Channel photo removed
Channel
Ethiopian youth🇪🇹
@ethiopianyouthtogether
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
45subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001307517856 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiopianyouthtogether |
| Description | https://t.me/ethiopianyouthtogether @ethiopianyouthtogether |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/ethiopianyouthtogether |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 15:01 | 45 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:53 | 45 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 14 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 2 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 89
- Videos
- 1
- Links
- 43
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
ዛሬ የሚካሄዱ የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች . . . . 1:45 ቤሽኪታሽ ከ ዶርትመንድ 1:45 ሼሪፍ ከ ሻካታር 4:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ሌፕዚግ 4:00 ብሩጅ ከ ፒኤስጂ 4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ፖርቶ 4:00 ሊቨርፑል ከ ኤሲ ሚላን 4:00 ስፖርቲንግ ሊስበን ከ አያክስ 4:00 ኢንተር ሚላን ከ ሪያል ማድሪድ @ethiopianyouthtogether
አሜሪካ ለግብፅ የምታደርገዉን ወታደራዊ ዕርዳታ አቆመች ግብፅ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ማሻሻያ እስክታደርግ ድረስ 130 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ወታደራዊ ዕርዳታን አሜሪካ አግዳለች፡፡የመብት ተሟጋቾች በበኩላቸዉ ለግብጽ የሚደረገዉ መላዉ ዕርዳታ እንዲታገድ ጥሪ ቢያቀርቡም የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ግን 170 ሚሊዮን ዶላር ለካይሮ እንዲሰጥ አጽድቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከግብፅ ጋር በሰብዓዊ መብቶች ላይ መወያየቱን እንደሚቀጥል እና ግብፅ ከሰብዓዊ መብት ጋር የተያያዙ ሁኔታዎችን ካሟለች ቀሪውን ዕርዳታ እንደሚለቅ ይፋ አድርጓል፡፡የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ግን የአሜሪካ መንግስት የሰብአዊ መብቶችን ለማስፋፋት ያለውን ቁር…
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል። የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ። የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ፤ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል ብለዋል። የመፈተኛ ወይም የአድሚሽን ካርድ ከመስከረም 24 እስከ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ለተማሪዎ…
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች እረፍት ⏰ ያንግ ቦይስ 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ ሮናልዶ 13'⚽ ሲቪያ 1-1 ሳልዝበርግ ራኪቲች 41'⚽ ሱሲች 21 @ethiopianyouthtogether
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች እረፍት ⏰ ያንግ ቦይስ 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ ሮናልዶ 13'⚽ ሲቪያ 1-1 ሳልዝበርግ ራኪቲች 41'⚽ ሱሲች 21'⚽ SHARE" @MULESPORT
በመዲናዋ የ2014 ትምህርት ዘመን ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ/ም የትምህርት ካላንደርን ይፋ ያደረገ ሲሆን ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምርት እንደሚጀምር ተመልክቷል። ከጥቅምት 1 በፊት ፤ ከመስከረም 24 እስከ 28 ድረስ የትምህርት ሳምንት እንደሚካሄድ ተገልጿል። ሁሉም መምህራን እስከ መስከረም 18 ድረስ ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል። የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት 99 ቀናት ሲሆን የማጠቃለያ ፈተናው ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 18 ድረስ እንደሚሠጥ ተገልጿል። የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ከየካቲት 28 እስከ ሀምሌ 15 ይሰጣል ተብሏል፤ ይህም…
ጎልልልልልልልልል ሳልዝበርግ ሲቪያ 0-1 ሳልዝበርግ @ethiopianyouthtogether
13 ' ያንግ ቦይስ 0 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ ⚽ ሮናልዶ @ethiopianyouthtogether
#Irreecha2014 ኢሬቻ መስከረም 22 እና መስከረም 23 ቀን 2014 ዓ/ም ይከበራል። የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት ፥ የኦሮሞ ህዝብ የአንድነትና የሰላም ተምሳሌት የሆነውን የኢሬቻን በዓል ያለ ምንም እንከን ለማክበር ዝግጅት መደረጉን አስታውቋል። ህብረቱ ይህን ያሳወቀው መስከረም 22 እና 23 ቀን 2014 ዓ.ም የሚከበረውን የዘንድሮውን ኢሬቻ በዓል በማስመልከት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። የአባገዳዎች ህብረት ምክር ቤት ሰብሳቢ አባገዳ ጂሎ ማኖ ፥ በኢሬቻ ውስጥ ፖለቲካ የለም፣ ሰላምና ምስጋና ነው ያሉ ሲሆን “ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ የአንድነትና የሰላም ተምሳሌት ነው፤ በዓሉን ያለምንም እንከን ለማክበር ተዘጋጅተናል ነው” ብለዋል። ዕለቱ …
በኮንታ ልዩ ወረዳ የደቡብ ምዕራብ ክልል ሪፈረንደም በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል ? በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ኮንታ ልዩ ወረዳ አመያ ምርጫ ክልል፥ የደቡብ ምዕራብ ክልል ህዝበ-ውሳኔ የሪፈረንደም ምርጫ ለማስፈፀም የሚጠበቀውን ቅድመ-ዝግጅት እየጨረሰ መሆኑን አስታውቋል። መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ለሚደረገው የደቡብ ምዕራብ ክልል ሪፈረንደም ለማስፈፀም የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ተብሏል። በዚህ አደረጃጀት በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ አስተዳደር ስር ከሚገኙ 55 ብሄረሰቦች ጋር አንድ ላይ የነበሩ ፦ - ኮንታ ልዩ ወረዳ፣ - ዳውሮ፣ - ካፋ፣ - ሸካ፣ - ቤንች ሸኮ እና ምዕራብ ኦሞ ዞኖች በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት በየምክር ቤቶቻቸው በወሰኑት …
ICRC ለቄለም ወለጋ ዞን ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሳለፍነው ሳምንት ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ወይም በምዕፃረ ቃሉ አሲአርሲ በደንቢዶሎ በመገኘት ከ2 ሺህ 500 በላይ ለሚሆኑ በግጭት የተጎዱ እና ከቄለም ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። የተደረገው ድጋፍ የገንዘብ ድጋድ ሲሆን በአባወራዎች እና በሴቶች የሚመሩ ቤተሰቦች መሠረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት እንዲረዳቸው የታሰበ መሆኑ ተገልጿል። ICRC አሁን ያደረገው የገንዘብ ድጋፍ ሁለተኛ ዙር እንደሆነ ገልጿል። #ICRCEthiopia @ethiopianyouthtogether
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @ethiopianyouthtogether. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@ethiopianyouthtogether named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethiopian youth🇪🇹” (@ethiopianyouthtogether), 45 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiopianyouthtogether.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.