3 Aug 2026, 11:41 UTC122 views3 reactionsread 8 August 2026 በአሁኑ ወቅት «ዘመናዊነትን ለመከተልና ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጋር ለመናበብ የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር መቀየር አለበት» የሚሉ ድምፆች ሲደመጡ ይስተዋላል። ነገር ግን እነዚህ ወገኖች «አቀላጣፊና ደረጃውን የጠበቀ» አድርገው የሚቀበሉት የጎርጎሪዮሳዊው (Gregorian) አቆጣጠር፣ ምን ያህል በፖለቲካዊ ሽኩቻ፣ በንጉሣውያን ፍላጎትና በሒሳባዊ ውዝግብ የተሞላ እንደሆነ ታሪኩንና ሳይንሳዊ መሠረቱን ያውቁት ይሆን?
https://ethiopiaawtar.blogspot.com/2026/08/blog-post.html?m=1
❤3
31 Jul 2026, 17:30 UTC148 viewsread 8 August 2026 አፍራሽ የሆነ ትውልድ አንሁን እባካችሁን እንንቃ! ይህን ያክል ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ጠላት መሆን ያዋጣልን? ጸባችሁ ከእውነት ጋር ስራችሁም ግፍ ስለሆነ ዋጋ እንደሚከፈላችሁ አትዘንጉ:: ደግሞ የዘመን አቆጣጠር ቢቀራችሁ እሱንም የጥፋት እጃችሁን ልትዘረጉበት አሰባችሁ? በነገራችን ላይ የውጩ ዘመን አቆጣጠር ስህተት ከመሆኑም በተጨማሪ የወራቱ ስያሜዎች ከባዕድ አምልኮና ከጣዖት ስሞች ጋር የተያያዙ ናቸው! የእኛ የዘመን አቆጣጠር ግን ወራቶቹና ስያሜዎቹ መንፈሳዊ የሆኑና የሀገራችንን የወቅቶች ጸባያትንም የያዙ ግሩም የሆነ መልእክት ያላቸው ናቸው::
https://ethiopiaawtar.blogspot.com/2026/07/blog-post_31.html?m=1
31 Jul 2026, 14:55 UTC175 viewsread 8 August 2026 Dystopia = ገንዘብ አምላኪ መንግሥት
(✍ መስከረም ለቺሳ (ዶ/ር) | ዮቶጵያ)
ገንዘብ የሚያመልክ ሰው፡ ድሃ ነው። ምክንያቱም፡ ገንዘቡ ካለቀበት፡ ሌላ ነገር የለውም።
ገንዘብ የሚያመልክ መንግሥትም፡ ድሃ ነው። ምክንያቱም፡ ገንዘቡ ካለቀበት፡ ሌላ የሚቆምበት እሴት፣ መርኅ፣ ዓላማ ወይም ታሪክ የለውም። መርኁ ገንዘብ ብቻ ስለኾነ፡ ከሕዝብም ኾነ ከሌላ፡ እንዴት ገንዘብ እንደሚሰበስብ ብቻ ያስባል።
ገንዘቡን (አምላኩን) ደግሞ በአደባባይ ማምለክ ይወዳል። አምላኩን የሚያመልከበት የዐደባባይ ሥርዓቱም፡ ይፋዊ ቅንጦት ነው።
እንዲያም ኾኖ ግን፡ ውስጡ ገንዘብ በማጣት ስጋት የተመታ ነው። ምክንያቱም፡ ገንዘቡ ካለቀ ምንም የለውም። ከገንዘቡ ውጪ፡ እሱ ማን…
