የኤርትራ ወታደራዊ አዛዦች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸውን አምባሳደር ባጫ ደበሌ ገለጹ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ የጦር አዛዦች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ዛላምበሳ ከተማ በግልጽ መግባታቸው እና የኤርትራን ሰንደቅ ዓላማ መስቀላቸው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የክልል አንድነት በግልጽ የጣሰ ድርጊት መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ገለጹ። አምባሳደር ባጫ ደበሌ ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት፣ ይህ ክስተት በተናጥል የተከሰተ ሳይሆን በኤርትራ አገዛዝ እና "ጽምዶ" በተባለው የሕወሓት ቡድን መካከል ሲካሄድ የቆየው ስውርና ግልጽ ቅንጅት ውጤት ነው። አምባሳደሩ አክለውም፣ የኤርትራ ጦር ታንኮችንና ከባድ መሣሪያዎችን ወደ ትግራይ ክልል በ…

Channel
ምጥን መረጃ 🎤 📻
@ethio33333
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
386subscribers
+1 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002067958890 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethio33333 |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ethio33333 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 05:21 | 386 | +1 |
| 8 Aug 2026, 08:31 | 385 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 23 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 26.3%
- avg views ÷ 386 subscribers
- Avg views / post
- 102
- 18 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 18
- of 18 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 18 (23 July 2026 – 7 August 2026) |
| Views total | 1,830 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 8 Aug 2026, 08:31 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 2m 53s
- Average length
- 2m 53s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
Photo, posted without a caption
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2018 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ የሱባዔ መልእክት አስተላለፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ለ2018 ዓ.ም ጾመ ማርያም (ፍልሰታ) ባስተላለፉት የቡራኬና የሱባዔ መልእክት፣ ምእመናን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመጠበቅና ፍቅርን በመተግበር ሱባዔውን እንዲያሳልፉ ጥሪ አቀረቡ። ቅዱስነታቸው በመልእክታቸው እግዚአብሔርን መውደድ በምናባዊ ነገር ሳይሆን ትእዛዙን በመጠበቅና ባልንጀራን ፤ መላውን የሰው ወገን እንደ ራስ አድርጎ በመውደድ የሚገለጽ መሆኑን ገልጸዋል። ድንግል ማርያም ከአእላፋት መላእክት በላይ የምትበልጥ የአምላክ ማደሪያ በመሆኗ፣ ምእመናን በጾሙ ወቅት የእግዚአብሔ…
ኤር ኢንዲያ አቶ ተወልደ ገብረማርያም አዲሱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አድርጎ መሾሙ ተሰማ የታታ ግሩፕ ባለቤት የሆነው ኤር ኢንዲያ ቦርድ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቪዬሽን ባለሙያ አቶ ተወልደ ገብረማርያምን የአየር መንገዱ አዲስ ዋና ስራ አስፈፃሚና ማኔጅንግ ዳይሬክተር አድርጎ በይፋ መሾሙ ተነግሯል። ይህንን ኃላፊነት ከመረከባቸው በፊት፤ ሐምሌ 2018 መጀመሪያ ላይ አቶ ተወልደ የፓኪስታን አለምአቀፍ አየር መንገድ (PIA) ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነዉ መመረጣቸው ተዘግቦ ነበር። አዲሱ ዋና ስራ አስፈፃሚ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በቆዩባቸው ዓመታት አየር መንገዱን የአፍሪካ ትልቁና አትራፊው ተቋም እንዲሆን በማድረግ ዓለም አ…
የፆታ ውዝግብ( የሆርሞን መብዛት ) ኢትዮጵያዊቷን አትሌት ወደ ወንድ የሚያደላ የሆርሞን መብዛት አለባት በሚል ምክንያት ወደ አሜሪካ ሳትጓዝ ቀረች። በጋና አክራ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ400ሜ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችውና በአሁኑ የአሜሪካ ኦሪገን.... ዩጂን ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጠንካራ ዝግጅት ስታደርግ የቆየችው እንዲሁም ለአሸናፊነት ቅድመ ግምት የተሰጣት አጃይባ አሊየ ወደ አሜሪካ ሳትጓዝ ቀርታለች። አትሌት አጃይባ በሻምፒዮናው ላይ እንድትወዳደር ስም ዝርዝሯ የገባ እና የአሜሪካ ቪዛ ተሰጥቷት ነበር። ለሲዲ ስፖርት ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ ባለሙያ አትሌቷ ከፆታ ውዝግብ ማለትም (…
