26 Aug 2026, 04:04 UTC762 views3 reactionsread 7 September 2026 Photo
#Advertisment
አስደሳች ዜና በ2019 ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ ተማሪዎች🔥
አንድ App፣ ሙሉ የዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ!
ከ UAT ዝግጅት ጀምሮ፣ ወደ Freshman ሕይወት እና COC ፈተና እስከምትደርሱ ድረስ፣ በእያንዳንዱ የትምህርት ጉዟችሁ Havan Academy ከጎናችሁ ነው።
✔️ UAT ዝግጅት
✔️ Freshman ትቶሪያ
✔️COC ዝግጅት
✔️ የግቢ ሚድ እና ፋይናል ፈተናዎች ከነማብራሪያዎቻቸው ጋር
የምትፈልጉትን ድፓርትመንት እስክታገኙ ከጎናችሁ የምሆን
Havan Academy Appን ከGoogle Play Store አሁኑኑ አውርዱ!
ጉዟችሁ ይቀጥላል። Havan አብሯችሁ ይቀጥላል።
Your GPA Matters !👇
https://play.google…
❤3
23 Aug 2026, 08:55 UTC≈1,640 views10 reactionsread 7 September 2026 File
2015 grade 12 model exams🤗
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ብሔራዊ ፈተናዎችን (Grade 6, 8, 12) ለመፈተን እየተዘጋጁ ነው?
በ ET EXAM ጭንቀትን በድል ይተኩ!
✅ ከ33,000 በላይ የተመረጡ የልምምድ ጥያቄዎች።
✅ በየጊዜው የሚታደሱ የፈተና ሞዴሎች።
✅ ውጤታችሁን በቅጽበት የሚተነትን ዘመናዊ ሲስተም።
አሁኑኑ በድረ-ገጻችን ይጀምሩ ወይም መተግበሪያችንን ይጫኑ!
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.etexam.com
📲 የቴሌግራም ቻናል፦ @et…
❤9👍1
10 Mar 2026, 02:31 UTC≈2,180 views2 reactionsread 7 September 2026 www.exam.mctplc.com
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ11,000 በላይ ጥያቄዎች ከ136 በላይ ፈተናዎች ዝግጁ ናቸው። ገብታችሁ እራሳችሁን አዘጋጁ!
በቀኝ በኩል Register የሚለውን በመጫን አካውንት ይፍጠሩ! 6 የኢትዮጵያ ቋንቋ በመቀየር መጠቀም ትችላላችሁ!
እንደገባችሁ በግራ በኩል Available Exam የሚለውን ሊንክ በመጫን ፈተናውን በመምረጥ Enroll የሚለውን ተጭናችሁ ፈተናችሁን ተፈተኑ ውጤት በፍጥነት ማየት ትችላላችሁ አፈጻጸማችሁን በፍጥነት ማየት ትችላላችሁ።
👇👇👇
www.exam.mctplc.com
❤1😁1
11 Feb 2026, 07:28 UTC≈2,070 views4 reactionsread 7 September 2026 Forwarded from @intrancresultPhoto
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ይሰጣል። - ትምህርት ሚኒስቴር
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል፡፡
ባለፉት ሁለት ዓመታት የመልቀቂያ ፈተናው በወረቀት እና በበይነ መረብ ሲሰጥ እንደነበር፣ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መድረክ ላይ የተገኙት ሚኒስትሩ አስታወሰዋል፡፡
ዘንድሮ ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት የተለያዩ ግብዓቶች ለክልሎች ድጋፍ እየተደረገ ሲሆን፤ በፈተና ጣቢያዎች በቂ የኢንተርኔት አቅርቦት እንዲኖር ከኢትዮ ቴሌኮ…
❤4
23 Dec 2025, 18:36 UTC≈1,670 views0 reactionsread 7 September 2026 Photo
በ አርጀቲና ራስ በረሀ ወይም መላጣ ያገባች ሴት በምትኖርበት አከባቢ አስተዋይ ወይም እመቤት ተደርጋ ትከበራለች ከዚም በተጨማሪ በቱርክ ሜኒስታን አንድ ወንድ ከ አንድ በላይ ማግባት የሚችለው ራሰ በረሀ ወይም መላጣ ከሆነ
ብቻ ነው 😁
ይሄ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ኖሮ ምን የሚባል ይመስላችው ነበር ሀሳባችሁን 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐄𝐍𝐓 ላይ።
🔗🔗🔗
t.me/intrancresult
t.me/education_stor
23 Dec 2025, 04:07 UTC≈1,640 views2 reactionsread 7 September 2026 Photo
✅የእስስት ምላስ የሰውነቷን ሁለት እጥፍ ይረዝማል፡፡
✅ እስስት ሁለቱን አይኖቿን በአንድ ጊዜ በተለያየ አቅጣጫ ላይ ማሳረፍ ትችላለች። ለምሣሌ አንዱን ግራ አንዱን ቀኝ፣ አንዱን ላይ አንዱን ታች፤ አንዱን ግራ ጥግ አንዱን ቀኝ ጥግ ላይ ማሳረፍ ትችላለች፡፡
✅ እስስት ሙሉ ለሙሉ አይኗ ቢጠፋም የቆዳዋ ቀለም የአካባቢውን የቀለም አይነት ተመስሎ መቀያየር ይችላል፡፡ ስለዚህ እስስቶች የአካባቢያቸውን ቀለም የሚያነቡት በአይናቸው ብቻ ሳይሆን በቆዳቸውም ጭምር ነው
❤2
10 Dec 2025, 07:51 UTC≈1,430 views5 reactionsread 7 September 2026 Photo
✅አንድ አባት የ11 ዓመት ልጁ በዝምታ ሲያለቅስ አየው። ጠየቀውም።
✅"ምነው ልጄ ምን ሆንክ?"
