: እሷ ፡ ሀይ ማሬ😍 እሱ ፡ ሀይ👋 እሷ ፡ ደህና ነክ ውዴ😊 እሱ ፡ አለው😔 እሷ ፡ ጠፋህብኝ እኮ ፍቅር😉 አሱ ፡ Sorry አሁን ማውራት አልችልም🖐 እሷ ፡ ለምን 😒 እሱ ፡ ቀብር ላይ ነኝ😒 እሷ ፡ ማን ሞተ 😳 እሱ ፡ ላንቺ ያለኝ ስሜት 😜😜😜
Signed Joker 🃏

Channel
@ethioaperua
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
6subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001262990865 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethioaperua |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 5 times, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ethioaperua |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 05:57 | 6 | -2 |
| 12 Aug 2026, 14:03 | 8 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:38 | 8 | first reading |
20 posts held, back to 19 November 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
: እሷ ፡ ሀይ ማሬ😍 እሱ ፡ ሀይ👋 እሷ ፡ ደህና ነክ ውዴ😊 እሱ ፡ አለው😔 እሷ ፡ ጠፋህብኝ እኮ ፍቅር😉 አሱ ፡ Sorry አሁን ማውራት አልችልም🖐 እሷ ፡ ለምን 😒 እሱ ፡ ቀብር ላይ ነኝ😒 እሷ ፡ ማን ሞተ 😳 እሱ ፡ ላንቺ ያለኝ ስሜት 😜😜😜
Signed Joker 🃏
አስተማሪ አጭር ታሪክ ባልና ሚስት ከተጋቡ አራት አመታት ተቆጥረዋል ግን ልጆችን መውለድ አልቻሉም ነበርና ወደ ሀኪም ቤት ችግሩን ለማወቅ ይሄዳሉ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ እንዳለባቸው ተነግሯቸው ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ፣ የምርመራውን ውጤት ለመስማት ባል ወደ ሃኪም ቤት ቀድሞ ያመራል ዶክተሩ ጋር ሲገባ የተነገረው ውጤት እጅጉን አሳዛኝ ነበር ባለቤቱ መውለድ አትችልም መሃን ናት ባል የሰማውን ዋጥ በማድረግ እግዜርን ያመሰግናል ፣ ለዶክተሩም እንዲህ ይለዋል (ባለቤቴን ይዜ እመጣለው ግን ስትመጣ መውለድ እንደማትችል አትንገራት ይልቁንስ እኔ መውለድ እንደማልችል አሳውቃት) በማለት ለምኖ ያሳምነዋል። ዶክተሩም ባል ያለውን እሺ ባማለት ለሚስት ባለቤትዋ መውለድ …
Signed Joker 🃏
