ኢህሳን መድረሳ የቦታ ግዢ ማስተባበሪያ የኢህሣን መድረሳ የቦታ ግዢን እናግዝ ሌሎችንም እናስተባብር ኒያዎን በ 0904555588 በመደወል ወይም በመልእክት ያሳውቁን የባንክ አካውንቶች 1. 1000311116073 የንግድ ባንክ 2. 01320118784600 አዋሽ ባንክ https://t.me/ihsankaliti11

Channel
Ethio graphics daewa
@ethiographicsdaewa
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
175subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001396751230 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiographicsdaewa |
| Description | እውቀትን በቀላሉ |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 May 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/ethiographicsdaewa |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 14:01 | 175 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:30 | 175 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 31 May 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 May 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 51
- Links
- 40
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
⚠️ ተጠንቀቅ ⚠️ አንተ ጾመህ ፣ ሰግደህ ፣ ቁርዓን አኽትመክ ፣ ዚክር አድርገህ ፣ ሰደቃ አውጥተህ ፣ የሰዎችን ሀጃ ፈፅመህ ደክመህ የሰበሰብከውን አጅር ሌላው ምንም ሳይሰራ ዘና ብሎ አጅርህን ይወስድብሃል። 👉 ሀሜት ⛔️
▫የተለያዩ ቃሪዎችን ቂርአት የያዘ ወሳኝና ጠቃሚ ቦት @Quran63bot ⬆️⬆️⬆️⬆️ ▪️بوت رائع للقرآن الكريم. ⬅️ ٳختر اسم الشيخ تظهر لك قراءته للمُصحف كاملاً ... ⚠️ القرّاء ليسوا جميعا على الجادة، فيستمع لتلاوتهم دون الرجوع إليهم في مسائل أخرى بارك الله فيكن. ▫አጠቃቀሙ 〰〰〰〰 ①) ከላይ ያለውን የቦቱ ሊንክ ስትጫኑት start የሚል ፅሁፍ ሲመጣ ጫን በሉት ②) በመቀጠል በአረብኛ የተፃፋ የተለያዩ የቃሪ ስም ያማርጣችኋል ③) የፈለጋችሁትን ቃሪ ስትነኩት የዛን ቃሪእ ቂርአት በቅደም ተከተል ይሰጣችኋል ④) ለሌሎችም ሼር ያድርጉት
ትንሽ አስተንትን! ይህን ብዛት ያለውንና ውስብስብ የሆነ ማስተካከያ አዝራር፣ መቀያየሪያ በተኖችና እስክሪን አንድን አውሮፕላን በተሳካ ሁኔታ ይበር ዘንድ የተቀመጠ ነው!! አስበው አንዲት ወፍ ወይም እርግብ የዱባ ፍሬ በምታክለው አእምሮዋ ውስጥ ይህን ሁሉ ቴክኒካል ስራ መስራት የሚያስችል ሲስተም ተገጥሞላታል። ፍጥነት መቆጣጠሪያ፣ ከፍታ፣ ክብደት፣ አቅጣጫ፣ የግዜን ልክ፣ ምግብ ለመፈለግና ከጠላት ለማምለጥ የሚረዳ "ራዳር"፣ የማረፍና መነሳት ሴትአፕ፣ የከፍታና ዝቅታ በረራ ሴትአፕ፣ ይህ ሁሉ ታዲያ መሬት ሆኖ በራዲዮ እና በራዳር የሚያግዝ ስቴሽን ወይም ከሰማይ ሳተላይት ወይም GPS ሳያስፈልጋት!!!!! አላህ እንዲህ ይላል:- ( أَوَلَمْ يَرَوْا إِ…
