🤔…… ሳስበው ሳስበው በደጋፊ ብዛት ትክክል የምንሆንበት ዘመን ላይ ደርሰናል🤔 "መስረቅክን " ደጋፊክ ከተስማማበት ፣ የተሰረቀበት ሰው ሌባ ነው …… ይመስለኛል ተከታይ መሰብሰብ ከሃቅ በላይ ሳይነግስ አልቀረም………እምም ከ(tiztawe) ስለተሰማሁበት ነው👌 @endenaendena
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––

Channel
@endenaendena
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
2,465subscribers
-34 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001310337171 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @endenaendena |
| Created | Between 1 March 2018 and 17 May 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 August 2026 |
| On Telegram | t.me/endenaendena |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Aug 2026, 19:56 | 2,465 | -7 |
| 23 Aug 2026, 02:36 | 2,472 | -6 |
| 20 Aug 2026, 00:54 | 2,478 | -7 |
| 16 Aug 2026, 18:43 | 2,485 | -4 |
| 13 Aug 2026, 03:04 | 2,489 | -5 |
| 10 Aug 2026, 10:37 | 2,494 | -5 |
| 6 Aug 2026, 12:46 | 2,499 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:38 | 2,499 | first reading |
20 posts held, back to 17 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
🤔…… ሳስበው ሳስበው በደጋፊ ብዛት ትክክል የምንሆንበት ዘመን ላይ ደርሰናል🤔 "መስረቅክን " ደጋፊክ ከተስማማበት ፣ የተሰረቀበት ሰው ሌባ ነው …… ይመስለኛል ተከታይ መሰብሰብ ከሃቅ በላይ ሳይነግስ አልቀረም………እምም ከ(tiztawe) ስለተሰማሁበት ነው👌 @endenaendena
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
..የጉራጌ ማኅበረሰብ እና መርካቶ ምን አገናኛቸው?.. . ድሮ በንጉሱ ዘመን የንግድ ሱቆች ዐረብ ቤት ይባሉ ነበር። ከጣልያን ወረራ በፊት ጀምሮ በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች የተያዘው በየመን ዐረቦች ነበር ። ሱቃቸውም ዐረብ ቤት ነበር የሚባለው። ነገር ግን ይህን የመሰለውን ንግድ በውጭ ዜጎች መያዙ ኢትዩጵያዊያንን የሚጎዳ በመሆኑ እና ዐረቦቹ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችን ልጆችን እያስወለዱ ሳይረዷቸው ጥለዋቸው በመሄዳቸው ያለ አባት የሚያድጉ ልጆች ቁጥር በመብዛቱም ጭምር ምክንያት ከሀገር እንዲወጡ ተፈለገ። በወቅቱ የንግድ ሚንስትር የነበሩት መኮንን ሃብተወልድ ( በ1953 መፈንቅለ መንግስት የተገደሉት) ለንግድ ሚንስትር ዋና ዋና ኃላፊዎች እና ሰራተኞቻቸው እን…
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
በጥፋቱ የሚኮራ ሰው በበዛ ቁጥር እንደማህበረሰብ ለሃዘን መቀመጥ አለብን! ብቻ በማያኮራው የሚኮሩ፥ በነውር ማጌጥ ቁም ነገር የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ።
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
..... በመፋለም ብዛት ቀድሞ የታነፀው ስለፈራረሰ ከልብ ምንጫችን ላይ የሚፈልቀው ኹሉ ስለደፈረሰ ርቱዕ የነበረ አንደበታችንም ባ'ፍረት ተለጎመ ከልባችን መዝገብ ድል ማድረግ ተፍቆ መሸነፍ ታተመ እኽኽኽ ደከመኝ.....
