27 Aug 2026, 14:46 UTC815 views5 reactionsread 28 August 2026 Photo
🔴 Happening Now at EPSS!
The Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) is hosting the Country Coordinating Mechanism–Ethiopia (CCM/E).
CCM/E is a national partnership that brings together government institutions, civil society, development partners, affected communities and other stakeholders to coordinate and oversee Global Fund-supported programmes addressing HIV, tuberculosis and malaria in Ethiopia.
Toda…
👍5
Signed selam Yideg
26 Aug 2026, 17:14 UTC≈1,100 views11 reactionsread 28 August 2026 Photo
አገልግሎቱ በ5ኛው የአፍሪካ አቅርቦት ሰንሰለት የልህቀት ሽልማት (ASCEA 2026) የ«Gold Award» አሸናፊ ሆነ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው 5ኛው የአፍሪካ አቅርቦት ሰንሰለት የልህቀት ሽልማት (ASCEA 2026) የ«Gold Award» አሸናፊ ሆነ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ሽልማቱ አገልግሎቱ በመድኃኒትና በሕክምና ግብዓቶች ግዥ፣ በአቅርቦት ሰንሰለት አመራር ያሳየውን የተሻለ አፈጻጸም የሚያረጋግጥ እውቅና መሆኑን ጠቁመዋል።
በተለይም የዲጂታል ሽግግር፣ በመረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ አሰጣጥ፣ የግዥና ሂደቶችን ማሻሻል …
❤8👍3
Signed selam Yideg
25 Aug 2026, 20:35 UTC≈1,180 views6 reactionsread 28 August 2026 የ13ኛው የምስራቅ አፍሪካ ጤና ፌዴሬሽኖች ጉባኤ ተሳታፊዎች አገልግሎቱን ጎበኙ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
“ፅናት፡ የምስራቅ አፍሪካን የጤና ኢኮኖሚ መገንባት!” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 13ኛው የምስራቅ አፍሪካ ጤና ፌዴሬሽኖች ጉባኤና ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን የተሳተፉ አካላት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎትን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ወቅት ተሳታፊዎቹ የአገልግሎቱን የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶች አቅርቦት፣ ማከማቻና ስርጭት ሥርዓት እንዲሁም በቴክኖሎጂ የታገዙ የቁጥጥርና የአስተዳደር ሥርዓቶችን ተመልክተዋል።
የጅቡቲ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ መሀመድ አሊ በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት፣ አገልግሎቱ የሕክምና ግብዓቶችን በሚያሰራጭበት ወቅት የሚጠቀምበት …
❤6
Signed selam Yideg
25 Aug 2026, 20:35 UTC997 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed selam Yideg
25 Aug 2026, 08:49 UTC≈1,200 views8 reactionsread 28 August 2026 Photo
እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
#mawlid
👍6❤2
Signed selam Yideg
21 Aug 2026, 17:40 UTC≈2,170 views11 reactionsread 28 August 2026 Photo
የጃፓን የፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎትን ጎበኙ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የጃፓን የፓርላማ አባላት እና የጃፓን አምባሳደር በኢትዮጵያ Mr.Shibata Hironori አገልግሎቱን ጎብኝተዋል።
የፓርላማ አባላቱ በጉብኝታቸው ወቅት አገልግሎቱ በሀገሪቱ የመድኃኒትና የጤና ግብዓቶች አቅርቦትና ስርጭት ዘርፍ እያከናወነ ስላለው ሥራ የተለያዩ መረጃዎችን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ አብራርተዋል።
በተጨማሪም የአገልግሎቱን የግዥ፣ የማከማቻና የስርጭት ሥርዓት እንዲሁም ለጤና ተቋማት የሚደረገውን የጤና ግብዓት አቅርቦት በተመለከተ ገለጻ ተደርጎላቸዋል።
የጃፓን የፓርላማ አባላቱ በተለይም በመድኃኒት አቅርቦት …
❤9👍2
Signed selam Yideg
15 Aug 2026, 11:43 UTC≈2,520 views13 reactionsread 25 August 2026 Photo
አገልግሎቱ የቅርንጫፎቹን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ገመገመ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከነሐሴ 4 ቀን ጀምሮ ሲያካሂድ የቆየውን የ2018 በጀት ዓመት የቅርንጫፎች የተቀናጀ የሥራ አፈጻጸም ምዘና አጠናቀቀ። የምዘናው ማጠናቀቂያ ፕሮግራም ከሁሉም ቅርንጫፍ ሠራተኞች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ (Town Hall Meeting) በተደረገ ውይይት ተካሂዷል።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት፤ ምዘናው በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ ውጤቶችን ለመገምገም፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለመቀመር፣ ክፍተቶችን ለመለየት እና የሪፖርቶችን ተጨባጭነት ለማረጋገጥ ያስቻለ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
