ምስጋና ስለማቅረብ ============= እግዚአብሔር ይመስገን ። የከተራ የጥምቀት እና የቃና ዘገሊላ ክብረ በዓል በደብራችን በሰላም ተከብሮ አልፏል ። በመሆኑም ክብረ በዓሉ በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ በሩቅም በቅርብም በመሆን ሀሳብ በመስጠትና በፀሎት ላገዛችሁ እንዲሁም በልማት ፣ በዝማሬ ፣በማስተባበር እና በመስተንግዶ ስራ ላይ በመሳተፍ አገልግሎት ላበረከታችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እና የደብራችን አገልጋይ ወጣቶች በሙሉ ፅህፈት ቤቱ ምስጋና ያቀርባል ። እግዚአብሔር ድካማችሁን ድካመ ቅዱሳን አድርጎ ይቀበላችሁ ። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ። በርቱ ። የሰንበት ት/ቤቱ ፅ/ቤት ጥር 13 2016 ዓ.ም.

Channel
በአሸዋ ሜዳ የደብረ መንክራት መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርሰቲያን የፍሬ ሀይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ የመማማሪያ ቻናል
@debremenkrat
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
104subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001235064118 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @debremenkrat |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 2 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 2 September 2026 |
| On Telegram | t.me/debremenkrat |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 2 Sept 2026, 10:34 | 104 | -1 |
| 13 Aug 2026, 10:25 | 105 | +1 |
| 9 Aug 2026, 09:17 | 104 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:12 | 104 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 29 August 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 January 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
+ + + + + + + + + + + + መስቀል ===== በማይነጥፍ ተዓምራት በክብር የተገለጠ፣ አይሁድ እና ኢ- አማንያን የሚክዱት አኛ ግን የምናምንበት አምነንም የምንድንበት፤ እንዳንፈራ የበረታንበት ኃይላችን፣ በአለም መካከል ተተከሎ ከፍ ከፍ ብሎ ያየነው በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ፈሳሽነት የተቀደሰ፣ በእኛ አና በእግዚአብሔር መካከል የነበረው የጸብ ግድግዳ የፈረሰበት የነጻነታችን አርማ፣ በድካማችን ጊዜ ጽንዕ ምርኩዝ ይሆነን ዘንድ የተሰጠን ውድ ስጦታችን ነዉ … … + መስቀል +++ ዉድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ==================== እ ን ኳ ን ለ ብ ር ሃ ነ መ ስ ቀ ሉ በ ሰ ላ ም አ ደ ረ ሳ ች ሁ! …
