25 Jun 2026, 07:32 UTC≈2,320 views14 reactionsread 12 August 2026 Photo
አዲስ አበባ አቀፍ የወጣቶች ካምፕ ኮንፈረንስ
📍ቦታ፡ አቃቂ ሚሽን ትምህርት ቤት
⌚️ቆይታ፡ ለ10 ቀናት
📅ቀን፡ ከሐምሌ 8 እስከ 19፣ 2018 ዓ.ም.
በዚህ የወጣቶች ካምፕ ኮንፍረንስ ለዚሁ ስልጠና አገልጋይ ፓ/ር አንድሬ ዋለር ከአሜሪካ የሚመጣ ይሆናል።
በተጨማሪም የምንወዳቸው 🤗 አስተማሪዎች ዘውዱ ሰብለወርቅ፣ ጥበበሥላሴ መንግሥቱ፣ ገለቶ ገመቹ እና አቤኔዘር ወርቁ ጋር ለአስር ተከታታይ ቀናት ልዩ የደቀመዝሙርነት ስልጠና የሚሰጥበት ፕሮግራም ይሆናል፡፡
⚠️ያለን ቦታ እጅግ ውስን ስለሆነ ቀድመው ለሚመዘገቡ ወጣቶች ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡⚠️
📝ለመመዝገብ ይህንን ፎርም👆🏽 ይሙሉ እና የሚጠየቁትን ጥያቄዎች ሁሉ በአግባቡ ይመልሱ፡፡
❤9👍5
Signed Abenezer Worku
የእውነት ነጠብጣብ/Droplet of Truth 💧 pinned «የስንብት ክትባት — ክፍል-2 — ሃይማኖታችን ለጽድቅና ለኩነኔ ብቻ እንጂ ለማኅበራዊ ለውጥ አልጠቀመንም! የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ ፕሮፌሰር የሆነው ጃክ አርኖልድ የአውሮፓ ቤተክርስቲያን ተሐድሶ ከአገር ተሐድሶ ጋር የተሳሰረ መሆኑን እንዲህ ሲል መስክሯል፣ “ዘመናዊ ታሪክን ከነ ሉተር ተሐድሶ ውጪ ለመረዳት አይቻልም። ተሐድሶን ሳናጠና የአውሮፓን፣ የእንግሊዝን ወይም የአሜሪካን ዕድገት ታሪክ መረዳት አንችልም።”…»
የእውነት ነጠብጣብ/Droplet of Truth 💧 pinned «የስንብት ክትባት-- የዛሬውን ጽሁፍ ማንበብ እስከዛሬ የተጻፉትን ጽሁፎች ያለማንበብ በደል ቢኖር እንኳ ያስሽራልና ሳታነቡ አትለፉት 😊 የሰሞኑ ቆይታችን ዛሬና ነገ ተከታትለው በሚለቀቁ ጽሁፎች ፍጻሜውን ያገኛል። አንባቢው እንደሚያስተውለው የዚህ ዙር ስንክሳራችን በዋነኝነት ሲያጠነጥን የነበረው በማኅበረሰባዊ ችግሮቻችን ላይ ነበር። የሰው ልጅ ወደ ላይ አቅጣጫ ከፈጣሪው ጋር ብቻ የሚገናኝ ሳይሆን ወደ ጎንም…»
6 Jan 2026, 03:59 UTC≈2,460 views44 reactionsread 12 August 2026 የስንብት ክትባት — ክፍል-2 — ሃይማኖታችን ለጽድቅና ለኩነኔ ብቻ እንጂ ለማኅበራዊ ለውጥ አልጠቀመንም!
የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ ፕሮፌሰር የሆነው ጃክ አርኖልድ የአውሮፓ ቤተክርስቲያን ተሐድሶ ከአገር ተሐድሶ ጋር የተሳሰረ መሆኑን እንዲህ ሲል መስክሯል፣ “ዘመናዊ ታሪክን ከነ ሉተር ተሐድሶ ውጪ ለመረዳት አይቻልም። ተሐድሶን ሳናጠና የአውሮፓን፣ የእንግሊዝን ወይም የአሜሪካን ዕድገት ታሪክ መረዳት አንችልም።”
በአውሮፓ የተቀጣጠለው የፕሮቴስታንት ንቅናቄ አህጉሪቷን ከላይ እሰከታች ድረስ እየናጠ በማኅበረሰብ፣ በኢኮኖሚና በአስተሳሰብ ላይ ትልቅ ለውጥን አምጥቷል፤ ኢትዮጵያ (አፍሪካ) የገባው ፕሮቴስታንት ግን ከጥቂት ተቋማት በቀር በአብዛኛው ሥፍራ ድራማና ትወ…
❤29🙏9👍6
Signed Abenezer Worku
6 Jan 2026, 03:59 UTC≈1,580 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Abenezer Worku
5 Jan 2026, 04:09 UTC≈1,530 views28 reactionsread 12 August 2026 የስንብት ክትባት-- የዛሬውን ጽሁፍ ማንበብ እስከዛሬ የተጻፉትን ጽሁፎች ያለማንበብ በደል ቢኖር እንኳ ያስሽራልና ሳታነቡ አትለፉት 😊
የሰሞኑ ቆይታችን ዛሬና ነገ ተከታትለው በሚለቀቁ ጽሁፎች ፍጻሜውን ያገኛል። አንባቢው እንደሚያስተውለው የዚህ ዙር ስንክሳራችን በዋነኝነት ሲያጠነጥን የነበረው በማኅበረሰባዊ ችግሮቻችን ላይ ነበር። የሰው ልጅ ወደ ላይ አቅጣጫ ከፈጣሪው ጋር ብቻ የሚገናኝ ሳይሆን ወደ ጎንም ካሉት ሰብዓዊያን ጋር በአንድነት የሚኖር ፍጥረት ነው። ማንኛውም ሰው በማኅበረሰቡ ላይ የሚፈጠረው በጎም ሆነ ክፉ ነገር ሳይነካው አይቀርም። አገሪቷ ብትለማ ይጠቀማል፣ ብትጎሰቁልም ደግሞ አብሮ ይጎሰቁላል።
በኤርምያስ 29፡7 ላይ እሥራኤላውያን ተማርከው ለ…
❤24👏2🙏2
Signed Abenezer Worku
5 Jan 2026, 04:09 UTC891 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Abenezer Worku
የእውነት ነጠብጣብ/Droplet of Truth 💧 pinned a video
1 Jan 2026, 03:59 UTC≈1,900 views28 reactionsread 12 August 2026 Video
ድብርት አራጋፊዋ መድኃኒት!
Tiktok |Facebook | Telegram |YouTube
መልካም ቀን!
ታኅሣሥ 23፣ 2018 ዓ.ም
#ThursdayVideo
👍14❤13🔥1
Signed Abenezer Worku
የእውነት ነጠብጣብ/Droplet of Truth 💧 pinned «"ልብስ የሰው መልክ ነው!"— ኃጢአትን በጸጋ፣ ዕርቃንን በሸማ መሸፈን ይገባል! በአገራችን ውስጥ ልብስንና አለባበስን የሚመለከቱ ጥልቅ ትርጉም ያላቸው ብዙ ምሳሌያዊ አነጋገሮችና አባባሎች አሉ። ለምሳሌ ያህል የተወሰኑትን እንጥቀስ፡ "ልብስ ሰውን ያስከብራል፣ አለባበስ ግን ከልብስ በላይ ክብርን ያሳያል"፣ "ከሰው ቢለዩ በልብስ፣ ከፈጣሪ ቢለዩ በጸሎት!"፣ "ልብስ የሰው መልክ ነው!"... እነዚህን አባባሎች…»
29 Dec 2025, 04:05 UTC≈1,560 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Abenezer Worku
29 Dec 2025, 04:05 UTC≈2,100 views39 reactionsread 12 August 2026 "ልብስ የሰው መልክ ነው!"— ኃጢአትን በጸጋ፣ ዕርቃንን በሸማ መሸፈን ይገባል!
በአገራችን ውስጥ ልብስንና አለባበስን የሚመለከቱ ጥልቅ ትርጉም ያላቸው ብዙ ምሳሌያዊ አነጋገሮችና አባባሎች አሉ። ለምሳሌ ያህል የተወሰኑትን እንጥቀስ፡ "ልብስ ሰውን ያስከብራል፣ አለባበስ ግን ከልብስ በላይ ክብርን ያሳያል"፣ "ከሰው ቢለዩ በልብስ፣ ከፈጣሪ ቢለዩ በጸሎት!"፣ "ልብስ የሰው መልክ ነው!"... እነዚህን አባባሎች እያንዳንዳቸውን ማብራራት ብንጀምር ነገራችን ይንዛዛልና አንባቢው ይመራመርባቸው ዘንድ ትቻቸዋለሁ። ከእነዚህ አባባሎች ግን በደምሳሳው መረዳት የምንችለው ነገር አለ— የሰው ማንነት አንዱ መለኪያው አለባበሱ እንደሆነ ቀደምት አባቶች አስተውለዋል።
ሰው አ…
❤35👍2👏2
Signed Abenezer Worku
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @dropsoftruth. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.