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
1953 (መንግስቱ ነዋይ ና ገርማሜ ነዋይ ለውጥ ለክሱና ከሸፈ ሰዎች ሞቱ። ነፍ ኪሳራ ደረሰ) 66 (ከአብዮቱ ፍንዳታ ቦኋላ እነ ኢሃፓ ተሟገቱ ለውጥ ለመፍጠር ሞከሩ። ከሸፈ። ነፍ ሰው ሞተ። አገር ከሰረች።) 81 (የደርግ ጀነራሎች ለውጥ ሞከሩ። ከሸፈ። ጀነራሎቹ ሞቱ። ወታደራዊ ውድቀት ሆነ። አገር ከሰረች) 97 (ቅንጅት ለውጥ ሞከረ። ነፍ ወጣት ሞተ። ለውጥ ከሸፈ። አገር ከሰረች።) ሁሌም እንደምለው የአፍሪካ ፖለቲካ ግም ነውና ራስህን ከእሳቱ ጠብቅ። የወደድከውን ምረጥ። የመረጥከው ባያሸነፍ አራዳ ሁነ ህይወትህን ቀጥል እንጂ ግልፍ አትበል። በፖለቲካ ማእበል እንዳትወስድ። በስሜት እንዳትነዳ። ራስህን ከአደጋ ጠብቅ። (አባታዊ ምክሬ ነው 😂😂😂) @en…
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
Photo, posted without a caption
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
Photo, posted without a caption
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
የታጣቂዎች ጥቃት የሁለት ወጣት ኢንጂነሮችን ነፍስ ነጠቀ። በኮንስትራክሽን የስራ ላይ ተሰማርተው በሙያቸው ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን እያገለገሉ የነበሩ ሁለት ወጣት ኢንጂነሮች በታጣቂዎች ተገደሉ። #አሥራት_ሺካ እና #ሮቤል_ልደቱ የተባሉት ወጣት ኢንጂነሮች ትላንት ሰኔ 8/2013 ለሥራ ጉዳይ "አማሮ ልዩ ወረዳ" ሲጓዙ "ጀሎ" በምትባል ቀበሌ በታጣቂዎች በተከፈተባቸው ተኩስ ህይወታቸው አልፏል። ሁለቱም ወጣት ኢንጂነሮች ባላቸው እውቀት ህዝባቸውን እና ሀገራቸውን በማገልገል ላይ እያሉ ነው በታጣቂዎች በግፍ የተገደሉት። የወጣቶቹን ግድያ የአማሮ ልዩ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ ቤት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ያረጋገጠ ሲሆን ጉዳዩን ለደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳውቀናል ብሏ…
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
Photo, posted without a caption
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ለመመዝገብ 1.3 ሚሊዮን የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ተቃጠሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮልና ወ/ሮ ቀለብ ሥዩምን በዕጩነት በመመዝገቡ ለሚወዳደሩባቸው ቦታዎች ቀደም ሲል አሳትሟቸው የነበሩት 1.3 ሚሊዮን የድምፅ መስጫ ወረቀቶች እንዲቃጠሉ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ለፍርድ ቤት አስታውቋል። Via Reporter
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
“ሙስና በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል እንዲሆን እናደርጋለን”- ኢዜማ “ሙስና በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል እንዲሆን” ለማድረግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አስታወቀ፡፡ ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን አቋም በተመለከተ ህዝባዊ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ “ኢትዮጵያ የመኖር ያለመኖር ጥያቄ ውስጥ ናት” ያሉት የፓርቲው መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ “ለሀገር በሚጠቅሙ ጉዳዮች ከአብንም፣ ከባልደራስም፣ ከብልጽግና ጋር እንሰራለን” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ፕ/ር ብርሃኑ በከተማዋ ላይ ካለው የልዩ ጥቅም ጥያቄ ጋር በተያያዘ “ለአንድ ዘር/ብሔር የሚሰጥ የተለየ ጥቅም የሚባል ነገር የለም” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ አዲስ አበባ ልትሰፋ እና ልታድግ እ…
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻመች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ላይ “ምንም አይነት ብዥታ” እንደሌለው እና በጉዳዩ ላይም “የማመቻመች አቋም” እንደማይከተል አስታወቀ። ፓርቲው ይህን አቋሙን የገለጸው፤ ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 28 በአዲስ አበባው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል በነበረው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ነው። የፓርቲውን መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ ሌሎች የፓርቲው ዕጩዎች በተገኙበት በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማን፣ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ፓርቲው የሚያራምዳቸውን አቋሞች እና አስተሳሰቦች የተመለከቱ ጥያቄ…
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @endenaendena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank — 473,288 of 1,620,455entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“@እንደኔ እይታ.....” (@endenaendena), 2,465 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/endenaendena.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.