9 Oct 2026, 13:42 UTC≈5,460 views53 reactionsread 11 November 2026 #የጥሪ_ማስታወቂያ
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ/ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን በአካል በመገኘት ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ጥቅምት 07 እና 8/2019 ዓ/ም እንዲሁም ገለፃ የሚሰጠው ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ/ም መሆኑን እንገልፃለን :፡
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፦
👉ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
👉የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
👉አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
👉National ID Fayda
👉አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ ት…
❤43👍5👏5
9 Oct 2026, 13:41 UTC≈5,090 viewsread 11 November 2026 Photo
Photo, posted without a caption
5 Oct 2026, 15:53 UTC≈7,850 views28 reactionsread 11 November 2026 Photo
ወድቆ ያገኙት መታወቅያ ካለ እባኮ ወደ ቻናሉ አድሚን በመላክ ትብብር እንዲያደርጉ እናሳስባለን !
@diredawauniverstyfreshddu
❤20👍8
29 Sept 2026, 17:12 UTC≈8,840 views26 reactionsread 11 November 2026 የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፌደራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ
ትምህርት ሚኒስቴር ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያቋቋመ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት ተገንብቶ እስኪጠናቀቅ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለሚመጡት ባለ ልዩ ተሰጥኦ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆን ልዩ የመማሪያ ክፍሎች፣ የማደሪያ ስፍራ፣ ቤተመፅሐፍት፣ የህክምና መስጫ ማዕከል እና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶችን በማሟላት ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከተለያዩ ክልሎች የተውጣ…
❤21👍5
27 Sept 2026, 07:37 UTC≈8,540 views28 reactionsread 11 November 2026 Photo
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ይመኛል!
==================
Baga ayyaana Masqalaatiin isin ga'e!
Yunivarsiitiin Dirree Dawaa hordoftoota amantaa Kiristaanaa hundaaf ayyaanni kun kan nagayaa, jaalalaa fi gammachuu akka ta'u hawwa!
❤28
20 Sept 2026, 22:36 UTC≈10,900 views21 reactionsread 11 November 2026 ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምክንያቶች የዶርም ምደባ ያልወጣላችሁ (ያልተለቀቀላችሁ) ተማሪዎች፣ አሁን የተስተካከለ ስለሆነ ቀደም ሲል በተላከላችሁ ሊንክ በድጋሚ ገብታችሁ እንድታዩ እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ተማሪ በተመደበለት የዶርም ቦታ ብቻ መግባት አለበት። እንዲሁም ልዩ ምክንያት (ጉዳይ) ያላችሁ ተማሪዎች፣ ጉዳያችሁ ከሰኞ በኋላ የሚታይላችሁ ስለሆነ በትዕግስት እንድትጠብቁን በክብረት እንጠይቃለን!
Students whose dormitory placements were previously withheld due to various reasons: the issue has now been resolved, so please check again using the link previ…
❤20👍1
19 Sept 2026, 12:50 UTC≈9,510 views46 reactionsread 11 November 2026 Dear Dire Dawa University 2026/27 New assigned Students The university will officially announce the exact date for Registration soon
Be patient and prepare all your documents and materials!
@diredawauniverstyfreshddu
👍30❤16
19 Sept 2026, 06:23 UTC≈9,160 views14 reactionsread 11 November 2026 Photo
Announcement (Registration Deadline Extended)
Dire Dawa University invites applicants to study in its post-graduate (Master's degree) programs for the 2019 Academic Year (Ethiopian Calendar) in regular and continuing education programs.
@diredawauniverstyfreshddu
❤10👍4
17 Sept 2026, 02:11 UTC≈9,900 views72 reactionsread 11 November 2026 Dear 2026/27 Freshman Dire Dawa University assigned Students we would like to say welcome Dire Dawa University!
ዉድ በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ 2019 ዓ.ም የተመደባችሁ ተማሪዎች እንኳዋን ደስ አላችሁ በማለት እናንተን በዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ ከምዝገባ ሂደት ጀምሮ ከዚህ ቀደም በነበሩ አመታት የተሰሩ ፈተናዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል !
Share the channel with your friends and families!
@diredawauniverstyfreshddu
❤56👏11🫡5
10 Sept 2026, 02:28 UTC≈15,600 views72 reactionsread 11 November 2026 ማስታወቂያ ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ግቢ መግቢያ ቀን መስከረም 9 እና 10 2019 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ያስታውቃል፡፡ ስለሆነም ነባር የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።
ማሳሰቢያ፡
አንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም ሬሚዲያል ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ
ወደፊት የሚገለጽ ስለሆነ ተማሪዎች በትእግስት እንድትጠበቁ
ተማሪዎች የፋይዳ መታወቅያ በመያዝ በአካል ሪፓርት እንድታደርጉ
ከተጠቀሱት ቀናት…
👍29❤23😢17🕊3
5 Aug 2026, 18:33 UTC≈14,800 views158 reactionsread 11 November 2026 የሐዘን መግለጫ
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት የህግ ትምህርት ተማሪ የሆነችው ተማሪ ሀብታሟ በቀለ ለእረፍት ወደ ቤተሰብ ከመሄዷ ቀድማ በፃድቃኔ ማርያም ቤተክርስቲያን ፀበል በመከታተል ላይ ሳለች በአካባቢው በተከሰተ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ/ም ከዚህ አለም ድካም አርፋለች።
ተማሪ ሀብታሟ በትምህርቷ ካስመዘገበችው ከፍተኛ ውጤት ባሻገር፣ በመልካም ስነ ምግባሯ፣ በታታሪ ተማሪነቷ፣ በክፍል ውስጥ ተሳትፎዋና ተግባቢ ስብዕናዎቿ የምትታወቅ፤ በተለይ በምስለ ችሎት ውድድሮች በምታሳየው የላቀ ችሎታ እና ውጤት እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ለአካባቢው ማህበረሰብ በሚሰጠው የነፃ ህግ አገልግሎት ድጋፎች ዙሪያ በነበራት ተሳትፎ የምትታወቅ…
😢138❤20
26 Jun 2026, 18:44 UTC≈16,100 views57 reactionsread 11 November 2026 Congratulations to class of 2026 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
19ኛው ዙር የተማሪዎች ምረቃ መርሃ-ግብር
🧑🎓🧑🎓🧑🎓🧑🎓
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ/ም በደማቅ ስነ-ሥርዓት ያስመርቃል፡፡
ውድ እጩ ምሩቃን ተማሪዎቻችን፣ የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራን እና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰቦች እንኳን የልፋታችሁን ፍሬ፣ የድካማችሁን ውጤት ለማየት አበቃችሁ፤ አበቃን!!
እንኳን ደስ አላችሁ!!
❤49👍8
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @diredawauniverstyfreshddu. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.