https://youtu.be/Cw3A9xlJyY0

Channel
ESAT International
@ethiomereja1
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
86subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001334825382 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiomereja1 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 29 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 29 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ethiomereja1 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 19:38 | 86 | -1 |
| 14 Aug 2026, 18:08 | 87 | -1 |
| 9 Aug 2026, 15:31 | 88 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:19 | 88 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 24 February 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 March 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#ሰበር_ዜና ‼️ ዶክተር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ። በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ማጽደቁ ይታወቃል። በጸደቀው ደንብ መሠረት ዶ/ር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰይመዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል ሆነው፣ የክልሉን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላትን የሚመሩ ኃላፊዎችን ፣ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመመልመል እንደሚሾሙ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በፌስቡክ ገጻቸው አስፍረዋል።
https://youtu.be/KCR9QMMysX0
በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ ጦርነት መቀስቀሱን ተገለፀ መጋቢት 15/2014/ አሻራ ሚዲያ በድንበር አካባቢ ባሉት በበረከት እና በዲማ በኩል አሁንም ተኩስ መኖሩ ተገልጿል በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር ላይ በምትገኘው በረከት ከተማና አካባቢዋ በመንግስት ጦር እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ጦርነት መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገረዋል ፡፡ ነዋሪዎቹ ለአል ዐይን አማርኛ እንደገለጹት በከፍተኛ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት መከፈቱንና ተኩስ መስማታቸውን ተናግረዋል። ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸውን መጥቀስ ያልፈለጉ አስተያየት ሰጭ እንደሚሉት ከሁመራ ከተማ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በረከት ተኩስ መሰማት ከጀመረ አራት…
አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን 👇👇👇👇 https://youtu.be/QnqVjsyspMk
አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 እንዲቃወም ጥሪ አቀረቡ **** ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 እንዲቃወሙ ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያውያኑ ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 የተባሉት በአሜሪካ ምክር ቤቶች በኢትዮጵያ ላይ ለማሳለፍ የታቀዱት አደገኛ ረቂቅ ህጎች እንዳይጸድቁ ሰፊ ዘመቻ እንዲያደርጉ አሳስበዋል። አቶ ደመቀ በመላው አሜሪካ ከሚገኙ የኮሚዩኒቲ አደረጃጀት ኃላፊዎች፣ የታስክ ፎርስ፣ የሲቪክ ማህበራት አመራሮችና ተወካዮች ጋር ትናንት በዙም ውይይት አድርገዋል።
1.ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል 2.ጌታቸው ረዳ 3. ፈትለወርቅ ገ/እግዝያብሄር 4. አስመላሽ ወ/ስላሴ 5.ዶ/ር አብርሃም ተከስተ 6.ኪሪያ ኢብራሂም 7.ረዳይ አለፎም 8.አማኑኤል አሰፋ 9.ዶ/ር አትንኩት መዝገቡ 10.ኪሮስ ሀጎስ 11.ያለም ፀጋ 12.ሰብለ ካህሳያ 13.ጌታቸው አሰፋ 14.ዳንኤል አሰፋ 15.ኢሳያስ ታደሰ 16.ዶ/ር አክሊሉ ሀ/ሚካኤል 17.አለም ገ/ዋህድ 18.ተክላይ ገ/መድህን 19.ዶ/ር እያሱ በርሄ 20.ዶ/ር ረዳይ በርሄ 21.ዶ/ር ኪዳን ማርያም በርሄ 22.ነጋ አሰፋ 23.ሺሻይ መረሳ 24. ዶ/ር ገ/ህይወት ገ/እግዝያብሄር 25. አፅብሃ አረጋዊ 26.ዶ/ር ኢ/ር ሰለሞን ኪዳኔ 27.ሀዱሽ ዘነበ 28.በርሄ ገ/እየሱስ 29.ይትባረክ አምሃ 30…
ESAT INTERNATIONAL: ዛሬ ጥዋት በመቐለ ከተማ የአውሮፕላን ጥቃት መፈፀሙ ዶቼ ቨለ (DW) ዘግቧል።‼️ ጥዋት 1:45 የመጀመሪየው የአውሮፕላን ድምፅ በመቐለ ኩያ አካባቢ #ጥቃት መፈፀሙና መቃወሚያ ሊሆን የሚችል የከባድ መሳሪያ ተኮስ እንደነበር ነዋሪዎች አረጋግጠዋል። ሌላ የተዋጊ አውሮፕላን ድምፅ እና የፀረ አውሮፕላን ድምፅ ረፋድ 5:00 አካባቢ በመቐለ ምስራቃዊ አካባቢ ተሰምቷል። በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት ይኑር አይኑር የትግራይ ክልል ያለው ነገር የለም። የፌዴራሉ መንግስትም ድብደባውን ስለመፈፀሙ ማብራሪያ አልሰጠም። አቶ ጌታቸው ረዳ ለትግራይ ቴሌቪዥን #በመቐለ አካባቢ ድብደባ ለማካሄድ የተላከ የውግያ ጀት ተመቶ ወድቋል ሲሉ ተናገረዋል። …
#News_Alert‼️ በሶማሌ ክልል ጅጅጋና በድሬዳዋ በህውሃት ባለስልጣናት ተገዝተው በተመለመሉ #አባሎቻቸው ይሽከረከሩ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሲኖትራክ ገልባጭ መኪናዎችን ቦቴዎች መንግስት በቁጥጥር ስር አዋለ።
ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል። ሰሜን ዕዝንም ለመዝረፍ ሙከራ አድርጓል። ይህ ሠራዊት ከሃያ ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲጠብቅ የቆየ ሠራዊት ነው። በቦታው የሚገኘውም የትግራይን ሕዝብ ከጥቃት ለመከላከል ነው። ሕወሐት ግን እንደ ባዕድና እንደ ወራሪ ሀገር ሠራዊት ቆጥሮ።፣ የመከላከያ ሠራዊቱን ለመምታትና ለመዝረፍ ተነሥቷል። በዳልሻሕ በኩልም ጦርነት ከፍቷል። መንግሥት የትግራይ ሕዝብ እንዳይጎዳ በማሰብ፣ ጦርነት እንዳይፈጠር የትእግሥቱ ጫፍ ድረስ ታግሷል። ጦርነት የሚቀረው ግን በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይደለም። የመከላከያ ሠራዊታችን በኮማንድ ፖስት እየተመራ ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል። …
Channel photo updated
Channel photo removed
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiomereja1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@ethiomereja1 named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ESAT International” (@ethiomereja1), 86 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiomereja1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.