ስለእመብርሀን እንድረስላቸው😭

Channel
ደጀ ሰላም
@dejeselam
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
888subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001329237065 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @dejeselam |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 May 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/dejeselam |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 11:55 | 888 | +1 |
| 14 Aug 2026, 15:46 | 887 | -1 |
| 6 Aug 2026, 14:20 | 888 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:33 | 888 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 30 May 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 2 September 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አባ ተክለ ፃዲቅ አየለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000025238487 አቡነ ህፃኑ ሞኣ ገዳም ስልክ፡ 0913907676(አባ ተክለ ፃዲቅ አየለ)
Video, posted without a caption
+++ ምክረ አበው +++ ልጅ፡- አባቴ ምን ዓይነት ሥነ ምግባር ቢኖረኝ ደስ ይልሃል? አባት፡-ልጄ! እንደ ውኃ ሁን፣ ባስቸገረ ጊዜ እሳትን ቢያጠፋም በተፈለገ ጊዜ ግን ዛፍ ማሳደጉን አይተውምና፤ እንደ ጨውም ሁን፥ ምግብን ያጣፍጣልና፣ ቢፈለግም በቀላሉ የሚገኝ ነውና። ልጅ፡- እሺ አባቴ እንዳልሆንስ የምትፈልገው የለም? አባት፡- ልጄ ሆይ! እንደ መርፌ አትሁን የሌሎችን ብዙ ቀዳዳ እየደፈነ የራሱን አንዷን መድፈን አይችልምና፤ እንደ መቋሚያም አትሁን ለሌሎች መደገፊያ እየሆነ ለራሱ ግን መቆም አይችልምና፤ አደራህ እንደ ደወልም አትሁን! ከሁሉ ቀድሞ ነቅቶ ሌሎችን ለቅዳሴ ቢቀሰቅስም እርሱ ግን ቤተመቅደስ ገብቶ አያስቀድስምና፡፡ ( በመምህር ክብሮም ካሳ …
+++ ምህረት +++ ሁልጊዜም ምህረት ነገር በአንተ ዘንድ ይኑር : በውስጥህ ይህ ስሜት ቢጠፋ እንኳን እግዚአብሔር ለዓለም የሰጠውን ምህረት አስብ:: ጨካኝና ምህረት የማያውቅ ልብ ፈፅሞ ንፅህናን ገንዘብ ማድረግ አይቻለውም:: ምህረትን የሚያደርግ ሰው የነፍሱ ሀኪም ነው ምክንያቱም ጠንካራ ነፋስ በብርታቱ ነግሮችን እንደሚያስወግድ በምህረት በልቡ ውስጥ ያለውን የስጋ ጨለማ መግፋት ይቻለዋልና:: . . . 👇👇👇👇 👉@dejeselam 👈 👉 @dejeselam👈 👉 @dejeselam👈 👆👆👆👆
https://www.youtube.com/watch?v=ty7X3HADbYU
+++ ምክረ አበው +++ አንድ አባት እንዲያገለግላቸው አንድ አገልጋይ ይሰጣቸዋል:: ይሄ ሰው መጣና እኚህን አባት ማገልገል ጀመረ:: ከግዚያቶች ቦሀላ " መታዘዝ ከመስዋዕትነት ይበልጣል " የሚለውን ቃል ረሳው:: አንድ ቀን እኚህን አባት ማገልገል ይመረውና " አባቴ! እኔ እርሶን እያገለገልኩ መኖር በቃኝ ለብቻዬ መንኜ መጋደልነው የምፈልገው" አለ:: " አትችለውም ቆይ ትደርስበታለህ" አሉት:: እንቢ ብሎ አንድ ዋሻ ዘግቶ መፀለይ ጀመረ:: ሰይጣንም ብልጥ ነውና የሰዎችን ሁሉ ሀጥያት አሳያው:: አሁን በቅሁ ማለት ነው ብሎ መጣ:: ወደ መነኩሴውም እንደደረሰ " አባቴ! ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ የዓለም ሁሉ ሀጥያት ተገልጦ ታየኝ በቅቻለው ማለት ነው" አላ…
