20 Feb 2023, 18:26 UTC≈45,400 views199 reactionsread 3 September 2026 😘ነፍስ ስታፈቅር😘
🔥ክፍል 43
.
.
#ሊጠናቀቅ አንድ ክፍል ብቻ ቀረዉ!!
.
.
ፀሀይ በደመቀ ብርሀኗ እና ለብ ባለው ሙቀቷ በፈገግታሽ ብትወጣም ሰዓቷን ጠብቃ መክሰሟና መጥለቋ አይቀሬ የተፈጥሮ ግዴታ ነው..ጨረቃም ምሽቱን ጠብቃ በዝግታ እየተሳበች በመውጣት ሰማዩ ላይ በመገማሸር ብርሀኗንም ውበቷንም ብተረጭም ንጊት ሲቃረብ መጥፋቷ የሚጠበቅና የግድ የሆነ የተፈጥሮ ግዴታ ነው፡፡ደጅ ላይ የተተከለ አበባም ፈንድቶ በማዓዛውም በውበቱም አካባቢውን አድምቆ ለንቦችም ለቢራቢሮዎችም የሚገባቸውን ምግብ ያለስስት ለግሶ የማታ ማታ ወይ በአንድ አድናቂው ተቀንጥሶ ወይ ደግሞ በራሱ የተፈጥሮ ኡደት ጊዜው ደርሶ መድረቁና መርገፉ የማይቀር ነው፡፡
ሰውም እንደዛ ነው፡፡…
👍128❤62😱4😁3🤔2
20 Feb 2023, 18:26 UTC≈56,700 views1,127 reactionsread 3 September 2026 ..ልጄ ፍፀም ልዩ ሰው ሆኖ ነበር የመጣው.ያው ታውቃለህ የእምሮ በሽተኛ ስለሆነ ሁኔታው ሁሉ ወሰድ መለስ ነበር የሚያደርገው...በዛን ቀን ግን እንደዛ አልነበረም….መልኩ ጥርት ያለ …አለባበሱ ጠርት ያለ…ንግግሩ ጥርት ያለ ነበር…፡፡ተደሰትኩ፤ተስፋ አደረኩ፤ጓጓው…በውስጤ ለአንድ ሺ ጊዜ ደጋግሜ ፈጣሪን አመሰገንኩ…ልጄ ሙሉ በሙሉ እየዳነልኝ ነው አልኩ….በደስታ እየተጫወተንና እየተቃለድን ቁርስ በላን..እማዬ ጸጉርሽ ተንጨብርሯል አለና ፀጉሬን ፈቶ ሲያበጥርልኝ ..መልሶ እየጎነጎነ ሲሰራልኝ …አቤት የተደሰትኩት መደሰት.ለካ እሱ እየተሰናናተኝ ነበር.ለመቸረrሻ ጊዘዜ ሰውነቴን እዳበሰኝ ነበር…የልጅ እጅ ሰውነትህ ላይ ሲያርፍ የሚሰማህን ስሜት ታውቀዋለህ…?…
❤621👍281🥰45😢44🤔29👏26🤯23😁21
19 Feb 2023, 20:50 UTC≈32,700 views91 reactionsread 3 September 2026 ሰላም ለእናንተ ይሁን። የተወሰኑ ችግሮች ስለገጠሙኝ ነዉ የተጠፋፋነዉ። ፈልጌዉ ባልጠፋም ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏 ታሪኩን ሰሞኑን የምፅፍላችሁ ይሆናል። ሁላችሁንም ከመጥፎ ሰዎች ይጠብቃችሁ!!
👍83❤8
10 Feb 2023, 17:35 UTC≈33,300 views175 reactionsread 3 September 2026 ‹‹እሱ ብቻ አደለም ችግሩ በአንቺ ደረጃ ያሉ ሰዎች እርቴፌሻል ህይወትና ነው ያላቸው..እያንዳንዷን በእለት ውሎቸው የሚከውኗቸው ነገሮችን እቅድ በሚል ስም መጀመሪያ በወረቀት ላይ እስክሪፒቱን ይጻፍና ከዛ ሳያዛንፉ ሲተውኑ ይውላሉ.. ንግረግራቸው በተመረጠና የሆነ ውጤት እንዲያመጣ በተሰላ መንገድ የሚነገር…አለባበሳቸው የሆነ መልዕክት የሚያስተላልፍ …አበላላቸው.አጠጣጣቸው..ሁለነገራቸው አርቴፊሻል ነው..እና ባለሽበት ተውኩሽ››..
‹‹በነፈስ ማፍቀር እንዲህ ለመተው ቀላል ነው እንዴ?››ሞጋች ጥያቄ ጠየቀችው፡
‹‹አዎ ..አልከበደኝም.፡፡ምክንያቱም እኔ ማስባትን አይነት እንደሆንሽና የሆነ በደን በተከበበ የአራዊት ማጎራት በቅርብ በሚሰማበት.፤የወፎች…
👍121❤45🔥9
10 Feb 2023, 17:35 UTC≈26,200 views145 reactionsread 3 September 2026 😘ነፍስ ስታፈቅር😘
🔥ክፍል 42
.