✅ታዳጊው ልጅ መለሰ።
✅"ሀብታም የክፍል ጓደኞቼ አሾፉብኝ፣ 'የአትክልተኛ ልጅ' ብለው ሰደቡኝ። አባትህ የሚኖረው ለሰዎች ተክሎችን በማጠጣትና በመንከባከብ በሚያገኘው ገንዘብ ብቻ ነው አሉኝ።"
✅አባትየው ለአፍታ ዝም አለና ከዚያ እንዲህ አለው።
✅"ና ልጄ፣ ጥቂት አበባዎችን እንትከል፤ ምናልባት ስሜትህን ሊያሻሽል ይችላል።"
✅እጁን ይዞት ወደ አትክልት ስፍራው ወሰደው፣ ከዚያም ጥቂት የአበባ ዘሮችን አውጥቶ እንዲህ አለ።
✅"አንድ ሙከራ እናድርግ። ሁለት አበባዎችን ለየብቻ እንተክላለን። አንዱን እኔ እንከባከበዋለሁ፣ ሌላኛውን አንተ ትከባከበዋለህ። እኔ …
❤5
8 Dec 2025, 04:17 UTC727 viewsread 7 September 2026 Photo
በህይወት ውስጥ መጥፎ ነገሮች መፈጠራቸው አይቀርም። ውድቀት፣ ክህደት፣ ወይም አደጋ ያጋጥምሃል። አብዛኛው ሰው በዚህ ጊዜ ያዝናል፣ ይናደዳል፣ ወይም ተስፋ ይቆርጣል።
50ኛው ህግ ግን እንዲህ ይላል፡- "እያንዳንዱ መጥፎ ነገር በውስጡ የታቀፈው የመልካም እድል ዘር አለው።" ጥበቡ ያንን ዘር ፈልጎ ማግኘት ነው።
📚ርዕስ፦50ኛው ህግ!
🗣ደራሲ፦ሮበርት ግሪን
7 Dec 2025, 05:53 UTC811 views2 reactionsread 7 September 2026 #ሕይወትህን_የሚለውጡ_ምክሮች
#1 100%_ሃላፊነት_ውሰድ
-ሰበቦችን እና ቅሬታዎችን ተው።
-ትክክለኛ ጊዜ እስኪመጣ አትጠብቅ።
-የምትፈልገውን ምቹ ሁኔታ ለራስህ ፍጠር።
#2_ከራስ_ጋር_በመሆን፣
-በማንበብ እና
-በመፃፍ ጊዜህን አሳልፍ።
#3_መርዛማ_ግንኙነቶችን_ቋጭ
ወደ ኋላ እየገተተህ ያለን ማንኛውንም ግንኙነት አቋርጥ።
ከሱስ፣ ከሰዎች፣ ከቦታዎች እና ከመጥፎ ትዝታዎች ጋር ያለህን ማንኛውንም መጥፎ ግንኙነቶች አቋርጥ።
#4_ካለፈው_ጋር_ሰላምን_ፍጠር
ለትላንት ጥፋትህ ትንሽ ምሕረትን እና ርሕራሄን ለራስህ አሳይ።
ትላንት አልፏል፤ በመጥፎ ትዝታው ዛሬን እንዳታጣ ከትላንት ጋር ስላምን ፍጠር።
#5_ግልጽ_ግቦችን_አውጣ፤
ለግ…
❤2
30 Nov 2025, 18:51 UTC876 viewsread 7 September 2026 ከቅርብ ወራት ወዲህ በቻይናዋ Zhejiang province
ጎዳናዎች ላይ የሚታይ አንድ ድቡልቡል ጎማ የሚመስል እንግዳ ሮቦት አለ ።
...
ይህ ሮቦት አንዴ ሀይል ከተሞላ ፡ ለሀያ ሰአታት ያህል በዝግታ ወደዛ ወደዚ እየተሽከረከረ ፡ ሲለውም አማካኝ ቦታ መርጦ በመቆም ፡ በዛ ጎዳና የሚያልፈውን ሰው ሁሉ እጅግ ጥራት ባለው HD ካሜራ አይኖቹ ይቃኛል ።
.......
በዚህ መሀል ታዲያ ወንጀል የሚሰራ ወይም ፡ በፖሊስ የሚፈለግ አንድ ሰው ካገኘ በአቅራቢያው ለሚገኝ ፖሊስ ሪፖርት ያደርግና ተፈላጊውን ሰው በቅርብ ርቀት መከታተል ይጀምራል ።
በስፍራው የፖሊስ ሀይል ከሌለ ደግሞ ወንጀለኛን ለመያዝ ተብሎ በውስጡ የተገጠመውን መረብ በመተኮስ ሰውየው በመረቡ …
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @education_stor. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.