https://vt.tiktok.com/ZSuSmb5XQ/
Signed Surafel

Channel
@erkanewnetsurafi
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
158subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001221303779 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @erkanewnetsurafi |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 September 2026 |
| On Telegram | t.me/erkanewnetsurafi |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 00:55 | 158 | -2 |
| 28 Aug 2026, 00:37 | 160 | +1 |
| 20 Aug 2026, 08:52 | 159 | -2 |
| 8 Aug 2026, 17:01 | 161 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:54 | 161 | first reading |
20 posts held, back to 15 December 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
https://vt.tiktok.com/ZSuSmb5XQ/
Signed Surafel
እንኋት እናቴ / Surafel Dejene / ጌትነቱን ትቶ ጌታዬ በመስቀል ከወንበደዎች ጋር በትዕቢት ቢሰቀል እርሱ ለወደደው ጌትነት ለቀባው ከሁሉም ለአንዱ እናቱን የሰጠው እንኋት ለአንተ ነች እንኋት ለትውልድ አለሙ እስኪያልፍና በዓለሙ እስኪፈረድ ክፉ እስከ አሸዋ ቢያስድዳት ቅሉ ፣ የፈጣሪ እጆቹ የሚጠባበቁት እስኪመሳቀሉ የሰው ዘርን ሁሉ : አዳምን በሙሉ እግዜር ስለፍጥሩ ፥ ያመነውን ሁሉ ዘር ቀለሙን ሳይለይ ሀብቱንም ሳይለካ ድንህነቱን ሳያይ ሊያድን በመስቀሉ ከመሐል መዋሉ አንድምታ ለትውልድ እንዲሆነው ውሉ አንድም እንደሰው ልጅ መራራን መቀበል አንድም እንደ አምላክ መቃብር መፈንቀል የሀጢያትን እዳ በሞት ስለመሻር እንዲህ ነው ጌትነት …
Signed Surafel
ዝጉም ክፍቱም ደጅሽ ብቻ ለአንዱ ልጅሽ ለሳት ነበልባሉ ለሐዲስ አምሳሉ ትውልድ ሲተነብይ ብርሃን እንደሚያይ የቀናው መንግስቱ እንዴት ደፍረው ፡ ስለሞቱ ሻቱ? ቀድመው ሚስጥር ሲያቁ እስከመነሳቱ? አቤቱ ! ርዕስ - አቤቱ (ሱራፌል ደጀኔ )
Signed Surafel
