Channel name was changed to «🕌🛜 ብቸኛው መዳኛ- መንሀጅ ሰለፊያ MENHAJ SELEFIYA»
Channel
🕌🛜 ብቸኛው መዳኛ- መንሀጅ ሰለፊያ MENHAJ SELEFIYA
@enemorwetatjema
On this record: Previous handles · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
16subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002048823967 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @enemorwetatjema |
| Description | የዚህ ቻናል አላም የእነሞር አካባቢ ወጣት በዲኑ፣በስነምግባርና በልማት እራሱንና ማሀበረሰቡ በማሻሻል አራአያ ይሆን ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው። |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/enemorwetatjema |
Previous handles
@enemorwetatjema was previously reachable at this handle, before switching to its current one. This says nothing about who or what answers at the old handle today — only that this channel no longer does.
held 11 August 2026 – 11 August 2026
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Aug 2026, 21:45 | 16 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:17 | 16 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 30 July 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 4 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 8
- Videos
- 1
- Links
- 89
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 11 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 1 of the 19 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 19 most recent posts we hold, published 30 July 2024 to 4 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Channel name was changed to «🕌🛜 ብቸኛው መዳኛ መነሀጅ ሰለፊያ MENHAJ SELEFIYA»
🔷 የተብሊግ ጀማዓዎች ማን ናቸው ክፍል ስድስት ዳዕዋ ኢለላህ የተብሊግ ጀማዓዎች ትልቁ ትኩረታቸው ኹሩጅ ፊ ሰቢሊላህ የሚል ነው ። እንደሚታወቀው እነዚህ ጀማዓዎች የዳዕዋቸው ዋናው ነጥብ ፈዳኢልን ( ቱሩፋትን ) ማሳወቅ ነው ። ዳዕዋቸው ትኩረቱ ፈዳኢል ላይ ያተኩራል ። ይህ ማለት ደግሞ አላህ የሰው ልጆችን ከኩፍርና ሽርክ ጨለማ ለማውጣት 124 ሺህ ነብያት የላከበትን መርህ ይቃረናል ። ምክንያቱም አላህ ነብያቶች የላከው ለህዝቦቻቸው አልህን ብቻ እንዲያመልኩና ጣኦታትን እንዲርቁ እንዲያስተምሩ ስለሆነ ነው ። ይህን አስመልክቶ ቁጥር ስፍር የሌለው የቁርኣን አንቀፆች መጥቷል ። ከእነዚህ ውስጥ የተወሰኑትን …
የሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ብን ዐብዱል-ወ'ሓብ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) አጭር የሕይወት ታሪክ: ክፍል-1 አል-ሙጀዲድ ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ብን ዐብዱል-ወ'ሓብ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) በሒጅራው ቀመር አቆጣጠር በ'1115 ኡነይዛ ከተሰኘች ከተማ ተወለዱ። ኡነይዛ የተሰኘችው ከተማ፣ ከሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ከሪያድ በስተ ሰሜን-ምእራብ 70 ኪሎሜትር ያክል እርቀት ላይ ትገኛለች። የሸይኹ ቤተሰቦች የተከበሩና ዑለማኦች ነበሩ። አባቱ ሸይኽ ዐብዱል-ወ'ሓብ ብን ሱለይማን (ረሂመሁላህ) ጥልቅ እውቀት እንዳላቸውና እንዲሁም አጅግ ትሁትና መልካም ሰው እንደነበሩ ይነገራል። የሙሐመድ ዐብዱል-ወ'ሓብ አባት እውቀትን የቀሰሙት፣ ከአባታቸው ከሸይኽ ሱለይማን ብን ዐሊይ እንደሆነ …
❤1
