12 Jun 2026, 19:41 UTC≈1,350 views10 reactionsread 12 August 2026 🔥 የአለም ዋንጫ በነፃ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እና መገኛቸው SATELLITE
🎦World Cup HD
📡Yahsat @ 52.5°East
🔐BISS: 25 85 AB 00 25 85 CD 00
✅SID: 001C
📶12034.V.27500
🎦 ሀገሬ Tv
በ ኢትዮ ሳት
11105 H 45000
🎦 Yehsat 5.253
GRAND SPORT
11958 V 27500
🎦 Gem Sports HD
🎦 Programme National HD
🎦 ATN HD
🎦 📡NILESAT @ 7°West
📺TCHAD TV HD FTA 🔥
📶11603.H.27500
❤7👍3
11 Jun 2026, 19:14 UTC≈1,390 views1 reactionsread 12 August 2026 ➡️የ አለም ዋንጫ የማየት አማራጭ የምትፈልጉ Hagere TV ላይ መመልከት ትችላላቹ
Frequency 11103 H 45000
EthioSat ላይ በየትኛውም HD Receiver Search
👍1
11 Jun 2026, 18:03 UTC≈1,390 views3 reactionsread 12 August 2026 🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨
በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው።
⚠️ ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን በመጠቀም ከእነሱ ጋር የተያያዙ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ።
❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ።
⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በሰከንዶች ውስጥ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል።
📤 ከዚያም አካውንታችሁን በመጠቀም ተመሳሳይ አደገኛ ሊንኮችን ለምታውቋቸው ሰዎች ይልካሉ።
ለምሳሌ - እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶ…
👍2❤1
1 Jun 2026, 12:03 UTC≈1,640 views3 reactionsread 12 August 2026 ✈️Telegram
✔️ ከነገ ጀምሮ ቴሌግራም ላይ በኢትዮጲያ ብር DOLLAR መግዛት መሸጥ አይቻልም!!
🔴 የመጨረሻው ቀን ዛሬ ነው!!
❤3
15 May 2026, 15:46 UTC≈2,040 views3 reactionsread 12 August 2026 ✔️ OFFICIAL BINANCE P2P በኢትዮጲያ ብር ግብይት አቁሟል!!!
❤3
13 May 2026, 22:23 UTC≈2,170 views20 reactionsread 12 August 2026 Photo
📌ሲም ካርድ የባለቤትነት ለውጥ
✅የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ ወደ ራሳችን ስም ለማዞር ያወጣን ሰው ባይኖርም ሄደን ራሳችን ስም ማዞር እንችላለን ማለት ነዉ ።
👇ስለዚህ ስም ለማዞር ስትሄዱ የሚከተሉትን ነገሮች አይርሱ፦
1⃣. National ID (ብሔራዊ መታወቂያ)፣ የቀበሌው መታወቂያ ፤ፓስፖርት ፤መንጃ ፍቃድና የመስሪያ ቤት መታወቂያ )ከነዚህ አንዱ ሊኖራችሁ ይገባል።
2⃣. የሲም ካርዱ እድሜ፦ ሲም ካርዱ ከወጣ ቢያንስ አንድ ዓመት መሙላት አለበት።
3⃣.ቴሌብር ሁኔታ፦ ቴሌብር የተከፈተበት ከሆነ የቴሌብር እዳ ምንም መኖር የለበትም። እንዲሁም ደግሞ በቴሌብር አካውንታችሁ ውስጥ ምንም አይነት ብር መቀመጥ የለበትም። ስለዚህ እዳውን መክፈል አለባችሁ ወይ…
👍15❤5
11 May 2026, 13:20 UTC≈1,710 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔔Tech News
✔️Meta Instagram ላይ የ End-To-End encryption system አንስቷል። ማለትም ከዚ በኋላ ማንኛውም ሰው ከሌላ ሰው ጋር የሚያደርገውን private Chat Meta Access ማድረግ ይችላል። የ End-To-End encryption system መቆሙ ተጠቃሚዎችን ለ hacking እንዲጋለጡ ባያደርግም ነገር ግን ግልጽ የሆነ የ privacy ጥሰት በራሱ በ meta company ሊደረግ ይችላል!
✔️Meta ይሄ ውሳኔ ላይ የደረስኩት Instagram ላይ በዛ መጠን የ End-To-End encryption ሲስተም ሰዎች ተግባራዊ አለማድረጋቸው እና ከዛም በተጨማሪ የተለያዩ illegal የሆነ ነገሮችን ለመቆጣጠር ነው ብሏል።
💭…
❤4🤝1
9 May 2026, 11:06 UTC≈1,520 views3 reactionsread 12 August 2026 💸😃😗😳😔
✔️ BITGET የኢትዮጲያን ብር ከ P2P ግብይት ማሶጣቱን ገልጿል!!
🔴 አሁን ላይ በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት EXCHANGE ማረጊያዎች ውስጥ BYBIT , BINANCE እና BITGET ኢትዮጲያ ውስጥ P2P ማቆማቸው ተረጋግጧል!!
🙄🙄🙄🙄
❤3
6 May 2026, 14:22 UTC≈1,650 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
❗️ጥንቃቄ
✔️የትኛውም Social Media ላይ የሚላክላቹን የዚ አይነት ሊንክ አትክፈቱ አካውንታቹን በ አንድም በሌላም መልኩ ታጡታላቹ። እነሱ ቀጥታ ሃክ ባያደጓቹ እንኳን በተለይ ቴሌግራም ላይ የ እድሜ ልክ ስፓም ውስጥ ነው የሚያስገቧቹ ለሁሉም ሰው ይሄንን ሊንክ እንዲልክ ስለሚያደርግ።
⚡️#Share⚡️
👍3❤2
5 May 2026, 04:16 UTC≈1,710 views3 reactionsread 12 August 2026 ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረችው
❤2🫡1
4 May 2026, 18:20 UTC≈1,910 views1 reactionsread 12 August 2026 Ai 😑
✍1
4 May 2026, 18:20 UTC≈2,020 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
የቴክኖሎጂው ዓለም ድንጋጤ: ኦራክል 30,000 ሰራተኞችን በአንድ ቀን አባረረ!
ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ኦራክል (Oracle) በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በአንድ ቀን ብቻ 30,000 የሚጠጉ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ባለሙያዎችን ከሥራ አሰናብቷል።
ዋና ዋና ነጥቦች:-
🔹 በሰው ምትክ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI):- ኩባንያው እነዚህን ሰራተኞች ያሰናበተው በሰለጠነ "Neural Network" ወይም በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለመተካት መሆኑ ተገልጿል። ሰራተኞቹ ከመባረራቸው በፊት ስራቸውን ለ AI ስልጠና እንዲውል በዝርዝር እንዲመዘግቡ ተደርገው ነበር።
🔹 የገንዘብ ኪሳራ:- በድንገተኛው ስንብት ምክንያት በርካታ ሰራተኞች በኩባንያው ውስጥ …
❤6
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @dave_info. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.