ወደ እግዛብሔር መቅረብ የሆነ ግዜ ነው እኔ አባቴ እና የ 3 አመት ትንሹ ወንድሜ መንገድ ላይ እየሄድን አባቴ የትንሹን ወንድሜን እጁን ይዞት ይራመዳል:: አባቴ በጣም ተረጋግቶ ይሄዳል ትንሹ ወንድሜ ግን እየሮጠ ነው:: አባቴ አንድ እርምጃ በወሰደ ቁጥር ትንሹ ወንድሜ ሶስት እርምጃ ወደፊት ይሮጥ ነበር:: የአባቴ አንድ እርምጃ የትንሹ ወንድሜ ሶስት እርምጃ ነበር:: መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር “ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።” — ያዕቆብ 4፥8 8 Move your heart closer and closer to God, and he will come even cl…

Channel
M.r anointed
@ephitiyesermons
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
41subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001117291449 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ephitiyesermons |
| Created | Between 1 February 2017 and 31 August 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ephitiyesermons |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 14:04 | 41 | +1 |
| 10 Aug 2026, 19:01 | 40 | no change |
| 6 Aug 2026, 19:54 | 40 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 3 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 5 March 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሰሞኑን ታክሲ ውስጥ የሆነ ገጠመኝ አጋጠመኝ:: አንድ የሰከረ ሰው እኔ የተሳፈርኩበት ታክሲ ውስጥ ጋቢና ገባ:: ትንሽ ከሄደን በኃላ ከጋቢናው ወደ ኃላ ወደ ረዳቱ ዞረና ወራጅ አለ ብሎ ጮሀ:: ዋናው ታክሲውን የሚነዳው ሹፌር ከአጠገቡ እያለ ወደ ኃላ ዞሮ በተዘዋዋሪ ለረዳቱ ነገረው ማለት ነው:: ረዳቱም ተመልሶ ለሹፌሩ ወራጅ አለ ብሎ ነገረው ማለት ነው:: ይህ ሰወዬ ከብዙ ክርስትያኖች ህይወት ጋር ይገናኛል:: ብዙ ክርስትያን ፊት ለፊቱ ውስጡ እየሱስ እያለ ለሚያረገው እንቅስቃሴ ሁሉ በተዘዋዋሪ በነብይ ከእግዛብሄር እንዲነግረው ይፈልጋል:: እግዛብሄር በነብያት ይናገራል :: ነብያት ግን የእግዛብሄርን ደምፅ ክርስትያን እንዲሰማ እንዲያሳድጉ ነው የተጠሩት:: …
ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮችህ ስር መድሀኒትን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛው ከርማለው GODS LOVE IS THE ANSWER TO THE QUESTION OUR SOUL IS ASKING
This is a new wine ❤️
መንግስተ ሰማይ ደስታ ብቻ እንዳለ የሚያምን ሰው እግዛብሄር ከሁሉ በላይ መሆኑን የሚያምን ሰው ነው! እግዛብሄር ያለበት አለም ሀዘን:ችግር:ድህነት :ጉስቁልና የሌለው እግዛብሄር ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ በላይ ስለሆነ ነው! ለበሽታ ለጉስቁሉና አትፍሩ ህይወታችሁ በእግዛብሄር እጅ ከሆነ ከሱ ቁጥጥር የሚያመልጥ ነገር የለም! If someone has believed that there is only joy in heaven in other words he has believed that God is above all! There is no sadness, problem, poverty,misery in the world where God lives in because he is above such …
ለራስህ ማረግ የምትችለው የመጨረሻ መልካም ነገር በእግዛብሄር መታመን ነው! The best thing you can do to your self is to have faith in God! @ephitiyesermons
Channel photo updated
Below standard “For I say unto you, That except your righteousness shall exceed the righteousness of the scribes and Pharisees, ye shall in no case enter into the kingdom of heaven.” — Matthew 5፥20 (KJV) Holy spirit is the foundation of righteousness! When God gave us righteousness through Jesus he also gave the holy spirit for righteousness and holiness. Therefore Jesus on the verse we read above says the laws t…
ከመስፈርቱ በታች(below standard) “እላችኋለሁና፦ ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።” — ማቴዎስ 5፥20 መንፈስ ቅዱስ የጽድቅ መሠረት ነው! እግዛብሄር በእየሱስ በኩል ጽድቅን ሲሰጠን ለጽድቅና ለቅድስና የሚሆነውን መንፈስ ቅዱስ ሰቶናል:: ስለዚህ አሁን ከላይ ባነበብነው ክፍል ላይ እየሱስ ድሮ በሙሴ በኩል የተሰጠ የጽድቅ መስፈርት አለ እሱ ግን ለናንተ አይሆንም እሱ መስፈርትን ከፍ አረገዋለው አለ. ከዛን እዛው ክፍል ላይ "ማቴዎስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ ለቀደሙት፦ አትግደል እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል። ²² እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍ…
Touch the part of Jesus that you have never touched before!
M.r anointed pinned «ለምንድን ነው ክርስትያኖች ከቀን ወደ ቀን ማደግ ያለባቸው? ከቀን ወደ ቀን የፀሎት ሰዐታቸውን የ እግዛብሄርን ቃል የማጥናት የማሰላሰል በልሳን መናገር ማምለካቸውን( ከእግዛብሄር ጋር ያላቸውን ህብረት )መጨመር ያለባቸው? ዕብራውያን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ከጊዜው የተነሳ አስተማሪዎች ልትሆኑ ሲገባችሁ፥ አንድ ሰው ስለ እግዚአብሔር ቃላት መጀመሪያ ያለውን የሕፃንነትን ትምህርት እንዲያስተምራችሁ…»
He wasnt revealed to Thomas like mary. Let us uplift ourseleves for God to be revealed to us more! Let us increase our prayer. Haleljiuah Invite friends 👇👇 @ephitiyesermons
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ephitiyesermons. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“M.r anointed” (@ephitiyesermons), 41 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ephitiyesermons.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.