ለ "አባ" ለ "አባ"ማ "አባ ጨጓሬ"ም አባ ነው (በላይ በቀለ ወያ) . . ሳያዩ የሚያምኑን ፣ አይተህ ተጠራጠር "ተአምር አየሁ" አትበል! ጋንን ያህል ነገር ፣ ሲደገፍ በጠጠር ይልቅ ተአምር ስራ ከሚታይ መልስ ላይ ፣ጥያቄ በመፍጠር። ሁሉንም አትመን ፣ ግን ሁሉን ተጠንቀቅ ቤትህ በሰማይ ነው ብሎ ለሰበከህ ፣ ምድርህን አትልቀቅ። ።።። ከስጋ ፍላጎት አርቀህ ስቀለው ፣ የነፍስያህን ልክ የቄስ ቃል ስታምን ፣ ቄሱን ግን አታምልክ ሁሉ ካህን አይደል አስሮ የሚፈታ ፣ እየፈታ ሚያስር ስንቶች በካህን ለምድ እባብ ደብቀዋል፣ ከጥምጣማቸው ስር። ።።።።። በላይ በቀለ ወያ
Signed Joker 🃏
ምርጥ ታሪክ ፅፌ አቀረብኩላችሁ!! አንድ ኩራተኛ የሆነ ሰው ጥሩ ልብስ ለብሶ በኩራት ታጅቦ እራሱን እየቆለለ፤ በአንድ ገበያ ይዘዋወር ነበር። ታድያ ፈሳሽ ጁስ የምትሸጥ ሴትዬ በአጠገቡ ስታልፍ ይመለከታል። ጠራትና "ምንድነው የምትሸጭው አላት?" እሷም: "ፈሳሽ ጁስ ነው ጌታዬ" አለችው እሱም፡ አሳይኝ በእንስራ የያዘችውን ፈሳሽ ከጀርባዋ ላይ ለማውረድ ስትሞክር ድንገት የሰውየው ልብስ ላይ ይህ ፈሳሽ ይደፋበታል። ሰውየው ከባድን ቁጣ ተቆጣ። እንዲህም አላት "የዚህን ልብስ ዋጋ እስከምትከፍይኝ ከዚህ ቦታ የትም አልሄድም" ሲል ዛተ። ሴትየዋም እያለሳለሰች ትለማመጠው ጀመር። "እባክህ ተወኝ ጌታዬ ምክንያቱም እኔ ምስኪን ነኝ" አለችው። ሰውየውም "…
Signed Joker 🃏
አንድ ጊዜ ይባላል... የሆነች አይጥ የድመት ጓደኛ ነበራት። ድመቷና አይጧ በጣም ይዋደዳሉ። ሁለቱም ቤተሰብ ያላቸው ሲሆን ተጠልለው የሚኖሩት በአንድ ቤት ውስጥ ነበር። እናትና አባቶቻቸው ሁለቱ ባላንጣዎች ጓደኛ መሆናቸውን አያውቁም። ትንሿ ድመት በበኩሏ #አይጥ ለድመቶች ጣፋጭና ልዩ ምግብ መሆኗን የማታውቅ ሲሆን አይጧም #ድመት አስፈሪ እና ዋና የአይጥ ጠላት መሆኗን አታውቅም በእንዲህ ጓደኝነታቸው ብዙ ግዜን ይቆያሉ። ከእለት ወደ እለትም ፍቅራቸው እየጨመረ ሄደ። ከእለታት አንድ ቀን የድመት #እናት ትንሿ ድመት ከውሎ ስትመለስ "የት ውለሽ ነው የመጣሽው?" ስትል ጠየቀቻት። ትንሿ ድመትም "እኔማ ከውዷ ጓደኛዬ አይጥ ጋር ተጫውቼ እየመጣሁ ነው" ብላ ለእና…
Signed Joker 🃏
አህመድ እና መርየም የሚባሉ ባል እና ሚስት ነበሩ። በጣም ደስ የሚል ቤትና ሁለት የሚወደዱ ልጆችም አሏቸው፤ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት። ከዕለታት አንድ ቀን አህመድ ለስራ ጉዳይ ወደ ሌላ ከተማ እንዲሄድ በአለቆቹ ይነገረዋል። ለበርካታ ቀናት ሊቆይ እንየሚችልም ይገለፅለታል። ሚስቱ መርየም ይህንን ስትሰማ እሷም ከከተማ ወጣ ብሎ ትንሽ የመቆየት ፍላጎት ስላደረባት አብረው ለመሄድ ጥያቄ ታቀርብለታለች። እርሱም በደስታ እሺታውን ይገልፅላትና ለጉዜ ላይ ዝግጅት ይጀምራሉ። ከሁሉም በፊት ግን #ሁለቱ ልጆቻቸውን በቅርበት የምትጠብቅላቸው አንዲት ታማኝ ሴትን ይቀጥራሉ። ባልና ሚስቱ ለጉዞ የሚያስፈልጋቸውን ዝግጅት አጠናቀው ወደ ተባለው ከተማ ይሄዳሉ....... …
Signed Joker 🃏
