10 Sept 2026, 16:28 UTC277 views5 reactionsread 10 September 2026 Video
🎆 A New Year, A New Way of Seeing 🎆
As we welcome the New Year, Ethio Power Insight continues its journey as a space for ideas, experiences, reflection and shared learning.
May the year ahead bring us new approaches to familiar challenges, deeper insights into our work, greater curiosity to learn from one another, and the courage to turn knowledge into action.
Let us continue to learn from experience, reflect on …
❤3🎉1🏆1
5 Sept 2026, 20:03 UTC897 views3 reactionsread 10 September 2026 Video
⚡️
.
.
.
The Grand Ethiopian Renaissance Dam has become a major symbol of Ethiopia's development ambitions and its push for greater self reliance.
Former Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn reflects on what GERD represents for Ethiopia and the wider question of what Africa can build for itself.
____
Video credit: Susan Mwongeli
❤1🔥1🙏1
4 Sept 2026, 16:24 UTC762 views5 reactionsread 10 September 2026 Forwarded from @eepderashPhoto
📣
ለስራ ኃላፊዎችና ለሰራተኞች የቀረበ ጥሪ!!
🐲🐲🐲🐲
በዋናው መ/ቤት ከሚገኙ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ጋር በደራሽ ጉዳይ ላይ ውይይት ማድረጋችን ይታወሳል… ስብሰባው ስለ ኢ.ኤ.ኃ. የማሕበራዊ ድጋፍ አገልግሎት በይፋ የተነገረበት የመጀመሪያ መድረክ እንደመሆኑ እንደ ትልቅ milestone እንቆጥረዋለን…
ስብሰባው እጅግ ወሳኝ ነበር… በርካታ ለውሳኔ ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችም ተገኝተውበታል… በዕለቱ የተገኙ ተሰብሳቢዎች፦
✅ ደራሽ ምን ምን ጉዳዮችን መደገፍ አለበት? ማንንሰ ማገልገል አለበት?
✅ የትኛው የሠራተኛ ወርሃዊ መዋጮ ፍትሐዊና ዘላቂ ነው?
✅ ከኢ.ኤ.ኃ (EEP) የሚጠበቀው የተቋማዊ ድጋፍ መጠን ስንት ቢሆን ተገቢ ነው?
✅ የትኛው የጥ…
❤2🙏2💊1
2 Sept 2026, 14:41 UTC≈4,260 views6 reactionsread 10 September 2026 Photo
🔔🔔🔔
በአዲስ አበባ ለምትገኙ የተቋማችን የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በሙሉ
📌 የደራሽ ምስረታ እውን ማድረጊያ ጉባኤ ጥሪ!!
--
🖥 ቀን ፡ ሐሙስ - 28/12/2018
⏰ ሰዓት ፡ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት
📍 ቦታ ፡ በተቋሙ ትልቁ አዳራሽ
--
💬 በዕለቱ በአገልግሎቱ ምስረታና የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን ለምስረታ በተዘጋጀው ምክረ-ሃሳብ (Proposal) ላይ የተሳታፊዎችን ግብዓት የምንወስድበት የውይይት መርሃግብርም ተዘጋጅቷል፡፡
--
🙏 በመሆኑም በዚሁ ዕለት በተቋማችን ትልቁ አዳራሽ ተገኝተው በደራሽ ምስረታ ጅማሬ ላይ የበኩልዎን አስተዋጽዎ እንዲያበረክቱ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
--
የደራሽ ጊዜያዊ አደራጅ ኮሚቴ
❤4👏1🔥1
31 Aug 2026, 05:57 UTC≈1,220 views6 reactionsread 10 September 2026 Photo
.
.
.
Quote of the day 💡
_____
❤5🔥1
29 Aug 2026, 19:26 UTC≈3,250 views11 reactionsread 10 September 2026 Video
🔖
.
.
.
She doesn't climb to prove a point. She climbs because the job demands competence, and she has it in abundance.
💡
Every cable she pulls, every connection she secures, every fault she diagnoses—it's not about gender.
💡
It's about skill, precision, and the quiet confidence that comes from knowing exactly what she's doing.
💡
The grid doesn't care who fixes it. It just works when she's done. And that's al…
❤7👏3🥰1
27 Aug 2026, 16:18 UTC≈1,350 views6 reactionsread 10 September 2026 Video
💡
____
እግረመንገድ... ⚡️
____
እነዚህን ሁለት Electrical terminologies በስራ ቦታችን ላይ እንደተመቸን ቀያይረን እንጠቀምባቸዋለን - Earthing እና Grounding...
