረሩን የሚያመለክት ነው፡፡ አዲሱ የዛጉዌ ስርዎ መንግሥት መናገሻ ከተማውን ከአክሱም ደቡብ 300 ኪ.ሜ ያህል ርቀት ወዳለው ላስታ ውስጥ ወደ ሚገኘው ሮሃ ወደ ሚባለው ተራራማ ስፍራ አዛወረ ፡፡ ዋና ከተማውንም ከአክሱም ወደ ሮሃ ያዛወረበት ምክንያት ምናልባት ሮሃ የተመሰ

27 Dec 2021, 15:45 UTC426 viewsread 9 August 2026

1,ካሌብ-30አመት 2,ዘ እስራኤል -1 ወር 3,ገብረ መስቀል - 14 አመት የቅዱስ ያሬድ መነሳት ፡፡ 4, ቆስጠንጢኖስ ሣህል-28አመት 5,ወሰንሰገድ - 15 አመት 6,ፍሬ ሰናይ -23 አመት 7,አድርአዝ -20 አመት የመሀመድ መነሳት ፡፡ 8,አካለ ውድም- 10 አመት 9,ግርማ አስፈሪ -15 አመት 10,ዝርጋዝ-8 አመት 11,ድግና ሚካኤል- 21አመት 12,ባህር ኤክላ -14 አመት 13,ጉም -24 አመት 14,አስጎምጉም-5አመት 15,ለትም -16 አመት 16,ተላትም - 21 አመት 17,ኦዳ ጎሽ -13 አመት 18,አይዞር እስከ ቀትር-6ሰአት 19,ድድም -5 አመት 20,ውድድም-10 አመት 21,ውድም አስፈሬ-30 አመት 22,አርማህ -5 አመት 23,ድግናዥን - 1 ወር 2

27 Dec 2021, 15:45 UTC422 viewsread 9 August 2026

በዚያን ዘመን ስለ ክርስቲያን ሀይማኖት ያላቸውን መንፈሳዊ ቅንአት ካሳዩ የኢትዮጵያ ነገስታት አንደኛው ወይም የመጀመሪያው አፄ ካሌብ ነው፡፡ የእርሱም አመተ መንግስት ፴ ነው ፡፡ ካሌብ በዘመነ መንግስቱ ከፈፀማቸው ዋና ዋና ስራዎች ይልቅ በየመን አገር ስለ ሀይማኖት ያደረገው ዘመቻ አጥብቆ ይደነቅለታል ፡፡ በውጭው አገር ገናንነቱን ያስታወቀለት ይኸው ነው ፡፡ ቀደም ብሎ በናቡከደነፆርና ቀጥሎም በጥጦስ ዘመነ መንግስት በደረሰው ጦርነት ምክንያት ከተበታተኑ አይሁዶች ብዙዎቹ በዐረብ አገር ይኖሩ ስለነበር ከብዛታቸውና ከሀይላቸው ብርታት የተነሳ በዐረብ አገር ከወገናቸው ድሁኖባስ ወይም ፊንሃስ የተባለውን አይሁዳዊ እስከ ማንገስ ድረስ ቻሉ ፡፡ ይሁን እንጂ እስከዚያ

27 Dec 2021, 15:44 UTC394 viewsread 9 August 2026

አብረሃና አጽብሃ - 26አመት አጽብሃ (ብቻውን)-12አመት አስፍሓ -7 አመት ሣህል - 14 አመት አርፍድ ገ/መስቀል -4 አመት ንግስት አድሀና -5 አመት ርዕት - 1 አመት አስፋሓ፪-1 አመት አጽብሃ ፪-5 አመት አሜዳ -15 አመት አብርሃ ፪-6 አመት እለ ሣህል -2 ወር እለ ገበዝ- 2 አመት ሣህል - 4 አመት አብርሀ -10 አመት ንግስት አድሀና፪- 6 አመት ኢዮአብ- 10 አመት ጻሐም፪ - 2 አመት አሜዳ፪ - 1 አመት ሣህል ሣህለ - 2 አመት ጽባህ መሐረነ ክርስቶስ -3አመት ጸሐም፫- 2 አመት እለ ገበዝ፪ -7 አመት አጋቤ -1 አመት ሌዊ - 2 አመት አሜደ፫- 3 አመት አርማህ ዳዊት - 14 አመት አሚስ - 5 አመት ስል አዶባ - 9 አመት አል አሜዳ-8

27 Dec 2021, 15:43 UTC380 viewsread 9 August 2026

እየሱስ ክርስቶስ ከተወለደ 300አመት ያህል ካለፈ በኃላ አብርሃ ወአጽብሃ በነገሡበት ዘመን ቅዱስ ፍሬምናጦስ የተባለው ጢሮሳዊ የኢትዮጵያ ህዝብ ዜና ጠግቦት የነበረውን ትምህርት ክርስትናን ለመስበክና ለማስተዋወቅ ቻለ፡፡ የአመጣጡም ታሪክ በአጭሩ እንደሚከተለው ነው፡፡ ሜትሮ ዶር የተባለው የጢሮስ ሰው በምስራቅ ያሉ ሀገሮችን ጎብኝቶ ሲመለስ ከልዩ ልዩ አውራጃዎች የተሰበሰበውን የሚያስደንቅ ብዙ ሀብት ይዞ ነበር፡፡ በዚያን ጊዜም የአገሩ ሀብታምነት በሰፊው ስለተወራ ሜሮት የተባለው ነጋዴ ከጢሮስ ተነስቶ ፍሬምናጦስንና ኤዲስዮስ የተባሉ ሁለት ወጣቶች አስከትሎ ወደ ደቡብ ክፍል ተጓዘ ፡፡ የሚገዙበት መርከብ አዱሊስ ከሚባለው የኢትዮጵያ በር ሳለ ሜሮን ከሁለቱ ወጣቶች

27 Dec 2021, 15:43 UTC350 viewsread 9 August 2026

ቀጥሎ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደበት እስከ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባበት ድረስ የነገሱ ነገስታትን እንመልከት ፡፡ 1,ባዚን 2,ጽንፈ አርገድ 3,ጽንፈ አርእድ 4,ሰጥታህ 5,ሆርኤምትኩ 6,ንግስት ገርሰሞት 7,ሀተዝ ባህር 8,ምሲንህ ግርማሶር 9,ስጥዋ ግርማ አስፈር 10,አድገራ ፪ኛ 11,አግባ 12,ሰርአዳ 13,መሊስ አላሜዳ 14,ሀቀሊ ኩሉ ጽዮን 15,ሀቀሊ ሰርሠ ጓይ 16,ድድሜ ዘርአይ 17,አውጥጥ 18,አልአይ በጋማይ 19,አወዱ ዠን አሰግድ 20,ዛግድ ጽዮን ሓግዛ 21,ሬማ ጽዮን ግዛ 22,አዝጋን መአልባጋድ 23,ገፈሌ ሰብአ አሰግድ 24,ጽጋዮን ብእሴ ወርቅ 25,ጋዛ አግዱር 26,አግዱር አስጓጓ 27,ጸዛዊ 28,ንግስት ዋክና 29,ሀውዲስ 30,አስላል ሰን

Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ethiopppppp. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የኢትዮጵያ ታሪክ” (@ethiopppppp), 121 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiopppppp.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.