14 Aug 2026, 12:51 UTC32 views2 reactionsread 14 August 2026 Photo
ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል ሰው ህይወቱን መቆጣጠር አይችልም!የቻለ ግን ህይወቱን ብቻ ሳይሆን ዓለምን ይቆጣጠራል!
በየትኛውም የህይወት አጋጣሚ ቶሎ የሚናደድ የሚያዝን ሰው ህይወቱ ምስቅልቅል ይሆናል
ለዚህም ነው Daniel Coleman
Emotional Intelligence የሚል መጽሀፍ ይዞልን የመጣው መጽሀፉ እንዴት ስሜታችንን መቆጣር እና መምራት እንደምንችል ይናገራል እናም
መጽሀፉ እኚ ጋር በአማረኛም በእንግሊዘኛም ይገኛል
💴ዋጋ:-650ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ እንልካለን
🔥2
13 Aug 2026, 13:37 UTC219 views5 reactionsread 14 August 2026 Photo
ህይወት በራሷ ጦርነት ናት ጦርነት ላይ ደግሞ ማሸነፍ ወይም መሸነፍ ነው ያለው አንተም እንዴት እንደምታሸንፍ ካላወክ ደግመህ ደጋግመህ ትሸነፋለህ!
እና ማሸነፍ ትፈልጋለህ? መልስህ አዎ ከሆነ ገና ድሮ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 544–496 BCE የተጻፈው The Art of War መጽሀፍ አለልህ ይሄ መጽሀፍ አንተን Strategist ያረግሀል ምክንያቱም
በ Sun tzu ስለተጻፈ
💴ዋጋ:- 599ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ deliver እናረጋለኔ
⚡3💯1🔥1
12 Aug 2026, 09:41 UTC312 views7 reactionsread 14 August 2026 Photo
ዙቤይዳ......
ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ
ስራዎቹን ከምንወድለት ከአሌክስ አብርሃም...
💴ዋጋ:- 650ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ማግኘት ከፈለጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በሁሉም ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
❤4😘2👌1
11 Aug 2026, 09:31 UTC415 views7 reactionsread 14 August 2026 Photo
ጠዋት ስትነሳ ጀርባህን ያምሀል ?
ስፖርትስ ከሰራህ በኃላ በምን Streach እንደምታረግ ገብቶሀል?
ስራህስ ጀርባህ እንዲደክም ያደርገዋል ለምሳሌ ከ ኮምፒዩር ጋር ተያያዥዥነት ያላቸው ስራዎች ሹፌር እና የመሳሰሉት?
እንግዲያውስ ይሄው መፍትሄው ይሄ Back Streacher የደነዘዘ ጀርባችንን እንዲሁም ዋና ዋናዎቹን የሰውነት ክፍሎቻችንን Streach ለማድረግ ያግዘናል ይሄም ስራችንን Productive ሆነን እንድንሰራ ያስችለናል በተጨማሪም የትኛውም ቦታ ይዞ ለመሄድ ይመቻል
💴ዋጋ:- 1650ብር + free delivery
ይሄንን Backstreacher ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliv…
👍3❤2⚡1🔥1
10 Aug 2026, 15:25 UTC395 views8 reactionsread 14 August 2026 Photo
አባት ሀገር ራሻ!
ልብወለድ ከተባለ ስሟ በሚጠራው በራሻ ተወልዶ ያደገው ታዋቂው ደራሲ ዶስቶቭስኪ ስራ የሆነው ዓለምን ያነጋገረው The Gambler ልብወለድ በአማረኛ ተተርጉሞ ለገበያ ቀርቧል
💴ዋጋ:- 749ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ማግኘት የምትፈልጉ የራሻ ልቦለዶች ተፈላጊ ስለሆኑ ቶሎ ስለሚያልቅ አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እናደርሳለን
🔥6⚡1👍1
9 Aug 2026, 09:54 UTC504 views6 reactionsread 14 August 2026 Photo
ከ tiktok ሱስ ይዞሀል?Scroll ካላረክ መዋል አትችልም?እርጥብ ካልበላህስ ቀኑ ቀን አይመስልህም? እንግዲያውስ ይሄ መጽሀፍ ለአንተ ነው በተለያዩ ቀላል በሚመስሉ ግን ከባድ ትኩረታችሁን የሚወስዱ እና ቀስ በቀስ ትኩረት እንዳታደርጉ በሚረጓችሁ ሱሶች ውስጥ ለምትገኙ ሰዎች እንዴት አድርጋችሁ ከእነዚ Distractions መራቅ እንደምትችሉ የሚያሳይ ድንቅ መጽሀፍ ገበያ ላይ ውሏል
💴ዋጋ:-720ብር+Free delivery(መጽሀፉ በአማረኛም እኛ ጋር ይገኛል)
መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ በ 24ሰዓታት ውስጥ እናመጣለን
በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️
⚡5👍1
9 Aug 2026, 08:50 UTC443 views6 reactionsread 14 August 2026 Photo
"የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው ጥሩዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ"
ምን አይነት ቀናነት ነው ይሄንን የተናገረችው አይሁድ በመሆናቸው ብቻ የ ናዚ አገዛዝ ከሚየሳድዳቸው ቤተሰቦች የተወለደችው አና ፍራንክ ናት
ናዚዎች ልጅነቷን እንዳታጣጥም አርገዋታል የቤተሰቦቿን ሰላም ነስተዋል ነገር ግን አሁንም ሰዎች ጥሩዎች ናቸው ብላ ታምናለች
ሙሉ የአና ፍራንክን ታሪክ ለማግኘት ይሄንን የእሷ ማስታወሻ የሆነውን የአና ማስታውሻ የሚል መጽሀፍ ማንበብ ግድ ይላል
💴ዋጋ 699ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
❤3👍2🔥1
8 Aug 2026, 14:14 UTC444 views6 reactionsread 14 August 2026 Photo
ህይወታችን የተገነባው ከ ጥቃቅን ህዋሳት ብቻ ሳይሆን ከ ጥቃቅን ልማዶችም ጭምር ነው
ልማዶቻችንን መቆጣጠር ቻልን ማለት ህይወታችንን እና ማንነታችንን መቆጣጠር ቻልን ማለት ነው
ይሄ በ Charles Duhigg የተጻፈው The Power of habit የሚለው መጽሀፍ እንዴት አርገን ልማዶቻችንን መቆጣጠር እንደምንችል ያሳየናል
መጽሀፉ በአማረኛም በእንግሊዘኛም እኛ ጋር ይገኛል
💴ዋጋ:-699ብር + free delivery
መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን አዲስአበባን ጨምሮ በተለያዩ ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
⚡5🔥1
7 Aug 2026, 13:28 UTC712 views7 reactionsread 14 August 2026 Photo
ይሄንን Back Support ብቻ በማድረግ በቁመትህ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ ታውቃለህ?
አብዛኞቻችን አጭር ሳንሆን ነገር ግን በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በተለይ ቢሮ ውስጥ ለምንራ እንዲሁም ከ ኮምፒዩተር ጋር የምናሳልፍ ሰዎች ጀርባችን ላይ በሚደርስ ጫና ምክንያት የጀርባችን አከርካሪ አጥንት እንደመጉበጥ አይነት ቅርጽ ይይዛል በዚህም ምክንያት ቁመታችን እንዲቀንስ ያደርጋል
ነገር ግን ይሄንን Back Support ከተጠቀማችሁ ለጀርባችሁ መጉበጥ መፍትሄ ይሰጣል በተያያዥነት ደግሞ ቁመታችሁን ይጨምራል
💴ዋጋ:- 1750ብር + free delivery
ይሄንን Back Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲ…
❤4🔥2⚡1
7 Aug 2026, 10:24 UTC604 views9 reactionsread 14 August 2026 Photo
3 በ 1 Tripod
ለቲክቶክ ለቭሎግ እንዲሁም ለማንኛውም ቪድዮ ቀረጻ ለተቸገራችሁ በሙሉ ይሄ 3 በ 1 tripod ስራችሁን በእጅጉ ያቀልላችኃል
💴ዋጋ:- 2690ብር + free delivery
ይሄንን tripod ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ እንልካለን
🔥6⚡2🙏1
3 Aug 2026, 09:12 UTC878 views19 reactionsread 14 August 2026 Photo
አንድ አመት
በታማኝነት!
ቦታ,ጊዜ እንዲሁም ማንኛውም አይነት ሁኔታ ሳይገድበን በመቶዎች የሚቆጠሩ እቃዎችን ያሉበት ድረስ አድርሰናል
ክፍለሀገር ያለው ልጅ አዲስአበባን Access ማድረግ እንዲችል አድርገናል ያውም በነጻ delivery
እናንተም ከእኛ ጋር በመሆናችሁ ለማመስገን ያክል ታላቅ የ ቅናሽ እና Gifts to Customers ዝግጅት በ ቀን 27,28 እና 29 ይኖረናል
እንዲሁም በቀጣይኛው አመት እንዲስተካከል እና እንዲጨመር የምትፈልጉት ነገር ካለ Comment ስጡን
are you ready for discounts?
20👍
👍16❤2🔥1
1 Aug 2026, 13:53 UTC876 views7 reactionsread 14 August 2026 Photo
የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየረው መጽሀፍ!
አስበው እስኪ ከማንኛውም ሰው ጋር ስኬታማ ግንኙነቶች ሲኖሩህ,በ ስራህ ላይ ሰዎችን በቀላሉ ማሳመን ስትችል,ከሁሉም ላይ ደግሞ በዙሪያህ ባሉ ሰዎች የተከበረ እና የታመነ ብትሆን
ከ 15 ዓመታት በላይ የሰውን ልጅ ባህሪ ሲያጠና በቆየው ዴል ካርኒጌ እንደ አዉሮፓውያን አቆጣጠር በ 1936 የወጣው ይሄ መጽሀፍ ከ 30ሚሊየን በላይ ለሆኑ አንባብያንን ሲረዳ ቆይቷል
መጽሀፉ በ DashXpress ለይ በአማረኛም በእንግሊዘኛም ይገኛል
💴ዋጋ:- 649ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እናደርሳለን
👍5⚡1❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @dashexpress. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.