በእንተ ቅዱስ መስቀል (#በቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ) የጌታችን የክርስቶስ መስቀል ለእንደ ምን ያለ ታላቅ በረከት ምክንያት እንደ ኾነልን እናስበው፡፡ ምንም እንኳን ከአፍአ ሲታይ የጌታችን መስቀል አሳዛኝና አሰቃቂ ቢመስልም፥ እንደ እውነቱ ግን ደስታንና ሐሴትን የተሞላ ነው፡፡ መስቀል የቤተ ክርስቲያን መድኃኒት ነውና፤ መስቀል ተስፋ ለሚያደርጉት መመኪያቸው ነውና፤ መስቀል ጠላቶች [ደቂቀ አዳም] ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቁበት [የታረቁበት]፥ ኃጥአንም ወደ ክርስቶስ የተመለሱበት [አሁንም የሚመለሱበት] ነውና፡፡ በመስቀል ከጠላትነት ድነናል፤ በመስቀል ወደ እግዚአብሔር አንድነት ተመልሰናል፡፡ በመስቀል ከግብርናተ ዲያብሎስ አርነት ወጥተናል፤ በመስቀል ከሞትና ከ…
𝐣𝐞𝐝𝐡𝐞𝐞 𝐪𝐮𝐥𝐪𝐮𝐥𝐥𝐮𝐮𝐧 𝐩𝐡𝐚𝐚𝐰𝐮𝐥𝐨𝐨𝐬 𝐚𝐤𝐤𝐮𝐦𝐚 𝐝𝐮𝐛𝐛𝐚𝐭𝐞 𝐧𝐮𝐭𝐢 𝐠𝐚𝐫𝐮𝐮 𝐰𝐚𝐫𝐫𝐚 𝐛𝐚𝐝𝐚𝐧 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐚 𝐰𝐚𝐚𝐧 𝐡𝐢𝐧 𝐭𝐚𝐚𝐧𝐞𝐞𝐟 𝐡𝐮𝐦𝐧𝐚 𝐟𝐢 𝐝𝐢𝐧𝐪𝐢𝐢 𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐤𝐢𝐫𝐢𝐬𝐭𝐨𝐨𝐬 𝐚𝐦𝐚𝐧𝐮𝐮 𝐟𝐢 𝐟𝐮𝐝𝐡𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮𝐧 𝐧𝐮𝐫𝐫𝐚 𝐧𝐢 𝐞𝐞𝐠𝐚𝐦𝐚. 👉 𝐊𝐢𝐫𝐢𝐬𝐭𝐨𝐨𝐬𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐧𝐢 𝐚𝐦𝐚𝐧𝐧𝐚 𝐧𝐚𝐦𝐧𝐢 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐮𝐮 𝐤𝐚𝐦𝐢𝐲𝐮𝐮 𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐚𝐦𝐚𝐧𝐮𝐮 𝐪𝐚𝐛𝐚. 𝐇𝐮𝐛𝐚𝐝𝐡𝐚𝐚 𝐲𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨𝐧 𝐆𝐨𝐨𝐟𝐭𝐚𝐚 𝐥𝐚𝐟𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐚 𝐪𝐨𝐭𝐚𝐦𝐞𝐞 𝐛𝐚𝐡𝐮 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐰𝐚𝐣𝐣𝐢𝐧 𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨𝐧 𝐥𝐚𝐦𝐚 𝐚𝐫𝐠𝐚𝐦𝐞𝐞𝐫𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐧 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐚 𝐠𝐚𝐫𝐮𝐮 𝐝𝐢𝐧𝐪𝐢𝐢 𝐤𝐚𝐧 𝐡𝐨𝐣𝐣𝐞𝐭𝐞 𝐤𝐚𝐧 𝐊𝐢𝐫𝐢𝐬𝐭𝐨𝐨𝐬 𝐪𝐨𝐟𝐚𝐝𝐡𝐚. 𝐊𝐚𝐧𝐚𝐚𝐟𝐮 𝐤𝐚𝐧 𝐦𝐨𝐫𝐦𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐢𝐫𝐫𝐚𝐭…
𝐚𝐫𝐠𝐚𝐭𝐭𝐚 𝐢𝐭𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐞 𝐢𝐬𝐡𝐞𝐞𝐧𝐢𝐬 𝐚𝐤𝐤𝐮𝐦𝐚 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐢𝐬𝐡𝐞𝐞𝐧 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐞𝐞𝐧 𝐡𝐮𝐧𝐝𝐚 𝐫𝐚𝐰𝐰𝐚𝐭𝐞. 