25 Apr 2026, 10:11 UTC≈1,530 viewsread 22 August 2026 Photo
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17-20/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡
በርካታ የሪሚዲያል ተፈታኝ ተማሪዎች የዒድ አል አደሃ በዓልን በመጥቀስ አስተያየት አድርሳችሁናል።
ይሁን እንጂ ረዕቡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም የኢድ አል አደሃ በዓል በመሆኑ በዕለቱ ፈተና እንደማይሰጥ አገልግሎቱ አያይዞ ገልጿል፡፡
@ethio_uv_info
Signed Teke
25 Apr 2026, 10:10 UTC≈1,340 viewsread 22 August 2026 ተማሪዎች የመራጭነት ምዝገባ እንዴት ማድረግ ይችላሉ?
➫ የመመዝገቢያ ፖርታሉ https://uni.mirchaye.nebe.org.et ላይ ይግቡ፣
➫ በሚመጣላችሁ ገፅ ላይ ቋንቋ ይምረጡ፣
➫ በፋይዳ አማካኝነት ወደ መለያ የሚለውን ይጫኑ፣
➫ 16 አኃዝ ያለውን የፋይዳ ቁጥር (FAN) ያስገቡ፣
➫ ከፋይዳ በስልካችሁ የሚላከውን ባለ 6 አኃዝ የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ያስገቡ፣
➫ ከፋይዳ ያገኛችሁት መረጃ ትክክል ከሆነ "ይቀጥሉ” የሚለውን በመጫን “መገለጫዎን ይጨርሱ'' በሚለው ገፅ ውስጥ ስም፣ የአባት ስም፣ የአያት ስም በማስገባት በአካባቢው የሥራ ቋንቋ ትመዘግባላችሁ፡፡
➫ የአካል ጉዳት ካለ ከዝርዝሩ በመምረጥ “ያስገቡ” የሚለውን በመጫን ቋሚ የመራ…
Signed Teke
25 Apr 2026, 10:09 UTC≈1,010 viewsread 22 August 2026 Photo
በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ዛሬ ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም ተጀምሯል፡፡
የምዝገባ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል 👇
https://uni.mirchaye.nebe.org.et
ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል?
➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣
➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡
@ethio_uv_info
Signed Teke
24 Apr 2026, 20:18 UTC842 viewsread 22 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በሌላ በኩል ፦
- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም
- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም
- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም
- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም…
Signed Teke
2 Apr 2026, 14:32 UTC≈1,050 viewsread 22 August 2026 Photo
የተለያዩ
➠ አስገራሚ አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ ታሪኮችን
➠ የፍልስፍና ፅሁፎችን
➠ Motivation Quotes
➠ መፅሀፍትን በPDF
➠ ግጥም
የሚያገኙባቸው ቻናሎች
Signed Some body
Channel photo removed
9 Feb 2026, 15:38 UTC≈1,660 viewsread 22 August 2026 Photo
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ይሰጣል። - ትምህርት ሚኒስቴር
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል፡፡
ባለፉት ሁለት ዓመታት የመልቀቂያ ፈተናው በወረቀት እና በበይነ መረብ ሲሰጥ እንደነበር፣ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መድረክ ላይ የተገኙት ሚኒስትሩ አስታወሰዋል፡፡
ዘንድሮ ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት የተለያዩ ግብዓቶች ለክልሎች ድጋፍ እየተደረገ ሲሆን፤ በፈተና ጣቢያዎች በቂ የኢንተርኔት አቅርቦት እንዲኖር ከኢትዮ ቴሌኮ…
Signed Teke
9 Feb 2026, 15:37 UTC985 viewsread 22 August 2026 Photo
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአማራጭ የመምህራን ትምህርት ፕሮግራም (Alternative Teacher Training Program) ለመማር አመልክተው ለተመረጡ አመልካቾችን ጥሪ አድርጓል፡፡
በዚህም ለስልጠናው ተመዝግባችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው ውሳኔ መሰረት የሚጠበቅባችሁን እንድትፈፅሙ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
ውሳኔ 1: የትምህርት ወጪያችሁ ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ተሸፍኖ፣ ነገር ግን የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት በግላችሁ ሸፍናችሁ፤ በመደበኛው (በቀን) መርሐግብር ወይም ከሰኞ እስከ ዓርብ በማታው መርሐግብር ወይም በቅዳሜ እና እሑድ መርሐግብር መማር የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ይህን ዕድል መጠቀም የምትፈልጉ አመልካቾች (የስማችሁ…
Signed Teke
9 Feb 2026, 15:36 UTC995 viewsread 22 August 2026 Photo
ላለፉት 15 ቀናት ሲካሔድ የቆየው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ተጠናቋል።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ለ10ኛ ጊዜ ሲካሔድ የቆየው የስፖርት ፌስቲቫሉ፤ በ15 ልዩ ልዩ የስፖርት አይነቶች በሁለቱም ጾታ በ48 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ከ7,500 በላይ አትሌቶችን አስተናግዶ ፍጻሜውን አግኝቷል።
@ethio_uv_info
Signed Teke
9 Feb 2026, 06:25 UTC≈1,110 viewsread 22 August 2026 Photo
የፋይዳ መታወቂያ ያውጡ!
ማንኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ማውጣት እንዳለባቸው ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ መስጠቱ ይታወቃል፡፡
ይህንንም ተከትሎ የመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ተማሪዎቻቸው በሙሉ የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) እንዲያወጡ እያደረጉ ነው፡፡
ብሔራዊ መታወቂያው ለምዝገባ፣ ለፈተና እንዲሁም ለተለያዩ የግቢ ውስጥ አግልጋሎቶች ግዴታ እንደሚሆንም እየተገለፀ ነው፡፡
የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ፣ ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለመፈተን፣ የብቃት ምዘና ፈተና (Licensing Exam) ለመውሰድ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገ…
Signed Teke
8 Feb 2026, 08:15 UTC798 viewsread 22 August 2026 Photo
#ERMP #BluePrint
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና የካቲት 09 እና 10/2018 ዓ.ም በተመረጡ የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡
ተፈታኞች የፈተናውን መመሪያ፣ ብሉ ፕሪንት፣ የተፈታኞች ዝርዝር እና ሌሎች መረጃዎችን ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ 👇
https://www.moh.gov.et/ermp-announcements
@ethio_uv_info
Signed Teke
23 Dec 2025, 05:26 UTC≈1,440 viewsread 22 August 2026 Photo
#JinkaUniversity
በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ መጥፋቱ በጤና ሚኒስቴር ተረጋግጦ ጥሪ እስከሚደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።
በሌላ መረጃ፤
ከአሪ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ትምህርት ለመከታተል ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ የ21 ቀናት Quarantine ወስዳችሁ በዩኒቨርሲቲው ነፃ የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት እያገኛች…
Signed Teke
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ethio_uv_info. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.