ሰላም ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች የሴት አልባሳት ማለትም bra Body care Panties And so on እነዚን እቃዎች በብዛት የምትፈልጉ inbox dm አርጉልን ያሉበት እናደርሳለን @Fufufufyfufufufy
Signed Fuuuaaaa

Channel
@endallahyetale
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
1,238subscribers
-16 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001275574124 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @endallahyetale |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/endallahyetale |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 11:23 | 1,238 | -4 |
| 23 Aug 2026, 21:48 | 1,242 | -2 |
| 20 Aug 2026, 00:52 | 1,244 | -4 |
| 16 Aug 2026, 18:46 | 1,248 | -2 |
| 13 Aug 2026, 11:17 | 1,250 | -3 |
| 10 Aug 2026, 07:21 | 1,253 | -1 |
| 6 Aug 2026, 23:15 | 1,254 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:06 | 1,254 | first reading |
20 posts held, back to 26 May 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ሰላም ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች የሴት አልባሳት ማለትም bra Body care Panties And so on እነዚን እቃዎች በብዛት የምትፈልጉ inbox dm አርጉልን ያሉበት እናደርሳለን @Fufufufyfufufufy
Signed Fuuuaaaa
🔥🔥🔥እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ታላቁ ምርቃት ደረሰ!!! ግሬት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ክለብ -ታህሳስ 27/2017 በ4 ኪሎ ወክማ -ቆሼ የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ የመድረክ መክፈቻ -የእናቴ አደራ ከተሰኘ የስክሪን ፊልም እንዲሁም -በአይነቱ ለየት ያለ ከ 3 በላይ ሙዚቃን አጣምሮ የያዘ አዝናኝ ኤሮቢክስ -በእለቱም ስለ ሀገር ፍቅር ይሰበካል ስለ እማማ ኢትዮጽያ ይነገራል ይተገበራል -በሁለቱም ፆታ የስፓሪንግ ውድድር በሴቶች ከ 30-35 ሰከንድ በወንዶች ከ 40-45 ሰከንድ ለመመዝገብ እንዲሁም ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 09 20 81 47 20 ቦ ሳቦም ዳመሡ ስዩም
Signed Fuuu
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል #ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂 @endallahyetale @endallahyetale @endallahyetale
Signed Fu
ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ሰፈሩ ለካ ሳቆቻችን የዉሸት ነበሩ። ይደክማል ጎዳናዉ ያደክማል ተራራዉ ካለም ጩኸት ይልቅ ልብ ነዉ 'ሚያስፈራዉ። ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ማስመሰል ጥርቅም ሀዘኔታን በዉብ ሳቅ ማማሰል። ይደክማል ጎዳናዉ ድንገት መሬት መዉደቅ በቀን እየሳቁ ሲመሽ መነፋረቅ። ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ሰዉ መቅረብ ምላሽ ላያገኙ አቤቱታ ማቅረብ። ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ሰፈሩ ምናምኖቻችን በድንገት ሲቀሩ! ይ....ደ....ክ....ማ....ል! እስኪ እንደ እኔ የደከመዉ ከዚ ድክመት ለመዉጣት ምን እናርግ 🥺 ሀሳብ ኮሜንት ላይ ሼር እንደራረግ🥺 @endallahyetale @endallahyetale @endallahyetale
Signed Fu
ራስህን አሳድግ ! ራስህን ከማሳደግ ወደኋላ አትበል ብልጥ ሁን እያንዳንዱን ግዜህን ራስህን ለሚያሳድግልህ ነገር ስጥ ! በፌዝ እና በማይጠቅም ነገር የምታሳልፉቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ነገ ላይ ፀፀት ውስጥ ይከቱኋል ነገ የህይወት አጣብቅኝ ግዜያት ላይ ከምትነቃ ቀድመህ በጥሩ ግዜያትህ ላይ ንቃና ራስህን ሰርተህ ጠብቅ ! መልካም ቀን ተመኘን @endallahyetale @endallahyetale @endallahyetale
Signed Fu
ተረኛው ጨባጭ! “አንድ ሰው ሕጻን ሆኖ ሲወለድ እጁን (መዳፉን) ጨብጦ ነው፤ አንድ ሰው ሸምግሎ ሲሞት ደግሞ እጁን (መዳፉን) ዘርግቶ ነው” ይላል ካልታወቀ ምንጭ የተቀዳ እውነተኛ አባባል፡፡ ለአንድ ሕጻን አንድን ነገር በእጁ አስይዛችሁት ካወቃችሁ ልጁ የያዘውን ነገር በቀላሉ እንደማይለቅ ትደርሱበታላችሁ፡፡ አንድ ሕጻን ልጅ እጁን ጨብጦ መወለዱ ሁሉን ለመያዝ፣ ሁሉን በእጁ ለማስገባትና ሁሉን ነገር በቁጥጥሩ ስር ለማድረግ የመሞከሩ ምልክት ነው፡፡ አንድ ሰው ሸምግሎ ሲሞት እጁን ዘርግቶ መሞቱ ደግሞ ሁሉን አይቶት፣ ሞክሮት፣ ጨብጦና “የእኔ ነው” ብሎ በመጨረሻ ምንም ነገር የእርሱ እንዳልሆነና አንድ ቀን ሁሉም ነገር ከእርሱ ቁጥጥር ውጪ እንደሚሆን የመገንዘ…
Signed Fu
💫💫የቻናል ባለቤት ነዎት? እንግዲያውስ የራስዎን ቻናል ማስተዋወቅ ኢስላማዊ ፖስቶችን መፖሰት እና የመሳሰሉትን ስራዎች በጋራ መስራት የምትፈልጉ inbox አርጉልኝ @fuadeeeeeeee @fuadeeeeeeee @fuadeeeeeeee
Signed Fu
አላህ ሆይ ረጀብና ሻዕባንን ባርክልን ረመዷንንም አድርሰን። @endallahyetale
Signed Fu
🌼ሞት በእኛ ላይ የተነጣጠረ ቀስት ነው፤ዛሬ ቢስተን ነገ አናመልጠውም!!🌼 ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ(ረ.ዐ) @endallahyetale
Signed 😂🤣😁😁😀😃😄
🌼በሰማይ ያለው ያዝንላችሁ ዘንድ በምድር ላሉት እዘኑ!!🌼 ረሱል ሰ.ዐ.ወ💚 @endallahyetale
Signed 😂🤣😁😁😀😃😄
"ወንድሙን በሚስጥር የመከረ ሰው እውነትም መከረው፤በአደባባይ የመከረው ሰው በርግጥም አዋረደው ኢማሙ ሻፊዒ @endallahyetale
Signed 😂🤣😁😁😀😃😄
ዱንያ ውስጥ ትልቁ ትርፍ ነፍስህን አላህ በሚወዳቸው እና ለቀጣይ ህይወቷ በሚጠቅማት ነገሮች ላይ ማጨናነቅ ነው!! @endallahyetale
Signed 😂🤣😁😁😀😃😄
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @endallahyetale. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
@endallahyetale named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“◈ሀላል ዳዕዋ◈” (@endallahyetale), 1,238 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/endallahyetale.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.