ፖለቲከኛ አቶ አበባ አካሉ መታሰራቸው ተሰማ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ በመስጠት እና በፓርቲ ፖለቲካ የሚታወቁት አቶ አበበ በትናንትናው ዕለት መታሰራቸውን የቤተሰብ ምንጮች ለአንዳፍታ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ፖለቲከኛው በምን ምክንያት እንደታሰሩ ያልታወቀ ሲሆን፤ ባሁኑ ሰአት ሜክሲኮ በሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ እንደሚገኙም ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል፡፡
በምዕራብ ትግራይ "አዲስ ግጭት መቀሰቀሱን" የ #ትግራይ ባለሥልጣናት ገለጹ የትግራይ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በምዕራብ ትግራይ “አዲስ ወታደራዊ ጥቃት ከፍቷል” ሲሉ ከሰሱ። ግጭቱ ቅዳሜ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ማለዳ በምዕራብ ትግራይ ዞን በሸረሪና አቅጣጫ መጀመሩን ገልጸዋል። ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የሚመራው የክልሉ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ የፌደራል መንግሥት በምዕራብ ትግራይ ዞን «ግልጽ ጦርነት ከፍቷል» ሲል በመክሰስ ከክልሉ ጋር የቆየውን ፍጥጫ አባብሶታል ብሏል።
• የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ይፋዊ የእጩዎች ጥቆማ ዛሬ ተጀምሯል” አቶ ኃይሉ ሞላ የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴው ዋና ሰብሳቢ አቶ ኃይሉ ሞላ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል መግለጫ ሰጥተዋል። የፌዴሬሽኑ ምርጫ በመጪው መስከረም 5 ቀን 2019 ይካሄዳል። ዘንድሮ ከፊፋ በተሰጣቸው ምክረ ሀሳብ የተሻሻለውን ደንብ መሰረት አድርጎ ምርጫው ፕሬዚዳንታዊ በሆነ መልኩ ብቻ ይካሄዳል። አዲሱ የምርጫ ስርዓት እጩ ፕሬዚዳንቶች የራሳቸውን ካቢኔ ይዘው መወዳደር ይችላሉ። እያንዳንዱ እጩ ፕሬዚዳንት 1 ምክትል ፕሬዚዳንትን ተጠባባቂዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 14 አባላት ያሉት ካቢኔ ይዞ ለውድድር መቅረብ እንደሚጠበቅበት ሰብሳቢው ገልጸዋል። በምርጫው ዕለት ድምጽ …
መልካም ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል። የበረራ አገልግሎቱ፣ ዘወትር #ቅዳሜ ከጎንደር ወደ ሁመራ የሚደረግ ሲሆን ዘወትር #ሰኞ ደግሞ ከሁመራ ወደ ጎንደር አገልግሎት እንደሚሰጥ አሚኮ ዘግቧል። @tikvahethiopia
ጄኤፍኤም ሬዲዮ ከታገደ አንድ ሳምንት በኋላ፤ አሐዱ ሬዲዮ እና አርትስ ቲቪ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ጄኤፍኤም 106.7 የሬዲዮ ጣቢያ ለስድስት ወራት ከአየር ላይ እንዲታገድ ከወሰነ ከአንድ ሳምንት በኋላ፣ አሐዱ ሬዲዮ 94.3 እና አርትስ ቴሌቪዥን የመገናኛ ብዙኃን ደግሞ የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ ውሳኔዎቹን ያሳለፈው በአዋጅ ቁጥር 1238/20013 በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት በተደረገ የይዘት ክትትል፣ የኢንስፔክሽን ምልከታ እና የተስተዋሉ የህግ መተላለፎችን በመገምገም እንደሆነ ገልጿል። ባለሥልጣን አሐዱ ኤፍኤም 94.3 እና አርትስ ቴሌቪዥን የተሰጣቸውን የይዘት ግ…
የዘመን አቆጣጠራችን ይቀየር ተባለ‼️ በምክክሩ ላይ የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች ቀርበዋል። በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ውስጥ የሂጅራ ወይም የእስላማዊ የዘመን አቆጣጠር ይካተት፣ «ዓመተ ምህረት» የሚለው ይቅርና አሁን ያለው የፈረንጆቹ አቆጣጠር ይቀጥል፣ እንዲሁም ከእስልምናም ሆነ ከክርስትና ሃይማኖቶች ነፃ የሆነ የዘመን አቆጣጠር እንከተል የሚሉ ምክረ ሃሳቦች መቀረባቸው ታውቋል። በተነሱት አጀንዳዎች ላይ እስካሁን ውሳኔ ደረጃ ላይ አልተደረሰም፣የውሳኔ ሂደቱ ገና መሆኑን ገልፀዋል።
ሳዑዲ ተጨማሪ አምስት ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች። ወደ ሳዑዲ አረቢያ አደንዛዥ ዕጽ በድብቅ ሲያስገቡ ተይዘዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያን በሞት የተቀጡት ሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. በአሲር ግዛት መሆኑን የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር ገልጿል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሳዑዲ መንግስት የሞት ቅጣት የተፈጸመባቸው ኢትዮጵያውያን ቁጥር 17 ደርሷል። ሰኔ 16 አምስት፣ ሰኔ 1 አራት፣ ሚያዚያ 13/2018 ዓ/ም ሦስት ኢትዮጵያውያን በሞት ተቀጥተዋል። ሚኒስቴሩ በመግለጫው፣ "የፀጥታ አካላት ወንጀለኞቹን በቁጥጥር ስር አውለው ባደረጉት ምርመራ ጥፋቱን መፈጸማቸው በመረጋገጡ ክስ እንዲመሰረትባቸው ተደርጓል" ብሏል። በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ይግባኝ ቢጠየቅም የጠቅላይ ፍር…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ethio33333. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 699,120 of 1,160,990entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ምጥን መረጃ 🎤 📻” (@ethio33333), 386 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethio33333.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.