<<ድንግል ማርያም>> በአንቺ የምተማመነው በውቅያኖስ እና በጠፈር መካከል ካለው አልማዝ ድንጋይ ከተጠጋ ሰው በላይ ያንቺን መጠጊያነት እመካበታለው!። ለምን?❕ ከአንቺ የተወለደው ለዳንኤል አናብስት ያሰገደ ፥ ለሠለስቱ ደቂቅ እሳት ያጠፋ ፥ ለእስራኤል ባሕር የከፈለ ፥ ለዳዊት ጠላት ያጠፋ ነውና ፣ ምኑን እፈራዋለው?? አውሬ እንዳያስፈራኝ የአናብስቱ ጌታ! እሳትን አልፈራ የእሳቱ ጌታ! ባህርን አልፈራ የባህሩ ጌታ!➖ ከአንቺ ማህጸን ተገኝቶልኝ ምን አይቼ እደነግጣለው!! ብሎ ይናገራል። 🔶ስለዚህ ሰማይ መጅ ቢሆን ፥ ምድር ወፍጮ ብትሆን፣ ከመካከል አጣብቀው ቢፈጩኝ፥ አንቺ እያለሽልኝ እኔ ምን እሆናለው?! እንደ ኖህ ዘመን ሰማይ ንፍር ውሃ ቢያዘንብ ፥ ምድርም…
Signed Surafel
እንኋት እናቴ / Surafel Dejene / ጌትነቱን ትቶ ጌታዬ በመስቀል ከወንበደዎች ጋር በትዕቢት ቢሰቀል እርሱ ለወደደው ጌትነት ለቀባው ከሁሉም ለአንዱ እናቱን የሰጠው እንኋት ለአንተ ነች እንኋት ለትውልድ አለሙ እስኪያልፍና በዓለሙ እስኪፈረድ ክፉ እስከ አሸዋ ቢያስድዳት ቅሉ ፣ የፈጣሪ እጆቹ የሚጠባበቁት እስኪመሳቀሉ የሰው ዘርን ሁሉ : አዳምን በሙሉ እግዜር ስለፍጥሩ ፥ ያመነውን ሁሉ ዘር ቀለሙን ሳይለይ ሀብቱንም ሳይለካ ድንህነቱን ሳያይ ሊያድን በመስቀሉ ከመሐል መዋሉ አንድምታ ለትውልድ እንዲሆነው ውሉ አንድም እንደሰው ልጅ መራራን መቀበል አንድም እንደ አምላክ መቃብር መፈንቀል የሀጢያትን እዳ በሞት ስለመሻር እንዲህ ነው ጌትነት …
Signed sura
< አቋም እንደ አቡኑ አቋቋም > አቋም የውሳኔ በር ነው ። አቋም ያለው ሰው የህይወት ውጣ ውረዶችን የሚያስተናግድበት መንገድ ግር አይለውም ። የሚገፋውን እንዴት መግፋት እንዳለብት ፤ የሚነሳውን እንዴት ማንሳት እንዳለበት ፤ የሚተወውን እንዴት መተው እንደሚችል ፤ ምርጫው እንዴት ትክክል እንደሆነ የመረዳት ጥበብም ጭምር ይኖረዋል ። ልክ እንደ አቡኑ አቋቋም በአይጥ ሸለምጥማጥ አየሁ ሰበብ ዘመም ያለማለት ፤ በጧፍ እየነደዱ ፀሎትን ያለማቋረጥ ፤ ላመኑበት ነገር ፅኑ አቋም ለሚፈተኑበት ነገር ማሸነፊያ ፤ ለሚወድቁበት ነገር ቀና ማያ አቋም የውሳኔ በር ነውና ፤ አቋም እንደ አቡኑ አቋቋም ሊሆን ይገባል ። ሱራፌል ደጀኔ @erkanewnetsurafi
Signed sura
ስለሞቱ ትንሳኤ እንዳገኝን የማያውቁ እነሱ ከማን ወገን ናቸው ? ሱራፌል ደጀኔ በየእለቱ እየተወለደን በእየለቱ በምንሞት እኛ ፥ ፍቅር ደግነቱ ፍፁም በዚች አለም ሳለን ያልገባን ወዴት ቢወረውሩን መሃይማንነታችንን ምንስ ተራራ ቢያሳዩን የአምላክን ከፍታ መረዳት ይቻለን ይሆን ? ጌታችን መድሃኒታችን በወደደው በእለተ አርብ በመስቀል ሲውል / በእውኑ የአዳም አምላክ የመሆን ፍላጎት ሲፈፀምስ / በትንሳኤ መነሳት እንዳለ ያስተማረንን አምላክ ስለምን ዘነጋነው ? እድሚያችን የሚመስለን የምንኖረው 20 ፣ 40 ወይንስ 80 አድርገነው ነው ወይስ ከስጋ ፍቃድ አለም ውጪ ያለው የኛ እንዳልሆነ ንቀነው እና ቀሎብን ነው ? ፍፁም በመከራ በሃዘን ለሚደሰቱትስ ፍፁም ክ…
Signed Surafel
