7 Aug 2026, 17:24 UTC247 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
🕊 እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ!
ይህ የፆም ወቅት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆንላችሁ ዲጂታል ቅርጫ (Digital Kircha) መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
መልካም ፆም!
📱 የዲጂታል ቅርጫ መተግበሪያን ያውርዱ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital.kircha
👉 በስልክ ቁጥር 0998999977 ይደውሉ።
#ዲጂታልቅርጫ #DigitalKircha #እንኳንአደረሳችሁ #የፍልሰታፆም #መልካምፆም #Filseta
🙏6❤3👏1
3 Aug 2026, 10:42 UTC828 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
የፆም ወቅት ከመግባቱ በፊት የቤተሰብዎን ማዕድ በምርጥ ስጋ ያድምቁ!
ዲጂታል ቅርጫ ለነገ ማክሰኞ ፍሬሽ እና ጥራቱን የጠበቀ ስጋ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። ከሩብ (1/4) መደብ ጀምረው በስልክዎ ያዝዙ፤ እስከ ቤትዎ ድረስ በምቾት እናደርሳለን! ክፍያዎን በቴሌብር በጥቂት ሰከንዶች ይፈጽሙ።
ቦታ ሳይሞላ የነገውን መደብዎን አሁኑኑ ያስይዙ!
👉 በስልክ ቁጥር 0998999977 ይደውሉ።
#ዲጂታልቅርጫ #DigitalKircha #ከፆምበፊት #የማክሰኞቅርጫ #telebirr #ቅርጫ #zemengebeya
❤6👍3
1 Aug 2026, 14:17 UTC≈1,020 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
የነገውን እሁድ ሐምሌ 26 ፍሬሽ ዲጂታል ቅርጫ ይሳተፉ!!
ከፍተኛ ጥራት ያለው ቅርጫ የበሬ ስጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ከሩብ መደብ ጀምሮ አቅርበናል ሳያልቅብዎ ፈጥነው ይዘዙን!!
ለቅቅል፣ለቁርጥ፣ ለክትፎ፣ ለጥብስና ለዱለት የሚሆን ጥራት ያለው የበሬ ሥጋ ቅርጫን ከሩብ መደብ ጀምሮ በዲጂታል ቅርጫ ይዘዙ!
አሁኑኑ የቴሌብር ሱፐርአፕን (telebirr) ወይም በዘመን ገበያ ውስጥ የሚገኘውን "ዲጂታል ቅርጫ" በመጠቀም፤ ባሉበት ሆነው ቅርጫ መግባት ይችላሉ።
ለምን ዲጂታል ቅርጫን ይመርጣሉ?
👉 ጥራትና ንጽህና፦ ትኩስነታቸው የተጠበቀና ሁሉንም የሥጋ ብልቶች ያካተቱ ቅርጫዎችን አቅርበናል።
👉 አስተማማኝነት፦ የእያንዳንዱ ከብት ጤንነት ቅድመ ምርመራና ሙሉ የእርድ ሂደት…
👍5❤3
30 Jul 2026, 12:03 UTC≈1,240 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
🥩 ቅዳሜ ደረሰ — ዲጂታል ቅርጫም ደርሷል!
(ዘወትር ዝግጁ / ዘወትር ንጹህ አቅርቦት)
የሳምንቱን መጨረሻ እረፍትዎን በቤትዎ በምቾት እያሳለፉ፣ ለቤተሰብዎ የሚሆን ፍሬሽ እና ጥራቱን የጠበቀ ስጋ በስልክዎ ብቻ ማዘዝ ይችላሉ! ዲጂታል ቅርጫ (Digital Kircha) ለቅዳሜ መርሃ-ግብር ሙሉ በሙሉ ንጽህናው እና ጤናማነቱ የተረጋገጠውን ስጋ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
የገበያ እንግልት እና ውጣ ውረድ ሳይኖርብዎት፣ በዘመናዊ አሰራር አምሮትዎን እና ፍላጎትዎን በደስታ ያሟሉ!
💡 የቅዳሜ ፕሮግራምዎን በጥራት እና በምቾት ያድምቁ፤ የቅርጫ መደብዎን አሁኑኑ ያስይዙ!
📱 የዲጂታል ቅርጫ መተግበሪያን አሁኑኑ አውርደው ይዘዙ፦ https://play.google.com/…
❤6👍3
29 Jul 2026, 08:52 UTC≈1,140 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
🥩 ዲጂታል ቅርጫን መጠቀም በጣም ቀላል ነው!
የባህላዊ ቅርጫን ውጣ ውረድ፣ የሰው መፈለግ እንግልት እና የገበያ ሩጫ በቴክኖሎጂ አስቀርተናል። ዲጂታል ቅርጫ (Digital Kircha) የተሰራው እያንዳንዱ ደንበኛ በቤት ወይም በቢሮው ሆኖ በጥቂት ጠቅታዎች ብቻ ጥራት ያለው ስጋ ማዘዝ እንዲችል ተደርጎ ነው!