.
///
ሁለቱም ነጭ ፎጣ ከወገባቸው በታች አገልድመው ጣጣቸውን ጨርሰው ከሻወር ወጡ..አልጋው ጠርዝ ላይ ጎን ለጎን ተቀመጡ..
‹‹እርቦሀል?›› አለችው::
‹‹በጣም….መቼ ምግብ እንደበለው አላስታውስም››መለሰላት፡፡
‹‹እንግዲያው እንብላ .እኔም እራቴን እስክጠግብ የበላው ቢሆንም አሁን ሆዴ ውስጥ አውሬ እንደታሰረ እየቧጠጠኝ ነው›››አለችና ከመቀመጫዋ በመነሳት ምግብና መጠጥ የተደረደረበትን አነስተኛ ጠረጳዛ ቢላል ወደ ተቀመጠበት ቦታ እያስጠጋች፡፡
‹‹ቡዙ ኃይል ስላወጣሽ ነዋ….››
‹‹ቀላል ኃይል…ሙጥጥ ነው ያደረከኝ.››
///
ቀላል ጫወታ እየተጫወቱና እየተጎራረሱ ምግብን በሉ…ከሚጠጠውም ጠጡ.
//
‹‹አሁን ብንተ…
👍88❤43🤔6👏4😢2🔥1🥰1
10 Feb 2023, 12:25 UTC≈22,500 views168 reactionsread 3 September 2026 ታሪኩን መልቀቅ እንዳለብኝ ለመወሰን እንዲረዳኝ ነዉ። ምን ያህሎቻችሁ ቴሌግራም እየሰራላችሁ ነዉ? Like በማድረግ አሳዉቁኝ ።
❤149👍19
5 Feb 2023, 18:26 UTC≈24,500 views172 reactionsread 3 September 2026 በረንዳውን ለቃ ወደእነሱ ተጠጋች..በውድቅት ለሊት ባልተለመደ ሁኔታ ግቢ ውስጥ ሲያዬት ሁለቱም ግራ በመጋባት እርስ በርስ ተያዪ...አንደኛው ወደእሷ ተራመደ
"እመቤቴ እባክሽ ወደመኝታሽ ተመለሺ...እንድትወጪ እንደማንፈቅድልሽ ታውቂያለሽ..ለዛውም በዚህ ሰዓት?"
"እኔ መች ልውጣ አልኩ?"
"ይቅርታ አድርጊልኝ እንደዛ መስሎኝ ነው...ታዲያ ምን እንርዳሽ?"
‹‹አይ የሆነ የመንጓገጓት ድምፅ ግቢው ውስጥ የሠማው መስሎኝ ነው..!ሁሉ ነገር ሰላም ነው ግን?"
….ፈገግ አለ
‹‹<ምነው ጥያቄዬ ያስቃል እንዴ?››
"አረ በፍፁም...ግን ይሄው በግልፅ እንደምትመለከቺው ስራችንን በንቃት እየሠራን ነው ...ወፍ እንኳን ብትሆን ከእይታችን ተሠውራ ወደዚህ ግቢ ዘልቃ መግባት …
👍121❤40🤔5😁3🤮2🥰1
5 Feb 2023, 18:26 UTC≈24,600 views157 reactionsread 3 September 2026 😘ነፍስ ስታፈቅር😘
🔥ክፍል 41
.
.
//
ሄኖክ ነገሮች ሁሉ ከእቅድና ከቁጥጥሩ ውጭ እያፈተለኩ ተቸግሯል።‹‹ፊት ለፊት ተቃጥረውና ተዘጋጅተው የሚገጥሙት ጠላት እንዴት የተባረከ ነው›› አለ.‹‹.እኔ ነኝ እንጂ ከመንፈስ ጋር ድብብቆሽ የምጫወት"ሲል ተማረረ......አሁን ቢላል እስኪገኝና በቀጠራቸው ሰዎች እስኪያስገድለው ድረስ ዝም ብሎ እያማረረ ከሚቀመጥ መስራት የሚችለው አንድ ነገር እንዳለ ተሠማው....ከሲፈን ጋር ያለውን የሻከረ ግንኙነት ማለስለስ...አዎ ይሄ ሁሉ ፈተናና ውጣ ውረድ እሷን የራሱ ለማድረግ ነው...ከሰሞኑ ደግሞ በመካከላቸው በተፈጠረ ተደጋጋሚ ግጭት እና መፋተግ የተነሳ በጣም እንደተራራቁ ይሰመዋል ..ደግሞም ተራርቀዋል፡፡:ስልኩን እንኳን …
👍96❤49🤔5👏3🤯3😁1
5 Feb 2023, 11:50 UTC≈22,500 views64 reactionsread 3 September 2026 ከሶስቱ ባለትዳሮች አንዷ ደወለችልኝ ፤ በቅንነት አነሳሁት ፤ ቤት ስለምፈልግህ ቶሎ ና አለችኝ ፤ በቅንነት እየከነፍኩ ወደ ቤቷ ሄድኩኝ ፤ ባሌ ጅቡቲ ስለሄደ ቤት ውስጥ ብቻዬን ፈርቻለሁና ለዛሬ አስተዳድረኝ አለችኝ ፤ በቅንነት እሺ አልኩኝ።