" ለነገ ራሱ ያውቃል " ❗️ ዛሬ የራሱ መልክ አለው ፤ ልፋት ትጋት እና ትዕግሥት የሚጠይቅ ከትናንት አንድ እርምጃ መሻገርም ነው ፤ ከባዱ አስቸጋሪው ሁሉ ባለፈው ነገር ውስጥ ለዛሬ ግብዓት ለነገ ደሞ ስለመኖር እውቀት ሆኖ አለ : በርግጥ ለነገ ራሱ ያውቃል ዛሬን በልኩ ማለፍ እና እንደሚሆን መኖር ትልቁ ስኬትም ስጦታም ጭምር ነው።
Signed Surafel
የቀን በቀቀን በድምፅ 'ሚርቀን ካልነጋ በቀር ፤ ቀን ካለወጠ የማይወጣለት እየተናጠ እሪ እሪ ብቻ : ጩኸት ጩኸቱ የሚያስገመግም ከላይ ካናቱ ደግነት ኖሮ ደግነት ሲያጣ ነገ እስኪ ይምጣ እንድንሳደብ ፤ እንድንቆጣ ❗️ - Surafel Dejene
Signed ሱራፌል
እንኋት እናቴ / Surafel Dejene / ጌትነቱን ትቶ ጌታዬ በመስቀል ከወንበደዎች ጋር በትዕቢት ቢሰቀል እርሱ ለወደደው ጌትነት ለቀባው ከሁሉም ለአንዱ እናቱን የሰጠው እንኋት ለአንተ ነች እንኋት ለትውልድ አለሙ እስኪያልፍና በዓለሙ እስኪፈረድ ክፉ እስከ አሸዋ ቢያስድዳት ቅሉ ፣ የፈጣሪ እጆቹ የሚጠባበቁት እስኪመሳቀሉ የሰው ዘርን ሁሉ : አዳምን በሙሉ እግዜር ስለፍጥሩ ፥ ያመነውን ሁሉ ዘር ቀለሙን ሳይለይ ሀብቱንም ሳይለካ ድንህነቱን ሳያይ ሊያድን በመስቀሉ ከመሐል መዋሉ አንድምታ ለትውልድ እንዲሆነው ውሉ አንድም እንደሰው ልጅ መራራን መቀበል አንድም እንደ አምላክ መቃብር መፈንቀል የሀጢያትን እዳ በሞት ስለመሻር እንዲህ ነው ጌትነት …
Signed ሱራፌል
⚠️ ማህበረሰባዊ ፈቀቅታ ፪ ( ሱራፌል ደጀኔ ) አሸናፊ መሆን ፥ ባለድልነት ሌሎችን ከማንበርከክ እና የራስን ከማጥፋት ጋር የተቆራኘ ፅንሰ ሀሳብ አይደለም ፤ አሸናፊ መሆን በውድድር መሃል ነጥሮ መገኘት እና የተሻለ ውጤታማነት የሚያጎናፅፉ ተግባርን መላበስ ነው ❗️ ትልቁ አሸናፊነት ደግሞ ተወዳዳሪነቱ ከራስ እና ከቀድሞ ግለ ማንነት ጋር የተያያዘ ሲሆን ፥ ከየት ተነሳሁ ፡ ነገ መድረስ ከምፈልገው ዛሬ ምኑ ላይ ነኝ ብሎ በመፈተሽ የሚገኝ ታላቅነት ነው ❗️ ራሱን ማሸነፍ የቻለ ውጤታማነቱን ከራሱ አተያይ አቅም እና ችሎታ አንፃር የሚለካ አሸናፊ ከሁሉም የበለጠ የተከበረ እና የተወደደ ነው ፤ ከዛ ውጪ ያለው ሌሎችን በመጣል ራሱን ከፍ ለማድረግ የሚጥር …
Signed ሱራፌል
Good Morning 🎈 #Debre_Birhan_circus https://t.me/erkanewnetsurafi
Signed None
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @erkanewnetsurafi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“እርቃን እውነት” (@erkanewnetsurafi), 158 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/erkanewnetsurafi.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.