ለነገ ሐሙስ የተዘጋጁትን ፍሬሽ የቅርጫ መደቦች ሳያልቅ ፈጥነው ይዘዙ! 📱👇
💡 በ 3 ቀላል ደረጃዎች ብቻ የቅርጫ ድርሻዎን ይያዙ፦
👉 መተግበሪያውን ይክፈቱ፦ የዲጂታል ቅርጫ አፕሊኬሽንን በስልክዎ ላይ ይክፈቱ።
👉 መደብዎን ይምረጡ፦ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ ከአቅምዎ እና ከፍላጎትዎ ጋር የሚመጥነውን ያህል ይምረጡ።
👉 ክፍያዎን ይፈጽሙ፦ በቴሌብር (…
👍3❤2🥰1
27 Jul 2026, 15:03 UTC≈1,090 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዘመናዊ የስጋ ወዳጆች ታማኝ አጋራቸውን መርጠዋል! 🌟🥩
ምርጥ እና ንጹህ ስጋ የሚፈልጉ ደንበኞቻችን ዲጂታል ቅርጫን የመጀመሪያ ምርጫቸው አድርገውታል። እርስዎስ መተግበሪያውን አውርደው የዚህ ዘመናዊ አሰራር ተጠቃሚ ሆነዋል?
ሙሉ በሙሉ ጤናማነቱ የተረጋገጠና ፍሬሽ የሆነ ስጋን በየሳምንቱ እናቀርባለን። የባህላዊ ቅርጫን ውጣ ውረድ በቴክኖሎጂ አስቀርተናል!
📱 መተግበሪያችንን አውርደው ዛሬውኑ ይሞክሩት፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital.kircha
📲 0998999977
💡ዲጂታል ቅርጫ - ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!
#ጥራትእናእምነት #ስጋወዳጆች #DigitalKircha
❤8👍2
24 Jul 2026, 10:23 UTC≈1,780 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
የቅዳሜን ፍሬሽ ቅርጫ ከሩብ ጀምሮ በተመጣጣኝ ዋጋ ሳያልቅብዎ ፈጥነው ይዘዙ።
በዲጂታል ቅርጫ፣ ትኩስና ጥራት ያለው የበሬ ሥጋ ማግኘት አሁን በጣም ቀላል ነው! ነገ ሐሙስ እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ የቅርጫ ቀኖቻችን መሆናቸውን እያበሰርን፣ ከሩብ መደብ ጀምሮ ባሉበት ሆነው ማዘዝ እንደሚችሉ እናስታውስዎታለን።
ለምን በዲጂታል ቅርጫ ያዝዛሉ?
🥩 ለሚፈልጉት አገልግሎት፦ ለቅቅል፣ ቁርጥ፣ ለክትፎ፣ ለጥብስና ለዱለት የሚሆን ተመራጭ ሥጋ።
✅ የተረጋገጠ ጤንነት፦ የእያንዳንዱ ከብት ቅድመ ምርመራና የእርድ ሂደት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን በመሆኑ ጤንነቱ አስተማማኝ ነው።
✨ ጥራትና ንጽህና፦ ትኩስነታቸው የተጠበቀና ሁሉንም የሥጋ ብልቶች ያካተቱ መደቦች።…
❤8
21 Jul 2026, 12:27 UTC≈1,980 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለስጋ/ቅርጫ ፍላጎትዎ ዲጂታል ቅርጫ ሁነኛ መፍትሔ! 🥩✨
(ዘወትር ዝግጁ / ዘወትር ንጹህ አቅርቦት)
ጥራት ያለው እና ፍሬሽ ስጋ ሲያምርዎት ምርጫዎ ዲጂታል ቅርጫ ይሁን!
ገበያ መውጣትና መዉረድ ሳይጠበቅብዎት፣ በቤትዎ ወይም በቢሮዎ ሆነው ጥራት ያለው ስጋ ማዘዝ ይችላሉ!
ሙሉ መደብ መግዛት አያስፈልግዎትም፤ ከአቅምዎ ጋር በሚመጥን መልኩ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምረው በቴሌብር (telebirr) ክፍያዎን በመፈጸም መሳተፍ ይችላሉ።
📲 0998999977
👉 መተግበሪያችንን እዚህ ያውርዱ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital.kircha
💡ዲጂታል ቅርጫ - ጥራት ና ታማኝነት መለያችን ነው!
#ዲጂታልቅርጫ …
❤5🔥2👍1
20 Jul 2026, 11:32 UTC≈1,850 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
🥩 ፍሬሽ ቅርጫ ዘወትር ሐሙስ፣ ቅዳሜ እና እሁድ — ጥራቱን የጠበቀ ስጋ በእጅ ስልክዎ!
ለቤተሰብዎ የሚሆን የምግብ ጥራት አይደራደሩም! ዲጂታል ቅርጫ (Digital Kircha) ዘወትር ሐሙስ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ በሙሉ ጤናማነቱ የተረጋገጠና ፍሬሽ የሆነ የቅርጫ ስጋን ይዞልዎ ይመጣል።
የቅርጫ ሂደቱን በቴክኖሎጂ በማገዝ ጥራቱን፣ ግልፅነቱን እና ጤናማነቱን በየሳምንቱ እናረጋግጣለን። በየሳምንቱ ባሉት በእነዚህ ቀናት ፍሬሽ ቅርጫዎን በዲጂታል ቅርጫ ይዘዙ!
ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ ባሉት አማራጮቻችን እና በቴሌብር (telebirr) የታገዘው ፈጣን ክፍያችን ሂደቱን ፍጹም ቀላል ያደርገዋል። ወጪዎን ቀንሰው ጥራት ያለው ፍሬሽ ስጋ ያግኙ!
📱 የዲጂታል ቅ…
❤6👍3👏1
16 Jul 2026, 09:39 UTC≈2,230 views12 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቅርጫ ሞላ አልሞላ ማለት በዲጂታል ቅርጫ ታሪክ ሆነ!
የቅዳሜን ፍሬሽ ቅርጫ ከሩብ ጀምሮ በተመጣጣኝ ዋጋ ሳያልቅብዎ ፈጥነው ይዘዙ።
በዲጂታል ቅርጫ፣ ትኩስና ጥራት ያለው የበሬ ሥጋ ማግኘት አሁን በጣም ቀላል ነው! ነገ ሐሙስ እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ የቅርጫ ቀኖቻችን መሆናቸውን እያበሰርን፣ ከሩብ መደብ ጀምሮ ባሉበት ሆነው ማዘዝ እንደሚችሉ እናስታውስዎታለን።
ለምን በዲጂታል ቅርጫ ያዝዛሉ?
🥩 ለሚፈልጉት አገልግሎት፦ ለቅቅል፣ ቁርጥ፣ ለክትፎ፣ ለጥብስና ለዱለት የሚሆን ተመራጭ ሥጋ።
✅ የተረጋገጠ ጤንነት፦ የእያንዳንዱ ከብት ቅድመ ምርመራና የእርድ ሂደት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን በመሆኑ ጤንነቱ አስተማማኝ ነው።
✨ ጥራትና ንጽህና፦ ትኩስነታ…
❤6👍4🥰2
15 Jul 2026, 11:46 UTC≈1,800 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቅርጫን ዘምኗል ዲጂታል ቅርጫ ሆኗል!!!
በዲጂታል ቅርጫ፣ ትኩስና ጥራት ያለው የበሬ ሥጋ ማግኘት አሁን በጣም ቀላል ነው! ነገ ሐሙስ እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ የቅርጫ ቀኖቻችን መሆናቸውን እያበሰርን፣ ከሩብ መደብ ጀምሮ ባሉበት ሆነው ማዘዝ እንደሚችሉ እናስታውስዎታለን።
ለምን በዲጂታል ቅርጫ ያዝዛሉ?
🥩 ለሚፈልጉት አገልግሎት፦ ለቅቅል፣ ቁርጥ፣ ለክትፎ፣ ለጥብስና ለዱለት የሚሆን ተመራጭ ሥጋ።
✅ የተረጋገጠ ጤንነት፦ የእያንዳንዱ ከብት ቅድመ ምርመራና የእርድ ሂደት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን በመሆኑ ጤንነቱ አስተማማኝ ነው።
✨ ጥራትና ንጽህና፦ ትኩስነታቸው የተጠበቀና ሁሉንም የሥጋ ብልቶች ያካተቱ መደቦች።
እንዴት ማዘዝ ይቻላል? አሁኑኑ የ…
❤6👍1
13 Jul 2026, 13:20 UTC≈1,750 views11 reactionsread 7 August 2026 Photo
🍲 ለክረምት ቅቅል ግድ ነው — ምርጡን ስጋ በዲጂታል ቅርጫ ያግኙ!
የክረምቱ ቅዝቃዜ ሲበረታ፣ መላው ቤተሰብ በቤት ውስጥ ተሰብስቦ ትኩስ እና አልሚ የሆነ የሀገራችንን የቅቅል መረቅ ከመቀለብ በላይ ምን የሚያሞቅ ነገር አለ! ለዚህ ደግሞ ጣዕሙ ልዩ የሆነ፣ ለቅቅል የሚስማማ እና በጥንቃቄ የተመረጠ ጥራት ያለው ስጋ መምረጥ ቀዳሚው ስራ ነው።
ዲጂታል ቅርጫ (Digital Kircha) የክረምቱን ብርድ የሚያስረሳ፣ ለጤናዎ ፍጹም ተስማሚ እና ፍሬሽ የሆነ የቅቅል ስጋን በቀጥታ በእጅ ስልክዎ ይዞላችሁ ቀርቧል! የገበያ ጭቃና ቅዝቃዜ ውስጥ መኳተን ሳይጠበቅብዎት፣ በቤትዎ ሙቀት ሆነው በጥቂት ጠቅታዎች ብቻ የቅርጫዎ ባለቤት መሆን ይችላሉ።
💡ዲጂታል ቅርጫ - ጥራት…
❤9👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @digitalkircha. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.