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 "ሳይፀልዩ ማደር" የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ፣ ሚዳቋ ፀለየች... አውጣኝ አውጣኝ አለች ለፈጠራት ጌታ። ነብሩም ተርቦ፣ ወደ አምላኩ ቀርቦ። ሚዳቆዋን አይቶ-አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ፣ ፈቅዶ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ። የሁለቱም አምላክ የሁላችን ሰሪ፣ ጸሎታቸውን ሰማቸው ፈጣሪ። አምላክም በድምፁ ሚዳቆዋን አላት፣ እሩጠሽ አምልጪ ከበረታ ጠላት። ነብሩንም አለው እሩጥ ተከተላት፤ ምግብ አርገ ብላት። ሚዳቆዋም ስትሮጥ ከነብሩ ለማምለጥ፣ ነብሩም ሲከተላት ሆዱን ሊሞላባት። ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ፣ ሆዱን ብትረግጠው የተኛ ከርከሮ። ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር፣ ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነበር። አ…
Signed Joker 🃏
ጊዜው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነው። ወታደሩ ፍቃድ አግኝቶ ወደ ቤቱ ይመለሳል። ድንገት ቤቱ አከባቢ ደርሶ ሬሳ የጫነ የወታደር መኪና ሲመለከት ጠላት ከተማዋን እንዳጋያት ተረዳ። መኪናው እጅግ የበዛ ሬሳዎችን ለመቅበር ወደ ተዘጋጀለት የጅምላ መቃብር ለማምራት እየተሰናዳ ነበር። ከተቆለሉት ሬሳዎች ፊት ቆሞ ወታደሩ ለመጨረሻ ጊዜ ሲመለከት ቀድሞ ለባለቤቱ የገዛላት የመሰለ ጫማ አጤነ። ለማጣራት በፍጥነት ወደ ቤቱ አመራ። ነገር ግን ሬሳውን ለመርመር ወዲያው ተመለሰና ሚስቱን አገኛት። ወታደሩ ድንጋጤው መለስ ሲልለት ባለቤቱ በጅምላ እንድትቀበር ስላልፈለገ እናም በስርዓት ግብዓቷን ለመፈፀም ፍቃድ ጠየቀ። ድንገት ግን ሚስትዬው እስትንፋሷ ሰልሎም ቢሆን ትተነፍ…
Signed Joker 🃏
አንዲት አሮጊት እናት ዘወትር በረባው ባልረባው የሚጨቃጨቁ እና የሚጣሉ ሁለት ወንድ ልጆች ነበራት፡፡ አለመግባባቶቻቸውን በምክር እና በተግሳፅ ለመፍታት ብዙ ሞከረች ግን ቀላል አልሆነላትም። እናም ስለ መበደል እና መጥፎ ተግባር እንዲሁም በቅራኔ መለያየት ስለሚያመጣው ነገር በተግባራዊ ምሳሌ ልጆቿን ለማስተማር ወሰነች፡፡ አንድ ቀን ልጆቹን አንድ ጥቅል ጭራሮ እንዲያመጡላት ጠየቀቻቸው፡፡ ይህን ካደረጉ በኋላ ጥቀል ጭራሮውን እንደታሰረ በእያንዳንዳቸው እጅ ላይ በማስቀመጥ የታሰረውን ጥቅል ጭራሮ እንዲሰብሩት አዘዘች፡፡ እነሱ በሙሉ ኃይላቸው ሞከሩ ነገር ግን መስበር አልቻሉም ፡፡ በመቀጠልም ጥቅሉን ፈታችና፤ ጭራሮውን በተናጠል በተናጠል ወስዳ እንደገና በልጆቹ …
Signed Joker 🃏