መልካም የሆነች እናት ዱዓ ተቀባይነት አለው: """""""" አል-ኢማም አል-ቡኻሪ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) ልጅ እያሉ ዓይናቸውን አጥተው ነበር፤ይህንንም ተከትሎ በጊዜው አሉ የተባሉ የህክምና ባለሞያዎች ጋር ለመታከም ሄደው ነበር፣ ይሁንእንጂ መፍተሔ ሊያገኙ አልቻሉም። የኢማሙል ቡኻሪ እናት እጅግ በጣም አላህን ፈሪ፣ደግ፣ መልካም...የሆነች እናት ነበረች። የልጇ ዓይኖች እንዲመለሱ ተስፋ ሳትቆርጥ በወኔ አላህን ትማፀን ነበር። የቡኻሪ እናት፣ከእለታት አንድ ሌሊት ህልም ተመለከተች። የተመለከተችውም ህልም እንደሚከተለው ነበር፡ የነብያት አንጋፋ የሆኑትን ነቢ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም) በህልሟ አየቻቸው። እንዲህም ብለው አሏት፡ ተማፅነሽ ስታደርጊ የነበረውን ዱዓ አላ…
“ዐብዱሏህ አብኑል ሙባረክ እና ጥቁሩ ባሪያ...” አብኑል ሙባረክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ “የመካ ሰዎች በድርቅ ተመተው ሳሉ፣እኔም እዛው ነበርኩ። ሰዎች 'ከመስጂደል ሀራም' ወጥተው "ሶላቱል ኢስቲስቃዕን" ሰገዱ፤ ይሁንእንጂ ዝናብ ግን አልዘነበም። በዚሁ አጋጣሚ አንድ ጥቁር ባሪያ ከጎኔ ቆሞ ነበር። ከአጠገቤ የቆመው ጥቁሩ ባሪያ እንዲህም ብሎ ወደ አላህ ተማፀነ፡ “አላህ ሆይ! አላህ ሆይ! ሰዎች ወዳንተ ዝናብን ፍለጋ ተማፅነው ነበር፤አንተ ግን ምላሽ አልሰጠኃቸውም። ያለምንም ጥርጥር እኔ በአንተ እምላለሁ! ዝናብ ትሰጠናለህ!።” ከዚያም ታላቁ ዓሊም አብኑል ሙባረክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ፦ “ለቅፅበት ያክል ሳንጠብቅም ዝናብ ተሰጠን።” ከዚያም …
🔹 ፍሊስጢን በሬሳ ሻጭ ኢኽዋኖች ድል አታገኝም ። – ከኢስራእ ምእራፍ የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ተቀንጭቦ የተወሰደ – አዩሁዳዊያን በምድር ላይ ጥፋት ባስፋፉ ቁጥር የአላህ ቅጣት እንደሚከተላቸው አላህ በመለኮታዊው ቃሉ ነግሮናል ። – አዩሁዶች ቤተል መቅዲስን ማጥፋት እንደማይችሉ እርግጠኞች ነን ። – የፍልስጢናዊያንን ደም አላህ ይበቀላል ። ነገር ግን አዩሁዶች ከእስር ቤት አውጥተው የሐማስ መሪ ባደረጉት የኢስራኤል አሻንጉሊት የሕያ ሲንዋር ፍልስጢናዎያን ድል አያገኙም ። – በዐለም ላይ ያሉ ኢኽዋኖች በሙስሊሞች ሬሳ የሚነግዱ ናቸው ። ሙስሊሞች በእነርሱ ድል አያገኙም ። – ሙስሊሞች በአዩሁዶች ላይ ድል እንደሚቀዳጁ የአላህ መልእክተኛ ነግረውና በዚህም…
📌ሸይኽ ረቢዕ ብን ሐዲ አልመድኸሊ - ሐፊዞሁሏህ - የሚከተለውን ጥያቄ ተጠየቁ : س: مقولة : إن إبراهيم عليه السلام اهتدى إلى ربه بالعقل؟ ጥያቄ : "ኢብራሒም ወደ ጌታው የተመራው በአቅሉ ነው" የሚለው አባባል እንዴት ነው? መልስ : በቅድሚያ ፣ ኢብራሒም - ዓለይሰላም - የአሏህ ወዳጅ ፣ የአሏህ ነብይ (እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል)። አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል :- "وَلَقَدْ آتَيْنَا إِبْرَاهِيمَ رُشْدَهُ مِن قَبْلُ وَكُنَّا بِهِ عَالِمِينَ" (الأنبياء ، ٥١) "ለኢብራሒምም ከዚያ በፊት ቅን መንገዱን በእርግጥ ሰጠነው ፣ እኛም በእርሱ (ተገቢነት) አዋቂዎች ነበርን" (አንቢ…
ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ምድር ትዞራለችን?! ——— ይህ ጥያቄ ለለጅነተ ዳኢመህ (ሳዑዲ ውስጥ ለሚገኘው የዑለማዎች የፈትዋ ኮሚቴ ቀርቦ ነበር) እንደሚከተለው መልሰውታል:- “መልሱ:- ምድር የፀናችና የረጋች ናት (ፈፅሞ አትዞርም!)፣ አምላካችን አላህ እንዳለው የምትዞረው ፀሃይ ናት:- اللَّهُ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ قَرَارًا وَالسَّمَاءَ بِنَاءً «አላህ ያ ምድርን መርጊያ ሰማይንም ጣሪያ ያደረገላችሁ ነው፡፡» ጋፊር 64 አላህ ጥራት ይገባውና ፀሃይና ጨረቃን በተመለከተ እንዲህ ብሏል:- وَالشَّمْسُ تَجْرِي لِمُسْتَقَرٍّ لَّهَا ۚ ذَٰلِكَ تَقْدِيرُ الْعَزِيزِ الْع…