31 Jul 2026, 14:55 UTC130 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
30 Jul 2026, 09:12 UTC165 views4 reactionsread 8 August 2026 የሰንደቅ ዓላማውን ቀለማት የሚቃወመው ማነው?
(✍ መስከረም ለቺሳ (ዶ/ር) | ዮቶጵያ)
ፖለቲከኞች፣ ብሔርተኞች፣ ጽንፈኞች ወዘተ... አረንጓዴ-ቢጫ-ቀዩን ሰንደቅ ዓላማ የሚቃወሙት፡ "የምኒሊክ" ወይም "የአማራ" ወይም "አቢሲንያውያን" ስለኾነ አይደለም። የሚቃወሙት፡ የቅድስት ድንግል ማርያም መቀነት ስለኾነ ነው። የአገሪቱ ባለቤትና ባለርስት፡ እርሷ መኾኗን የሚያሳይ የቃል ኪዳን ምልክት ስለኾነ ነው። ለዐሥራት ልጆቿ በመንፈስ የምትሰጣቸው ምልክት ስለኾነ ነው። በርሷ እናትነት አምነው፥ በልጇ ደም ታትመው ወደርሷ የሚመጡትን፡ ነፍሳቸውን የምትቀበልበት የፍቅር ማሠሪያዋ ስለኾነ ነው። ጠቡ ከርሷ ጋር ነው።
ተቃዋሚዎቹ የሚቃወሙት ደግሞ፡ በዋናነት፡ ኦሮሞ ስለኾ…
❤4
30 Jul 2026, 09:12 UTC132 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
28 Jul 2026, 13:30 UTC149 views1 reactionsread 8 August 2026 ሰሞኑን አህ*መዲን ጀ*በል የተባለ ሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሲያጣጥጥል እያየሁ በጣም እየገረመኝ ነበር:: "አይጥ ዝሆንን አክላለሁ ብላ ፈንድታ ሞተች" ብለው ምሳሌ የሚናገሩ አባቶቻችን ምንኛ እውነተኞች ናቸው!
https://ethiopiaawtar.blogspot.com/2026/07/blog-post_28.html
❤1
25 Jul 2026, 04:01 UTC283 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🥰6
24 Jul 2026, 07:51 UTC259 views4 reactionsread 8 August 2026 እንኳንስ አሁን ወይም ድሮ፥ ለወደፊትም ዓለሙን የሚያስተው ሐሳዌ መሢህ መጥቶ እምነትን ካጠፋ በኋላ እንኳ፡ ጌታ እንደተናገረው፡ ንግስተ ሳባ (የዐፄዎቹ እናት)፡ የክርስቶስን የባሕሪ አምላክነት ካልተቀበሉ ትውልዶች ጋር ስትፋረድ ትታያለች እንጂ፡ ምንፍቅና ወይም እስልምና አሸንፎ የሚታይበት ትንቢት የለም።
https://ethiopiaawtar.blogspot.com/2026/07/blog-post_374.html
❤4
24 Jul 2026, 06:31 UTC270 views3 reactionsread 8 August 2026 በዓለም ላይ ከ190 በላይ አገሮች ሲኖሩ 30 አካባቢ የሚሆኑት ብቻ ናቸው የተለያየ አይነት የፌደራል ሥርዓት የሚጠቀሙት። የፌደራል ሥርዓት ያስፈለገበት ዐብይ ጉዳይ የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋትና ዜጎች እንደ ፈለጋቸው ነጻነታቸውን እንዲጠቀሙና የኢኮኖሚ እድገትን ለማምጣት ነው።
https://ethiopiaawtar.blogspot.com/2026/07/190-30.html
❤2🤔1
23 Jul 2026, 23:22 UTC254 views1 reactionsread 8 August 2026 በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታየ ያለው ሁለንተናዊ ምስቅልቅል እና ጂኦፖለቲካዊ ውጥረት በአገራችን በኢትዮጵያም ላይ ጥልቅ የሆነ መዋቅራዊና ርዕዮተ-ዓለማዊ ጫና እየፈጠረ ይገኛል።
https://ethiopiaawtar.blogspot.com/2026/07/blog-post_576.html
❤1
23 Jul 2026, 10:47 UTC214 views2 reactionsread 8 August 2026 በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ በኦርቶዶክሳውያንና በታሪካዊ ገዳማት ላይ እየተፈጸመ ያለው ውድመትና ጭፍጨፋ ይፋዊ በሆነ መልኩ የተቀናጀ አካሄድ ነው:: ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሃይማኖት ጠል በሆነው አምባገነን አገዛዝ ቤተክርስቲያኗን ለማዳከምና ለማጥፋት የተቀመረና አደገኛ ዘመቻ ነው::
https://ethiopiaawtar.blogspot.com/2026/07/blog-post_22.html
❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiopiaawtar2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.