👉 𝐘𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐃𝐚𝐚𝐦𝐚𝐫𝐚 𝐬𝐚𝐧𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐢𝐱𝐚𝐚𝐧𝐚 𝐧𝐚𝐪𝐚𝐱𝐞𝐞 𝐚𝐛𝐢𝐝𝐝𝐚 𝐛𝐨𝐛𝐞𝐬𝐢𝐬𝐢𝐢𝐬𝐭𝐮 𝐀𝐚𝐫𝐫𝐢 𝐢𝐱𝐚𝐚𝐧𝐚 𝐬𝐚𝐧𝐚 𝐠𝐚𝐫𝐚 𝐬𝐚𝐦𝐢𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐨𝐥 𝐛𝐚𝐡𝐞𝐞 𝐟𝐢𝐢𝐱𝐞𝐞𝐧 𝐀𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐢𝐱𝐚𝐚𝐧𝐚 𝐬𝐚𝐧𝐚𝐚 𝐠𝐚𝐝𝐢𝐢 𝐝𝐚𝐚𝐛𝐢'𝐞𝐞 𝐢𝐝𝐝𝐨𝐨 𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨𝐧 𝐆𝐨𝐨𝐟𝐭𝐚𝐚 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚 𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐚𝐰𝐰𝐚𝐥𝐚𝐦𝐞 𝐭𝐮𝐫𝐞 𝐬𝐚𝐧𝐚 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐞 𝐚𝐠𝐚𝐫𝐬𝐢𝐢𝐬𝐞. 𝐈𝐬𝐡𝐞𝐞𝐧𝐢𝐬 𝐦𝐢𝐬𝐢𝐫𝐚𝐜𝐡𝐨 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐟𝐮𝐥𝐛𝐚𝐚𝐧𝐚 16 𝐞𝐞𝐫𝐠𝐚 𝐝𝐡𝐚𝐠𝐞𝐬𝐬𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐝𝐚 𝐟𝐮𝐥𝐛𝐚𝐚𝐧𝐚 17 𝐥𝐚𝐟𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐭𝐮𝐥𝐥𝐮𝐮 𝐨𝐥 𝐠𝐮𝐝𝐝𝐚𝐭𝐞𝐞 𝐤𝐨𝐬𝐢𝐢𝐧 𝐦𝐚𝐠𝐚𝐚𝐥𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐚…
መምህር እብድሳ: 𝐅𝐔𝐋𝐁𝐀𝐀𝐍𝐀 17 👉𝐅𝐀𝐍𝐍𝐎𝐎 𝐊𝐈𝐑𝐈𝐒𝐓𝐎𝐎𝐒𝐈𝐓𝐓𝐈 𝐃𝐈𝐍𝐍𝐀 𝐓𝐀'𝐀𝐀𝐍𝐈 𝐍𝐈 𝐉𝐈𝐑𝐀𝐀𝐓𝐔 𝐆𝐀𝐋 5:11👈 𝐀𝐝𝐝𝐮𝐧𝐲𝐚𝐚 𝐡𝐮𝐧𝐝𝐮𝐦𝐚𝐚 𝐟𝐚𝐲𝐲𝐢𝐬𝐮𝐮𝐟 𝐣𝐞𝐜𝐡𝐚 𝐆𝐨𝐨𝐟𝐭𝐚𝐚𝐧 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐈𝐲𝐲𝐞𝐬𝐮𝐮𝐬 𝐊𝐢𝐫𝐢𝐬𝐭𝐨𝐨𝐬 𝐠𝐚𝐫𝐚 𝐥𝐚𝐟𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚𝐚 𝐲𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐞𝐞𝐭𝐭𝐢 𝐥𝐚𝐚𝐦𝐦𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐲𝐢𝐡𝐮𝐝𝐨𝐨𝐧𝐧𝐢 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐟 𝐬𝐢𝐦𝐚𝐧𝐧𝐚𝐚 𝐠𝐚𝐚𝐫𝐢𝐢 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐟 𝐡𝐢𝐧 𝐪𝐚𝐛𝐚𝐧𝐢𝐢𝐟 𝐭𝐮𝐫𝐞. 𝐈𝐧𝐧𝐢 𝐥𝐚𝐟𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚𝐚𝐟 𝐣𝐚𝐚𝐥𝐚𝐥𝐚 𝐟𝐮𝐮𝐝𝐡𝐞𝐞 𝐲𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐞𝐭𝐭𝐢 𝐛𝐢𝐲𝐲𝐢 𝐥𝐚𝐟𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐟 𝐠𝐚𝐫𝐮𝐮 𝐝𝐮'𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐟 𝐪𝐨𝐩𝐡𝐞𝐞𝐬𝐬𝐢𝐭𝐞𝐞 𝐢𝐬𝐚 𝐬𝐢𝐦𝐚𝐭𝐭𝐞 𝐛𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐰𝐚𝐧𝐭𝐚 𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐲𝐚𝐚𝐝𝐞 𝐝𝐚𝐫𝐛𝐢𝐢𝐭…
