30 Jan 2022, 04:31 UTC≈10,900 viewsread 6 August 2026 #ሀንግ #ኦቨር
የደሀውን ለቅሶ ~ የምስኪኑን ጩኸት
አላሰማም ብሎህ ~ የቢላዎች ፉጨት
ነብስህ ተከልላ ~ በስጋ አለም ስላቅ
ከታናሽ ላይ ቆርጠህ ~ አጉርሰህ ለታላቅ
ለማወራረጃ ~ ብርጭቆ ብትይዝም
ቀዝቀዝ ያለ ሁሉ ~ አያቀዘቅዝም
አያጠፋልህም
የነብስህን እሳት ~ ከስጋህ ነጥሎ
አያበርድልህም
የውጪው ቀዝቃዛ ~ የውስጥን ቃጠሎ
እውነቱ እንደዚህ ነው ~ እመነኝ ግዴለም
ከእርዛት ነጥቆ ~ በሚደርብ አለም
የሚያልበው ሁሉ ~ የሞቀው አይደለም
#ዛሬ
በንብረትህ ብዛት~ፍቃድ ስር ብትወድቅም
በጉብዝናህ ወራት ~ ለማሰብ ባትፈቅድም
ልክን ማሳወቅ ነው ~ የመለኪያ ጥቅም
#ከሰማህ #ልንገርህ
ግፍ እንደ ፍግ ሆኖህ
ከእድሜህ በላይ በቅለህ~ከሀገሬው ብትበልጥም
ደሀ ባፈሰ…
Signed ––––•(-• xyxyxy•-)•––––
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 20 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
24 Jun 2020, 10:50 UTC≈15,300 viewsread 6 August 2026 ☄…………………………
……………………………☄
"..........ግጥም ላንብብላችሁ አለ ?! " ባለቅኔው ሙሉጌታ ተፈቀደለት ።
ግጥሞቹ በየሰው እጅ ነው የሚገኙት ከጻፈ በኋላ የትም ይጥለዋል ። ለነገሩ የግጥም ሐሣብ ሲመጣለት ዛር እንዳለበት ያደርገዋል …… ያጣድፈዋል ።
" አስዬ ጨብራሪት መጣች ፣ አስዬ ጨብራሪት መጣች ፣ አስዬ ጨብራሪት መጣችብኝ … " ብሎ ይቁነጠነጣል ።
አስዬ ጨብራሪት የምታስፅፈው ዛር ናት ። ይህች ዛር ከመጣች አሁኑኑ ነው የምታስብለው ። በዚህ ጊዜ አጠገቡ ካሉ ሰዎች መካከል (ለምሣሌ ስንዱ) እስኪርብቶ አንስታ የሚለውን ትገለብጣለች ። አምስት …… ስድስት ወይም ሰባት ገጽ ሊሆን ይች…
Signed
24 Jun 2020, 10:47 UTC≈10,700 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed
14 Jun 2020, 05:41 UTC≈9,140 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @endenaendena
#ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- …
Signed Daree
2 Jun 2020, 10:23 UTC≈8,940 viewsread 6 August 2026 ❗ሰበር ዜና ❗
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ
ሙሉ መግለጫው
👇👇👇👇
Voice አዳምጡ 124kb
👇👇👇👇
ከስር `PLAY´ ብለው ያዳምጡ
▶️play ▷ ◉─────── 07:25
Signed Megabot1-5K
29 May 2020, 19:31 UTC≈8,800 viewsread 6 August 2026 #ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ
፬ እርምጃ
°°°°°°°°°°
[ናዝሬት]
ከቦሌ እስከ ማርያም አራት እርምጃ ነው
ስሰክር ስሰክር ወይ ሲለኝ ድንግር ግር
እኔ የምራመደው።
እህ በይኝ እና ልንገርሽ አንቺዬ ስሚኝ ባዛኝቱ
ባይጥምም አይመርም ያፍቃሪ እውነቱ
የናፍቆት ዝለቱ
እህ በይ እህ በይ እህ በይ በማርያም ሰሚው እውነታዬን
ስሰክር ስከፋ የምረግጠውን ሃቅ የውነት እርምጃዬን
በጎዳናው መሃል በድንጋዩ ንጣፉ ካብታሞቹ ሰፈር
ስኔድ ትዝ ካለሽ ወሬ ስንረሳ ወሬ ስንጀምር
ምነዋ አንቺዬ
እንደውም ፍጡራን አለም ከሰሩበት
በከተማ መሐል ገነት የሚመስል አነስተኛ ገነት ከቆረቆሩበት
አዎን እዛ ሰፈር አንድ ሁለት ብዬልሽ
ባየሁት ያልሽውን ስካር ሰክሬልሽ
ቆምያለው ብቻዬን አንቺን እ…
Signed Edit name
29 May 2020, 18:53 UTC≈6,330 viewsread 6 August 2026 #ዝም #ዝም
ሆድ ከሀገር ይሰፋል~ በሚሉባት ሀገር
አፍ ከአለም መስፋቱን ~ለማን እንናገር ?