ኢኽዋኖችና ሙመይዓዎች የእስልምና እና የሙስሊሙ፣ የሱናው ጠላት ናቸው!! ————— የሱና ባለቤቶች (ሠለፊዮች) ስለ ኢኽዋንና የኢኽዋን ቡችላ ስለሆኑት ሙመይዐህ በተደጋጋሚ ሲናገሩና ሲያስጠነቅቁ አይጭነቅህ!! እውነተኛ ሱኒይ የሆነ ሰው ቢድዐህና የቢድዐህ ባለቤት እርሱ ዘንድ ሲወሳ ቅር አይለውም!! አላህ ቁርኣን ውስጥ በተደጋጋሚ የሙሽሪኮችን ማንነት የሚያጋልጠው ከሁሉ በላይ ለዲኑ (ለተውሒድ) አደገኛ ስለሆኑ ነው!። የሱንና ሰዎችም ከሌሎች የጥመት አንጃዎች የበለጠ ከኢኽዋንና ሙመይዐህ የሚያስጠነቅቁት ለሱንናው እጅግ በጣም አደገኛ ስለሆኑ መሆኑ ይግባን። ሰለፊዮች ስለ መንሀጅም፣ ስለ ዐቂዳም፣ ስለ ፊቅህም… ሌሎችንም ዘርፎች ያስተምራሉ፣ ስለ ሰፊው ሙስሊምም…
❷ [ሁለት] አሳሳቢ የመንሃጅ ነጥቦች ➡️ ድንበር አላፊና አውዳሚ ለዘብተኞች ➡️ የቢድዓህ ሰዎችን ስለመጠንቀቅ ➡️ በሰለፊየህ ላይ አትደራደር አትፍራም 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ 🕌 بالمدرسة الإصلاح في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]؛ 🕌 በአድስ አበባ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ የተሰጠ ትምህርት 🗓 تاريخ، ٢٠ - رجب - ١٤٤٣هـ 🗓 ዕለተ-እሁድ የካቲት 13 2014 E.C ተጨማሪ ለመከታተል ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
🚫 የሱልሕ ሁደይቢያ ስምምነት ለዝንባሌ መገልገያ መረጃነት ። ክፍል ሁለት ሱሀይል ኢብኑ ዐምር ይዞት በመጣው የስምምነት ውል ሰነድ የአላህ መልእክተኛ ተስማምተው ተፈረመ ። ስምምነቱ ተፈርሞ እንዳለቀ አቡ ጀንደል የሚባል የሱሀይል ኢብኑ ዐምር ልጅ እጆቹና እግሮቹ የታሰሩበትን ብረቶች እየጎተተ መጥቶ ከሙስሊሞቹ ተደባለቀ ። ከዛ በፊት ሂጅራ እንዳያደርግ ተከልክሎ ነበር ። የአላህ መልእክተኛ ሱሀይልን ለመኑት በፍፁም አልቀበልም ወደኔ መልሰው ካልሆነ ስምምነቱ ይሰረዝ አለ ። የአላህ መልእክተኛ ተመለስ እኛ ቃል ኪዳን ገብተን ተፈራርመናል የምናፈርስ አይደለንም አሉት ። አቡ ጀንደል ከኩፍር ሸሽቼ ወደናንተ መጥቼ ወደ …
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @enemorwetatjema. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
@IbnShifa · 19,9165 postsባህሩ ተካ - Bahiru Teka
@bahruteka · 41,1744 posts𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
@semirEnglish · 7,9682 postsAbu Imran Muhammed Mekonn
@AbuImranAselefy · 23,8251 postሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
@abuzekeryamuhamed · 9,6211 postየባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
@alateriqilhaq · 19,9431 post
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
@bahruteka · 41,1745 postsኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
@IbnShifa · 19,9164 posts𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
@semirEnglish · 7,9683 postsAbu Imran Muhammed Mekonn
@AbuImranAselefy · 23,8251 postሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
@abuzekeryamuhamed · 9,6211 postየባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
@alateriqilhaq · 19,9431 post📙ሱንና የኑሕ መርከብ ናት( Abu abdulwedud)📘
@Sunnahyenuhmerkebnat · 2,8821 postሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ - قناة الشيخ أبي ذر بن حسن الولوي
@UstazAbuzarhassenAbutolha · 27,0581 post
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“🕌🛜 ብቸኛው መዳኛ- መንሀጅ ሰለፊያ MENHAJ SELEFIYA” (@enemorwetatjema), 16 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/enemorwetatjema.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.