አገ…
👍10❤3
Signed selam Yideg
11 Aug 2026, 19:12 UTC≈2,530 views13 reactionsread 25 August 2026 Photo
በአገልግሎቱ ሁሉም ቅርንጫፎች የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ምዘና እየተካሄደ ነው
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት በሁሉም ቅርንጫፎች የ2018 በጀት ዓመት የተቀናጀ የሥራ አፈጻጸም ምዘና (Performance Evaluation) ማካሄድ የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ኦረንቴሽን ለተሳታፊዎች ተሰጠ። ምዘናውን ከዋናው መሥሪያ ቤት የተውጣጡ የማኔጅመንት አባላትና ባለሙያዎች የሚያካሂዱት ይሆናል።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ በዙም (Zoom) ባስተላለፉት መልዕክት፤ ግምገማው ከነሐሴ 4 እስከ 8/2018 ዓ.ም. በሁሉም ቅርንጫፎች እንደሚካሄድ ገልጸዋል። በሂደቱም የመጋዘን አሠራር፣ የቆጠራ…
👍9❤4
Signed selam Yideg
7 Aug 2026, 18:03 UTC≈3,080 views4 reactionsread 25 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍3❤1
Signed selam Yideg
7 Aug 2026, 18:03 UTC≈2,990 views13 reactionsread 25 August 2026 የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በባህር ዳር ዘመናዊ የሕፃናት ማቆያ ማዕከል አስመረቀ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የባህር ዳር ቅርንጫፍ የሠራተኞችን የሥራና የቤተሰብ ሕይወት ለማመጣጠን እንዲሁም የሕፃናትን ደህንነትና እንክብካቤ ለማረጋገጥ ያስገነባውን ዘመናዊ የሕፃናት ማቆያና መንከባከቢያ ማዕከል በይፋ አስመረቀ።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታዎች ክብርት ፍሬህይወት አበበ እና ክብርት ሰሀርላ አብዱላሂ፣ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ፣ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታሪኩ፣ የሴቶችና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ዳታን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
❤11👍2
Signed selam Yideg
7 Aug 2026, 18:02 UTC≈1,960 views5 reactionsread 25 August 2026 Photo
አቶ ታሪኩ በላቸው በአብክመ ጤና ቢሮ ላበረከቱት ላቅ ያለ አገልግሎት የእውቅና የምስክር ወረቀት እና ሽልማት ተበረከተላቸው
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት (አብክመ) ርዕሰ መስተዳድር እና ጤና ቢሮ ለኢትዮጵያ መድኃኂት አቅራቢ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ለሆኑት ለአቶ ታሪኩ በላቸው የላቀ አገልግሎት ዕውቅና መስጠቱን ሠሞኑን ባህር ዳር በተደረገ ስነ ሰርዓት ላይ አስታወቀ።
አቶ ታሪኩ በላቻው ከታህሳስ ወር 2009 ዓ.ም እስከ ጥቅምት ወር 2014 ዓ.ም ድረስ በክልሉ ጤና ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊነት ተመድበው ላበረከቱት ላቅ ያለ አገልግሎት፣ ለአመራር ብቃታቸው እንዲሁም ለዘርፉ ዕድገት ላደረጉት አስተዋጽኦ ነው ይህ የምስክ…
❤3👍2
Signed selam Yideg
5 Aug 2026, 19:05 UTC≈1,980 views10 reactionsread 21 August 2026 Photo
የታንዛኒያ የጤናው ዘርፍ ልዑካን ቡድን አባላት አገልግሎቱን ጎበኙ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የታንዛኒያ የጤናው ዘርፍ ልዑካን ቡድን አባላት በአገልግሎቱ በመገኘት ከህክምና ግብአቶች የግዥ ሂደት እስከ ቀጥታ ስርጭት ተደራሽነት ያለውን የአቅርቦት ሰንሰለት ምን እንደሚመስል ልምድ ልውውጥ አከናውነዋል።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ የተቋሙን ትልልቅ ስትራቴጅክ ጉዳዮች እና የአሰራር ስርአቶች በሰፊው ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ፤ ልምድ ልውውጡ የአፍሪካን የእርስ በእርስ ትብብር ለማሳደግ ወሳኝ ሚና አለው ብለዋል።
አገልግሎቱ በ2030 አሰራሩን 100% ወደ ዲጅታል በመቀየር የመድኃኒቶችን የመገኘት ምጣኔ በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ በተ…
❤8👍2
Signed selam Yideg
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @epsaethiopia2012. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.