ለማን እንናገር ~ እኮ ለማ እንማው
አፍ ባጋለው ሐገር~ምጣድ ነው
ሚሰማው
#ሰማ #ሰማ #ብለን
በቶሎ ተጋግረን ~ በጊዜ እንዳንወጣ
በሰማ ምጣድ ላይ ~ የሚያሰፋ መጣ
የሚያሰፋው መጣ ~ሊጡን አንጠልጥሎ
ማልዶ ሊማግድህ ~ ነፃ ላውጣህ ብሎ
ተናገር ይልሀል ~ አስከብር መብትህን
እንዳሻህ ተጠቀም ~ ሰብአዊነትህን
#እኔ ግን #እላለሁ
በንግግር ብቃት ~ እልፎች ቢጀግኑም
አንድ ሺህ ምላሶች ~አንድ ጆሮ አይሆኑም
በምላስ ተስቦ ~ ከሰነባበተ
ጆሮን ይከልላል ~ አፍ ከተከፈተ
#እኔ #ጠይቃለሁ
የወል ጥያቄህ ላይ
ያለ ሀሳብ ተኝተው ~ ሠው ለሚያንተርሱ
መናገር አይደል ወይ ~ …
Signed Edit name
27 May 2020, 20:46 UTC≈5,710 viewsread 6 August 2026 #Attention 🔔🔔🔔
ከፍተኛ ጥንቄቄ ይደረግ!
- በአዲስ አበባ ያለው ሁኔታ ለይቶለት ታውቋል ፤ የቫይረሱ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነውና ከመደናገጥ #መጠንቀቅ ያዋጣል።
- በክልል ከተሞች ስርጭቱ አነስተኛ ነው በሚል መዘናጋት ተፈጥሮ ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳይከተን ሊሰራ ይገባል። ከአዲስ አበባ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አለመቋረጡን ልብ እንበል!
- ኮቪድ-19 በክልል ከተሞች ሳይታወቅ ውስጥ ውስጡን በከፍተኛ ሁኔታ ከተሰራጨ በኃላ ለመቆጣጠር ፍፁም ከባድ ይሆናልና ሁሉም አካል ከወዲሁ ኃላፊነቱን ይወጣ።
በበሽታው መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች (መታጠብ፣ መሸፈን…
Signed Edit name
26 May 2020, 16:49 UTC≈5,590 viewsread 6 August 2026 ሰሞኑን በአንዳንድ የግል ችግር ምክንያት ጥያቄዎችን እና መረጃዎችን አዘጋጅተን ማቅረቦ አልቻልንም ለዚህም ይቅርታ እንጠይቃለን በቅርቡ ከSurprise Gift ጋር እንመለሳለን እስከዛው አብሮነትዎ አይለየን ፡፡ መልካም ጊዜ!!
#Share these link to your friends
https://t.me/joinchat/AAAAAE1DeWswU2W9sUd-rA
Signed Edit name
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Simetin_Begitim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.