𝐈𝐘𝐄𝐑𝐔𝐒𝐀𝐀𝐋𝐄𝐌𝐈 𝐝𝐞𝐞𝐦𝐭𝐞. 👉 𝐈𝐥𝐦𝐢 𝐢𝐬𝐡𝐞𝐞 𝐪𝐨𝐬𝐱𝐞𝐧𝐱𝐢𝐧𝐨𝐨𝐬 𝐝𝐞𝐞𝐠𝐠𝐚𝐫𝐬𝐚 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐮𝐮 𝐡𝐮𝐧𝐝𝐚 𝐢𝐬𝐡𝐞𝐞𝐟 𝐭𝐚𝐚𝐬𝐢𝐬𝐞𝐞 𝐭𝐮𝐫𝐞 𝐬𝐚𝐛𝐚𝐛𝐢𝐢𝐧 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐬 𝐡𝐮𝐦𝐧𝐚 𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐆𝐨𝐨𝐟𝐭𝐚𝐚 𝐪𝐚𝐛𝐮 𝐢𝐣𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐧 𝐰𝐚𝐚𝐧 𝐚𝐫𝐠𝐞𝐞𝐟 𝐲𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐝𝐢𝐢𝐧𝐨𝐧𝐧𝐢 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐢𝐫𝐫𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐤𝐚'𝐚𝐧𝐢𝐢 𝐭𝐮𝐫𝐚𝐧𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐦𝐨𝐨𝐭𝐨𝐭𝐚 𝐡𝐚𝐦𝐦𝐨𝐨 𝐤𝐚𝐧 𝐚𝐤𝐤𝐚;- 𝐍𝐞𝐞𝐫𝐨𝐨𝐧 - 𝐐𝐞𝐞𝐬𝐚𝐚𝐫 - 𝐃𝐚𝐚𝐫𝐢𝐲𝐨𝐨𝐬 - 𝐃𝐢𝐲𝐮𝐪𝐢𝐥𝐱𝐢𝐲𝐚𝐚𝐧𝐨𝐨𝐬 - 𝐌𝐚𝐤𝐬𝐢𝐦𝐢𝐲𝐚𝐚𝐧𝐨𝐨𝐬 - 𝐓𝐢𝐫𝐚𝐚𝐣𝐚𝐚𝐧 𝐟𝐢 𝐤.𝐤.𝐟 𝐡𝐮𝐧𝐝𝐚 𝐢𝐧𝐣𝐢…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
መስከረም ፪ በዚች ዕለት #ነስሑ እስመ ቀርበት መንግሥተ ሰማያት እያለ የመጣ #ቃለ ዓዋዲ ዘይሰብክ በገዳም በበረሐ የሚያስተምር አዋጅ ነጋሪ ተብሎ በኢሳይያስ የተነገረለት ኢሳ.፵፥፫ ማር ፩፥ ፫ ሉቃ ፫፥፬ #ጺሑአ ፎኖቶ ለእግዚአብሔር…. የእግዚአብሔርን መንገድ ጽረጉ እያለ ያስተማረ #ምግቡ የበረሐ ማርና አንበጣ የሆነ #ልብሱም ከግመል ፀጉር የሆነለት #ጌታውን "አንተ ካህኑ ለዓለም በከመ ሲመቱ #ለመልከጸዴቅ ብሎ ያጠመቀ #ከሴት ከተገኙት ሁሉ "አልቦ ዘይዐብዮ"ብሎ እግዚእነ ክርስቶስ የመሰከረለት የነባቤ ጽድቅ ዮሐንስ ምትረተ ክሳዱ ናት። #ሄሮድስ አንቲጳስ የወንድሙን ሚስት ባገባ ጊዜ "ኢይደልወከ ታውስብ ለብእሲተ እሑከ ብሎ ቢገስፀው አሻፈረኝ…
🌼🌼🌼 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ መዝ. 65 ፣11 የዘመናት ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ከታሰበዉም ካልታሰበዉም መከራ ሰዉሮ በቸርነቱ ለአዲሱ ዓመት ያደረሰን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። 🌼🌼🌼 ዉድ አባላት :- እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገራችሁ 🌼 አዲሱ ዓመት 2016 ዓ.ም. ➕የፍቅር ➕የሰላም ➕የጤና ➕በአገልግሎት የምንበረታበት የበረከት ዘመን ይሁንልን ። 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 ➕ እንኳን አደረሳችሁ ➕መልካም አዲስ ዓመት ➕መልካም በዓል 🌼🌼🌼 ጽህፈት ቤት መስከረም 1 2016 ዓ.ም. 🌼🌼🌼
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @debremenkrat. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 2 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“በአሸዋ ሜዳ የደብረ መንክራት መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርሰቲያን የፍሬ ሀይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ የመማማሪያ ቻናል” (@debremenkrat), 104 subscribers as measured 2 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/debremenkrat.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.