የኢትዮጵያ 86ቱ ብሄር ብሄረሰቦች ስም ያውቃሉ ? እነሱም 1. ኦሮሞ 2. አማራ 3. ሶማሌ 4. ትግራይ 5. አፋር 6. ሲዳማ 7. አገው 8. ዎላይታ 9. ከምባታ 10. ሀዲያ 11. ጋሞ 12. ጉራጌ 13. ኢሮብ 14. አርጎባ 15. ቱለማ 16. ስልጤ 17. ሺናሻ 18. አኝዋክ 19. ኑዌር 20. ሀመር 21. ኩናማ 22. ጉምዝ 23. በርታ 24. በና 25. አሪ 26. ሙርሲ 27. ቡሜ 28. ካሮ 29. ፀማይ 30. ኮንሶ 31. ዳሰነች 32. ቦረና 33. ገርባ 34. አላባ 35. አርቦሬ 36. ባጫ 37. ቤንች 38. ባስኬቶ 39. ቡርጂ 40. ጫራ 41. ጋዋዳ 42. ጌዲኦ 43. ጊዶሌ 44. ጎፋ 45. አደሬ 46. ከፊቾ 47. ኮንታ 48. ኒያንጋቶም 49. ና…
Signed Joker 🃏
አንድ ጊዜ አንድ ሰው በአንድ ፎቅ ቤት ስር ተቀምጦ በተመስጦ ስልኩን እየነካካ ሳለ በድንገት ከላይ “የአንድ ብር ሳንቲም” ጭንቅላቱ ላይ ነጥራ አጠገቡ አረፈች፡፡ ይህ ሰው በጣም ስላመመው ጭንቅላቱን በማሻሸት ወደላይ በማየት የመታውን ሰው ለመሳደብ ሲቃጣው ጭንቅላቱን የመታችው የአንድ ብር ሳንቲም መሆኗን በማየቱ አንስቶ ኪሱ በመክተት ጸጥ አለ፡፡ እንደገና ተመሳሳይ ሁኔታ ሲከሰት አሁንም የለመዳት አንድ ብር በመሆኗ ቀና ብሎ ከመጮህ ይልቅ ህመሙን ታግሶ አንድ ብሯን በማንሳት ኪሱ ከተተ፡፡ ሁኔታው ለሶስተኛ ጊዜ ከተደገመ በኋላ በአራተኛው ጊዜ ጭንቅላቱ ላይ ያረፈው የለመደው የአንድ ብር ሳንቲም ሳይሆን ጠጠር ነበር፡፡ በዚያን ጊዜ ነበር፣ እጅግ በተቆጣ ድምጽ…
Signed Joker 🃏
"ገነት እና ሲኦል የሚባል ነገር አለ?" ዝነኛው ጦረኛ ወደ አንድ መነኩሴ ጋ በመሄድ ጥያቄ አቀረበላቸው። "እውነት ግን ሲኦልና ገነት የሚባል ነገር አለ?" አላቸው። "ማነህ አንተ?" "እኔ ማለት በምድር ላይ ሁሉም የሚፈራኝ ጀግና ጦረኛ ነኝ" "አሃ ጦረኛ ነህ!?" አሉ መነኩሴው በፌዝ ፈገግ ብለው። ከዚያም "ለመሆኑ ምን አይነት ያገር መሪ ነው እንዳንተ አይነቱን ሰው ጠባቂ አድርጎ የሚቀጥረው። ፊትህን ሳየው እኮ አስቂኝ ለማኝ ነው የምትመስለው" ጦረኛው ተናደደ። ሰይፉን ከሰገባው ለመምዘዝ ተዘጋጀ። መነኩሴው ግን ንግግራቸውን ቀጠሉ። "አሃ ለካ ሰይፍም ይዘሀል፤ ለነገሩ ሰይፍህ የዶሎዶመና የዛገ በመሆኑ የኔን አንገት ለመቁረጥ አይችልም" በዚህ ጊዜ ጦረኛው በቁ…
Signed Joker 🃏
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethioaperua. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Armageddon” (@ethioaperua), 6 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethioaperua.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.