ፍቅር እዚህ ቦታ ፈገግ ብሎ ነበር (ኤፊ) አንባቢ ኢብራሂም ለጃ @ebro43
Signed € b ® a

Channel
@ebrahim_leja
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
147subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001240261162 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ebrahim_leja |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ebrahim_leja |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 17:48 | 147 | -1 |
| 8 Aug 2026, 20:30 | 148 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:33 | 148 | first reading |
20 posts held, back to 4 January 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 27 June 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ፍቅር እዚህ ቦታ ፈገግ ብሎ ነበር (ኤፊ) አንባቢ ኢብራሂም ለጃ @ebro43
Signed € b ® a
🚺 ገላሽ ገላ አይመርጥም ፣ ከሁሉ ይጋደማል ከንፈርሽ አየር ነው ፣ በሁሉም ይሳማል ከሴት ክብርሽ ይልቅ ፣ ስሜትሽ ይቀድማል።🚺 ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤ ነግሬሽ ነበረ፡፡ ጭን ከሰማይ ቢገዝፍ ፣ ከጭንቅላት ያንሳል ምን ተራራ ቢመስል... ጡትም አቅመ ቢስ ነው ፣ ሲነኩት ይፈርሳል፡፡ ነግሬሽ ነበረ.... ውበት ደም ግባትሽ ፣ ሁሉን እንደሚስብ የወንድ ልጅን ዐይን.. ከተበተነበት ፣ እንደሚሰበስብ ነግሬሽ ነበረ... ሴት ክብሯ የአምላክ ነው ፣ እንደ እናት ስታስብ!!! ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤ ነግሬሽ ነበረ... ክብረቢስ ህይወቶች ፣ ጣፍጠው አይቀጥሉም የወለዱ ሁሉ ፣ እናቶች አይደሉም ሴት ልጅ ስታማርጥ ፣ ለራሷ ምራጭ ናት በክብር ነው እን…
Signed ★ epaa ♥
አንቺ ግን የለሽም ኢብራሂም ለጃ
Signed ★ epaa ♥
አንቺ ግን የለሽም ፣ ሰማዩን እያየው ከደመናው መሀል ጥርስሽ ይታየኛል ከንፋሱ ጋራ ሽው ከሚል እጅብያ ሳቅሽ ይሰማኛል አንቺ ግን የለሽም ብቻዬ ጎዳናው እያቆራረጥኩት ድንግት ከክንዴ ስር በጄ ተጠምጥሞ እጅሽን አሁት አንቺ ግን የለሽም የንጋት ብርሀን ብቅ ብትል ቤቴ ከበሬ ! ሰንጥቃ ሾልካ ከማየቴ አንቺን ነው ያሰብኩት አንቺ ግን የለሽም መምጣትሽን ናፍቄ አንቺ አልመጣሽም እኔ ቃሌን ጠብቄ ቃልሽ አልሞላሽም እኔ ስጠብቅሽ አንቺ ግን የለሽም በ'ዕርግጥ ትመጫለሽ ማረፊያሽ እኔ ነኝ ባንቺ በመዘግየት ናፍቆትሽ ግን ጎዳኝ ውዴ ሞላው አለም ከኔ ጋር ተቃርኖ ሳቅሽን መስማት ብቻ ለኔ ፈውሴ ሆኖ አንቺን ማየት ብቻ ለኔ መድህን ሆኖ አንቺ ግን የለሽም ስጠብ…
Signed ★ epaa ♥
ጨረቃ ኢብራሂም ለጃ
Signed ★ epaa ♥
አንተ የምትኖረው ህይወት ለሆነ ሰው ህልሙ ነው @ebrahim_leja
Signed ★ wema records ♥
እጠብቅሻለው በቅዱስ ቃሉ ላይ ካጥንቴ ፈልፍሎ ከአካሌ አጉድሎ አንቺን እንደ ሰራሽ የኔም እንደ ምትሆኝ ነግሮኛል አክሎ እኔም ጠብቃለው ይሄ የራስ አለም የኔ የኔ ባዩ ካለኔ ማን ፃዲቅ ባይ ሞልቶ አስመሳዩ እራሴ ከትቤ እራሴ ልተውን ወደድኩሽ ውደጂኝ እኔ ላንቺ ልሁን በሚል ፍጥረት መሀል አንቺን ጠብቃለው የአካሌ ክፋይ የነፍሴ ቅሪት አንቺ ነሽና ወደድኩሽ ውደጂኝ እያኩ አልሞኝም ክፋዬ ነሽና እጠብቅሻለው የቀለም ቅባቅብ የቃላትን ድርድር ላንቺ አልከምርም ናፍቆት ልቤን አይኔ አደካከመብኝ ብዬ አላማስልም አንቺ አካሌ ነሽ አንቺን በመጠበቅ የናፍቆት ቀናቶች እንዴት እንዳለፉ በእርግጥም ታውቂያለሽ አንቺ አካሌ ነሽ ይሄንን ታውቂያለሽ ናፍቆቴን ታቅፌ እ…
Signed ★ wema records ♥
የፈጣሪ ቅኝት በፈጣሪ ቅኝት በዜማው ሰጥሜ በቀለመው ቀለም ውበት ተገርሜ ፍጥረተ አለሙን የምድር ድባቡን እቃኛለው ቆሜ የአእዋፋት ዜማ መንፈስ የሚያድሰው የፀሀይ ብልጭታ አለም ባንድ እይታ አፍክቶ ሚያሳየው የንፋስ ሽውታ አካል የሚያስደሳው የፍጥረት እሪታ ከጆሮ ሚዘልቀው እሱ ነው ዜማዬ ልቤን ሚያስደንቀው ቀለሙ እሱ ነው አይኔን የማረከው ኢብራሂም ለጃ እሁድ @ebrahim_leja
Signed ★ wema records ♥
File, posted without a caption
Signed ★ wema records ♥
(አላልኩሽም ነበር?) አንባቢ @ebro43
Signed ★ wema records ♥
ለቀማ የምድር ጥቅም አልባነትዋ በብዙ መልኩ እናያለን አሁን ይሄንን ፅሁፍ እያነበባችሁ እራሱ ቀና ብላችሁ ብታዩ አንድ ክስተት ምን ያህል ያለ ፍሬ እንደ ምንደክም ይታየናል በሚበቃህ ልክ ድከም ደስታህን አትጣ ሰላምህን ጠብቅ ለማከማቸት ግን ነፍስህን እድሜህን አትሰዋ !
Signed ★ wema records ♥
ለቀማ አመስግን ! ማታ ተኝተህ ባለ መቅረትህ ማታ በተኛህበት ቤትህ ባለ መውደሙ ማታ በተኛህበት በዛው አለ መሞትህ አመስግን አሁን ያለህ ነገር ማታ ጠፍቶስ ቢሆን ? የዛሬይቱን ፅሀይ እየሞቅክ ነው ሞቀኝ ማለቱ ደስ አይልም እግርህ ሙቀት ስለተሰማህ ደስ አላለህም እግርህ ጤነኛ ነው አመስግን እርቦህ እየበላህ ነው ቆይ ምግብ ባይበላልህስ? ተርቦ መብላትስ ደስ አይልም ቆይ አልበላ ቢልህስ ምግብ እንቢ ቢልህ ብርህን ምን ልታረገው ነው? ብቻ አመስግኑ አሁን ባላችሁበት ሁኔታ ሆናችሁ አመስግኑ ለቀማ 1
Signed ★ wema records ♥
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ebrahim_leja. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኢbራhiም ለja” (@ebrahim_leja), 147 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ebrahim_leja.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.