ዛሬ መስከረም 1 ጁምዓ ሰላት የተሰገደባቸው የአዲስ አበባ መስጂዶች! አቡ ዳውድ ኡስማን የኮሮና ወረሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ስርጭቱን ለመግታት በማሰብ መስጂዶች እንዲዘጉ መደረጉ የሚታወስ ነው፡፡ ወረርሽኙ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ውሰጥ ውሎ ሰላማዊ ህይወት ይቀጥላል ተብሎ ቢታሰብም ወረርሽኙ ለአመታት ከህዝቡ ጋር ሊኖር የሚችል በመሆኑ ህዝቡ ጥንቃቄ በማድረግ መደበኛ ህይወቱን መቀጠል ግድ እንደሚለው የአለም ጤና ድርጅት ማስታወቁን ተከትሎ አብዛኛው ሃገራት የተዘጉ መስጂዶቻቸውን ወደ መክፈት ተሸጋግረዋል፡፡ በሃገራችንም የመስጂድ መዘጋጀቱ በስፋት ተግባራዊ የተደረገበት የአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መደበኛ የጀምዓ ሰላቶች በየመስጂዶች መሰገድ ተጀ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
★★"ስለ እገሌ ያወራሃው ነገር ከፋ! ከሱ ጥሩን እንጂ አናውቅም!"★★ የተዘነጋው እውነታ *" እገሌ እኮ ልታይ ልታይ ያበዛል ነገረስራው ሁሉ እውቅና መሻት ነው" የሚል የጓደኛችንን ወሬ እየሰማን ዝም ጭጭ ብለን የሰውን ክብር ከመከላከል በማድመጥ አብረን አድማቂ ሆነናል " እረ ባክህ, ,, አሃ,,,እህ,,, ነው እንዴ?,,,,"መች አውቄ"ብለን ድባቡን "እናሳምራለን" መሆን የነበረበት ግን ወዲያውኑ አስቁመን ጫወታ ቀይር ማለት ነበረብን ያም አልሆነም የብዙዎቻችን ስታይል ሰው(ኡስታዙ፣ ዶ/ሩ፣ ሙሁሩ፣ ሸይኹ፣ ጎረቤቱ፣ ጓደኛው እረ ስንቱ) በተቦጨቀ ቁጥር አፋችን ተለጉሞ እንደ ተስረቅራቂ የቁርኣን ቲላዋ ቡጨቃውን እናጣጥማለን! ረሒሙ ረሕማኑ ይቅር ይበለን አሁን …
★★"ስለ እገሌ ያወራሃው ነገር ከፋ! ከሱ ጥሩን እንጂ አናውቅም!"★★ የተዘነጋው እውነታ *" እገሌ እኮ ልታይ ልታይ ያበዛል ነገረስራው ሁሉ እውቅና መሻት ነው" የሚል የጓደኛችንን ወሬ እየሰማን ዝም ጭጭ ብለን የሰውን ክብር ከመከላከል በማድመጥ አብረን አድማቂ ሆነናል " እረ ባክህ, ,, አሃ,,,እህ,,, ነው እንዴ?,,,,"መች አውቄ"ብለን ድባቡን "እናሳምራለን" መሆን የነበረበት ግን ወዲያውኑ አስቁመን ጫወታ ቀይር ማለት ነበረብን ያም አልሆነም የብዙዎቻችን ስታይል ሰው(ኡስታዙ፣ ዶ/ሩ፣ ሙሁሩ፣ ሸይኹ፣ ጎረቤቱ፣ ጓደኛው እረ ስንቱ) በተቦጨቀ ቁጥር አፋችን ተለጉሞ እንደ ተስረቅራቂ የቁርኣን ቲላዋ ቡጨቃውን እናጣጥማለን! ረሒሙ ረሕማኑ ይቅር ይበለን አሁን …
ነገ የዐረፋ ቀን ነው። የወርሀ ዙል ሒጃ ዘጠነኛው ቀን። የአላህ መልክተኛ [ ﷺ ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመጪውን ዓመት ኃጢኣት ያስምራል።» ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል።
✔ እሱ ነው የታደለ ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ ጆይን ያድርጉ 👇👇👇 t.me/ethiographicsdaewa
🔖ናፈቀኝ በጣም የምኮራበት፣ ደረቴን ነፍቼ የምናገርለት፣ ከትንሽ እስከ ትልቁ ሁሉን ነገር ግልጥልጥ አድርጎ ያስተማረኝ፣ የየዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዬን የሚመራኝ የሆነውን እስልምናዬን እወደዋለሁ። የሰውን አእምሮ የሚያስደምሙ፣ ጥበባቸው የጠለቁ፣ ፋይዳቸው የጎሉ፣ መፍትሔነታቸው ፍትሓዊ አእምሮ ላለው ፍንትው ብለው የሚታዩ፣ ለልብ ብርሓን የሚፈነጥቁ ውብና ድንቅ አስተምህሮቶችን ያዘለ የተፈጥሮ እምነት ነው። በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል እንደሚባለው ሆኖ ብዙዎቻችን ምን አይነት ፀጋ ውስጥ እንዳለን ስለማናስተነትን ጥፍጥናውን መቅመስ አልቻልንም።መስጂድ ውስጥ ለሰላት ስንሰባሰብ የኢስላም ምሶሶ የሆነውን ሰላት በተረጋጋ ስሜት እንሰግዳለን ፤ ሰላምታው፣ የ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiographicsdaewa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethio graphics daewa” (@ethiographicsdaewa), 175 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiographicsdaewa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.