እራት አቀረበች ፤ በቅንነት በላሁ ፤ አጎረሰችኝ ፤ አጎረስኳት ፤ ሌሊት ሆነ ፤ አንተ ሶፋ ላይ ተኛ እኔ መኝታ ቤት ተኛለሁ አለችኝ ፤ እሺ ብዬ በቅንነት ሶፋ ላይ ወጣሁ ፤ ተመልሳ መጥታ ሳሎን ውስጥ ቢንቢ ስለማያስተኛህ መኝታ ቤት እንግባና አንተ ፍራሽ ላይ እኔ አልጋ ላይ እተኛለሁ አለችኝ ፤ በቅንነት እሺ አልኳት።
መኝታ ቤት ገባን ፤ አልጋ ላይ ተኛች ፍራሽ ላይ ተኛሁ ፤ መብራቱን አጠፋችው ፤ ከብዙ ሰአት በኋላ …
😁28👍21❤15
3 Feb 2023, 17:09 UTC≈19,600 views9 reactionsread 3 September 2026 👆👆ክፍል 40 ተለቋል!!🔥
#ያዉ 176 ግሩፑ ላይ add ስላደረጋችሁ በቃሌ መሰረት ክፍል 40 ተለቋል። 200 ሰዉ add ግሩፑ ላይ ካደረጋችሁ ዛሬዉኑ ምሽት 3 ሰአት ቀጣዮቹን ሁለት ክፍሎች በተከታታይ እለቅላችኋለሁ።🔥 ከስር ተቀመጠዉን ሊንክ በመጫን ግሩፑን እየተቀላቀላችሁ Add አርጉ🙏
🔥Join Join👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇Join
https://t.me/lovestorey23
https://t.me/lovestorey23
https://t.me/lovestorey23
❤5👍4
3 Feb 2023, 17:03 UTC≈19,800 views44 reactionsread 3 September 2026 ‹‹በዛ ጥርጣሬ አይግባዎት ጋሼ…ምን አልባት ጊዜ ሚያመጣውን ነገር ምን እናውቃለን..እኔም ልክ ንግስት እንደወሰነችው አይነት ውሳኔ ወስን ይሆናል››
ፀጥ አሉ…ይሄንን ከእሷ አንደበት ለዛውም እንዲህ በቅርብ እሰማለው ብላው አስበው አያውቁም ነበር
‹‹ጋሼ አሉ?››
‹‹አዎ.አለው፡፡ ልጄ እኔ የፈለግሽውን ውሳኔ ብትወስኚ ከጎንሽ ነኝ..….ከአባትሽ ገር የገባሽውን ውል አውቃለው…ልብሽን የሚያቀልጠውንፍቅርሽን እስክታገኚ ድርስ እኔ ጉያ ለፈለግሽው ያህል ጊዜ ልትሸሸጊ ትችያለሽ…››
እንባዋ መጣ‹‹አመሰግናለወው ጋሼ…ይሄንን በመስማቴ የእውነት ደስ ብሎኛል…በሉ ደህና ይቆዩልኝ. ማታ ደውልሎታለው››
‹‹እጠብቅሻለው‹‹አሏት ልክ በፍቅር ያቀለጠችውን ፍቅረኛውን እንደሚሰናበ…
👍30❤11🤔3
3 Feb 2023, 17:03 UTC≈19,200 views76 reactionsread 3 September 2026 ‹‹የሄኖክ ምር ነው አይደል እንዲህ እንድትቀየርና ክፍ ሀሳብ በልብህ እንዲበቅል ያደረገው.››
የማንም ምክር ሆነ የማንም ዋናው ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑ ነው››
‹‹እስከመቼ አፍነህ ታስቀምጠኛለህ?ስራዬስ ?››
‹‹ጥንቅር ብሎ ይቅር፡፡ ምን አሳሰበሽ አስሬ ተመላልሰሽ ብትፈጠሪ አንቀባሮ የሚያኖርሽ ሀብት አለሽ...በዛ ላይ ልጁን ከመፈለግ ውጭ ሌላ ሌላስራ መስራት ካቆምሽ መሰንበተሽን ያልሰማው መሰለሽ?››
‹‹አባዬ››
‹‹አቤት ልጄ››
‹‹ባለፈው ከሄኖክ ጋር ቀለበት ያስርኩት በስህተት ነው….ትቼዋለው››
‹‹ትቼዋለው ማለት? አንቺ ልጅ ግን አዕምሮሽ ጤነኛ ነው?››
‹‹በቃ እሱን አላገባም ማለት ነዋ››>
‹‹እና ማንን ልታገቢ ነው?ዋ ነግሬሻለው በስምምነታችን መሰረ…
👍55❤14🥰7
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiofilm2adey_drama. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.