ለመሆኑ ልዩነታቸው ምንድነው?... የቃል ብቻ ወይስ የአተገባበርም?...
ልዩነቱን አስባችሁበት ለማታውቁ ይህች አጭር ቪዲዮ በቂ ግንዛቤ እንደምትፈጥር ተስፋ እናደርጋለን...
____
❤4🥰1🙏1
27 Aug 2026, 06:10 UTC≈1,400 views2 reactionsread 10 September 2026 File
File, posted without a caption
👌1🙏1
27 Aug 2026, 06:10 UTC≈1,600 views6 reactionsread 10 September 2026 Photo
🔔
ማስታወሻ
-------
ትናንት ያጋራነውን የ Iberdrola ታሪክ ያነበቡ የገጹ ተከታታዮች አቀራረቡን በተመለከተ ጥሩ ጥሩ ሃሳቦች አጋርተውናል… ገጹ ላይ የማይፈለጉ ማስታወቂያዎችን ያስተዋሉም እንድናስተካክል ነግረውናል...
(በነገራችን ላይ ገጹ ከእኛ ፍላጎት ውጪ የሚያመጣውን ማስታወቂያ ለማስቀረት ያለው አማራጭ ሁለት ነው - ተፈላጊው Boost level ላይ መድረስ አልያም Private ማድረግ፤ Boost level ላይ ለመድረስ የአንባቢያኑን ተሳትፎ ይፈልጋል፣ Private ማድረግ ደግሞ Search ሲደረግ የመገኘት ዕድሉን ያጠባል - ለማንኛውም መፍትሔ እንፈልጋለን)
ሌሎች ወዳጆች ደግሞ EPI_Newsletter የት አለ ብለውናል…
------…
❤4🔥1🙏1
26 Aug 2026, 16:17 UTC≈1,630 views10 reactionsread 10 September 2026 Photo
⭐️
INSIDE THE WORLD'S POWERHOUSES
🗓️ EPISODE 01
__________
⚡️⚡️ IBERDROLA ⚡️⚡️
__________
Iberdrola ዋና መሥሪያ ቤቱ በ Bilbao, Spain የሚገኝ ግዙፍ የኃይል አቅርቦት ድርጅት ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኤሌክትሪክ ኃይል በተለይም በ Renewable Energy ዘርፍ ከሚመሩ ታዋቂ ኩባንያዎች አንዱ ነው…
ኩባንያው የ125 ዓመታት ታሪክ ያለው ሲሆን፣ ከ25 ዓመታት በፊት Electrification፣ Renewable Energy እና Electricity Networks ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የሚሄደውን አስፈላጊነት በማስላት የወሰደው ስትራቴጂያዊ እርምጃ ለገናናነቱ ትልቅ መሰረት እንደጣለ …
❤6🥰2👍1🙏1
26 Aug 2026, 15:36 UTC≈1,330 views6 reactionsread 10 September 2026 Photo
🔵
"An organization's ability to learn, and translate that learning into action rapidly, is the ultimate competitive advantage." — Jack Welch, Former Chairman & CEO of General Electric
የገፃችንን ትኩረት ሰፋ ለማድረግ ባለን ፍላጎት የስያሜ፣ ዓርማና ዓላማ ማሻሻያ አድርገናል…
በዚህም መሰረት ስለ ዓለማችን የኃይል ተቋማት በተከታታይ የምናወራበትን ማስታወሻ ዛሬ እንጀምራለን… በምድሪቱ የኢነርጂ አቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ ጉልህ ሚና ያላቸውን ታላላቅ ተቋማትንም እንተዋወቃለን… በዚህ ሂደት መነሻ የሚሆኑ አጫጭር ታሪኮችን በ Fact file መልክ በጥቅል…
❤2🔥2👌1🙏1
21 Aug 2026, 18:52 UTC≈1,990 views11 reactionsread 10 September 2026 Video
.
.
.
መስታወት የኃይል ምንጭ እንደሚሆን አስበው ያውቁ ኖሯል?...
በዚህ ቪዲዮ - ሃገረ-ቻይና የመስታወቶችን ስብስብ ተጠቅማ እንዴት Energy እንደምታመርት ያያሉ...
ነገርየው እንኳን የልጅነት ጨዋታችን አካል ነበር... ዛሬ የ Energy source መሆኑን ስንረዳ ቢገርመንም...
_
This is a concentrated solar power (CSP) station in northwest China's Gansu Province, and it works completely differently from the panels on your roof.
Instead of turning sunlight straight into electricity, it turns sunlight …
❤6⚡4👏1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ethiopowerinsight. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.