https://youtu.be/_XeLgIQolLQ
" የጉልላቱ ሚስጢር " በቤተክርስቲያናችን ጉልላት ላይ ተሰቅለው የሚታዩ የእንቁላል ቅርፅ ያላቸው ነገሮች አሉ። ነገሩ እንዲህ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ያለምክንያት አለሰቀለችውም። ግዙፏ ሰጎን እንቁላል ከጣለች በኋላ እንቁሏሏን አቅፋ እስከሚፈለፈል ድረስ ፍሬዋን እክታይ ድረስ አይኗን ከእንቁላሉ አታነሳም አይኗን ለሰክንድም ዞር አታደርግም። ቅድስት ሰማያዊት የሆነችው ቅድስት ቤተክርስቲያንም ከልጆቻ አይኗን እንደማትነቅል በእቅፏ ይዛ እስከ ዳግም ምፅአት እንደምትቆይ እና የልጆቿን ፍሬ እስከምታይ ድረስ አይኗን ከልጆቿ እንደማትነቅል ለማሳወቅ ከቤተክርስቲያን ጉልላት ላይ የሰጎን እንቁላል ትሰቅላለች። የሚሰቀሉት እንቁላሎች 3፣5፣7 ናቸው "3 መሆኑ" የቅድስት…
+++ መከራ +++ ብር የሚያነጥር ሰው ከፍተኛ እሳትን ይጠቀማል: ብሩ እንደ ውሀ ይቀልጣል: አላስፈላጊ የሆነው ክፍል ይወገዳል ጠቃሚ የሆነው ብር ብቻውን ይቀራል:: ብር አንጣሪው ብሩን ከአላስፈላጊው ቆሻሻ ሲለይ ዓይኑን ለቅፅበት ያህል ከብሩ ላይ አያነሳም ምክንያቱም ዓይኑን ካነሳ ብሩየመበላሸት አደጋው ከፍተኛ ነውና:: አሁን አንድ መሰርታዊ ጥያቄ መጠየቅ ይገባል:: አንጥረኛው አስፈላጊ የሆነውን ብር ከአላስፈላጊው ቆሻሻ መለየቱን በምን ይረዳል ? መልኩን በነጠረው ብር ውስጥ ይመለከታል ያን ጊዜ ብሩ መለየቱን ይረዳል:: መከራን የሚቀበል ክርስቲያንም እንዲሁ ነው:: ክርስቶስ ክርስቲያኖችን በመከራ ውስጥ እንዲያልፉ የሚፈቅደው በመከራ ተፈትነው ነጥረው ይወ…
+++ አርጋኖን +++ ድንግል ሆይ የሚወዱሽ የተወደዱ ናቸው! የሚያከብሩሽ የከበሩ ናቸው! ንፅህት ሆይ የሚቀድሱሽ ሁሉየተቀደሱ ናቸው! ፍስህት ሆይ የሚመርቁሽ የተመረቁ ናቸው:: ልዕልት ሆይ! የሚያደንቁሽ የተደነቁ ናቸው: ውድስት ሆይ ለንግስትነትሽ የሚገዙ ሁሉ የተባረኩ ናቸው:: ( አርጋኖን ዘሠሉስ ) . . . . 👇👇👇👇 👉@dejeselam 👈 👉 @dejeselam👈 👉 @dejeselam👈 👆👆👆👆
+++ ምክረ አበው +++ “ልጆቼ! ሓኪሞች ብትሆኑ፣ መሀንዲሶች ብትሆኑ፣ የሽመና ሠራተኞች ብትሆኑ፣ መርከበኞችም ብትሆኑ መልካም ነው፡፡ ይህን ጥበብ መማራችሁም ጥሩ ነው፡፡ እኔ ግን ከዚህ የበለጠ ጥበብ አሳያችኋለሁ፡፡ በዚህ (በተማራችሁት ምድራዊ) ጥበባችሁም ሌላ ጥበብ ትማሩበት ዘንድ እማልዳችኋለሁ፡፡ ሰማያዊን ጥበብ! ከላይ በገልጽኩላችሁና እናንተ በተማራችሁት ጥበብ ተጠቅማችሁ ገንዘብ ማግኘታችሁ አይቀርም፡፡ በዚህ ገንዘባችሁ ግን ድሆችን መርዳት ልመዱበት፡፡ ይህ የምነግራችሁን ጥበብ እንደ ቀላል የምታዩት አትሁኑ፡፡ መሀንዲሶች ብትሆኑ በምህንድስና ጥበባችሁና እውቀታችሁ በዚህ ምድር የሚያማምሩ ቪላ ቤቶችን ልትሠሩ ትችላላችሁ፡፡ በምነግራችሁ ጥበብ ግን …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @dejeselam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ደጀ ሰላም” (@dejeselam), 888 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/dejeselam.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.