14 Nov 2025, 19:29 UTC131 views1 reactionsread 7 August 2026 ✅ተቋርጦ የነበረው የቴሌቪዥን ስርጭት ተመለሰ!
የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሮ ነበር፡፡
በዚሁ ምክንያት የአብዛኛዎቹ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን፤ አገልግሎቱን ለመመለስ በተሰራው ሥራ የቴሌቪዥን ስርጭቱ ተመልሷል።
❤1
Signed Fila Electronics 🛍️ ANDROID BOX ️
14 Nov 2025, 14:50 UTC136 viewsread 7 August 2026 የETHIOSAT 57E - ሁሉም ቻናሎች ቆመዋል!
Signed Fila Electronics 🛍️ ANDROID BOX ️
6 Nov 2025, 10:29 UTC148 viewsread 7 August 2026 File
በተለየዩ SMART TVዎች እና AndroidBox ላይ Youtube አልከፈትም ላላችሁ ይህንን App ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!
Signed Fila Electronics 🛍️ ANDROID BOX ️
4 Aug 2025, 15:22 UTC229 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
የተወዳጁ P6 መስቀያ ታናሽ የሆነው P5 TV MOUNT -
ከ32 Inch እስከ 65 INCH ድረስ ፅድ አርጎ መስቀል የሚችል Original Flexible tv መስቀያ!
•ለየት ያለ Flexible Mount
•ለሁሉም Brand እና Model የሚሆን
•የራሱ ፊሸር እና ብሎን ያለው
•30 Degree ከፍ እና ዝቅ ማለት የሚችል
•Full Motion መዘዋወር የሚችል
👍1
Signed Fila Electronics 🛍️
21 Jun 2025, 10:12 UTC281 viewsread 7 August 2026 Photo
Popular 75” Android TV
- REAL 4K UHD
- 8GB STORAGE እና 1.5GB RAM
- FRAMELESS MODEL
📱 0921718400
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
21 Jun 2025, 10:10 UTC251 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
MEWE TV 55INCH 🔣
⚡️ልክ እነደ LG TV WEBOS OPERATING SYSTEM
⚡️ORIGINAL እና 100% Real Magic remote
⚡️UHD 4K SCREEN QUALITY
⚡️BEST PRICE
📱 0921718400
❤1
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
21 Jun 2025, 10:09 UTC215 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
” SMART TV - BEST PRICE
•FULL HD DISPLAY QUALITY
•4GB STORAGE + 1 GB RAM
•HIFI SPEAKER
•DOUBLE GLASS
•2 ዓመት LEGIT ዋስትና
•Android SMART
•APP መቀበል ይችላል!
Call 0921718400
❤1
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
17 Apr 2025, 10:04 UTC221 viewsread 7 August 2026 Photo
📺POZZER SMART TV BOX - 2024 Model TV SMART ማድረጊያ Android Tvbox
-16GB STORAGE እና 2GB RAM ስለሆነ የሚፈልጉትን App ጭነው ምንም መጨናነቅ የለም
- Voice የሚቀበል Bluetooth remote ስለሆነ ያለምንም መጨናነቅ ከፈለጉበት ርቀት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ!
-LAN CABLE ,2 USB FLASH , 1 Memmory ይቀበላል!
- የሚፈልጉትን App በFlash ወይም Memmory አድርገው መጫን ይችላሉ!
- Playstore ስላለው ሁሉንም App Download ማድረግ ይችላሉ!
- አስፈላጊ የሆኑ App ተጭኖበት ይመጣል!
- ETV PRO ፣ MYHD እና ሌሎችም App ለመጫን እና ለመጠቀም በጣም ተመራጭ የሆነ ነ…
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
1 Nov 2024, 11:54 UTC290 viewsread 7 August 2026 Photo
TRIAX 305 meter cable - Original ተቀባሪ ገመድ አስገብተናል!
ማንኛውንም የElectronics ዕቃ ለመግዛት ሲፈልጉ
Inbox us on Telegram 📥 @Filadishh
#ይደውሉ 0921718400
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
1 Nov 2024, 07:15 UTC265 viewsread 7 August 2026 Photo
ORIGINAL LG TV MAGIC REMOTE
ለሁሉም LG TVዎች መሆን የሚችል ነው!
Inbox us on Telegram 📥 @Filadishh
#ይደውሉ 0921718400
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
30 Oct 2024, 19:16 UTC376 viewsread 7 August 2026 Photo
Goldstar 7200
Realstar 1010,5050
Superstar 6565....
FUNCAM SERVER ላላቸው MODEL ሪሲቨሮች የሚሆን MAINBOARD ትንሽ ብዛት አስገብተናል. በፍጥነት ይዘዙን!
0921718400
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
28 Oct 2024, 14:44 UTC264 viewsread 7 August 2026 Photo
በCharge የሚሰራ Remote
- ለTv,AndroidTvbox ,Tv Smart ማድረጊያ ለLaptop ,Desktop የሚሆን እና በቻርጅ የሚሰራ ምንም ባትሪ የማይፈልግ ሪሞት ገብቷል!
- በተለይ ገበያ ላይ Remote ለሌላቸው የTvbox እና Smart TVዎች 📺 ለሁሉም ብራንድ መሆን ይችላል!
-TVው ላይ USB DONGLE(ፍላሽ) ነገር በመሰካት ብቻ ምንም ሳይሞላ መጠቀም ይቻላል!
-ለሁሉም ዓይነት TV እና TV SMART ማድረጊያ ይሆናል!
-ከጀርባ በኩል QWERTY KEYBOARD ስላለው ለመፃፍ ቀላል ያደርገዋል!
-Airmouse ስለሆነ አየር ላይ እንዳለ Cursor ስልሚያመጣ እንደ LG MAGIC REMOTE መጠቀም ይቻላል!
0921718400
Signed Fila Electronics 🛍️ Tv ሽያጭ እና ጥገና 📺
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @dishworkfila. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.