ስለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ ? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው? hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ Facebook , Instagram , youtube እና tik tok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት ላይ በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው 2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን? ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል 3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን? በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ስራ) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን 4, ከh…

Channel
Dark2_sport
@dark2_sport
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
23subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001760782054 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @dark2_sport |
| Created | Between 1 November 2021 and 25 November 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/dark2_sport |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Aug 2026, 11:31 | 23 | no change |
| 6 Aug 2026, 11:04 | 23 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 25 November 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 7 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 51
- Links
- 44
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 11 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
" ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ " የ ማንችስተር ዩናይትዱ ጀርመናዊው አዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክ በይፋ በቀያዮቹ ሰይጣኞቹ ከተሾሙ በኋላ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል። " ማንችስተር ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ፤ ትኩረቴን ሙሉ ለሙሉ በውድድር አመቱ ላይ አድርጋለሁ ። የ ቡድን ስብስቡ በ ባለ ተሰጥኦ ተጫዋቾች እና ወጣት ተጫዋቾች የተሞላ ነው " ሲሉ ራልፍ ራኚክ ገልፀዋል ። https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
#Official ራልፍ ራግኒክ የማንችስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሆኑን ክለቡ ይፋ አድርጓል።
ቅዳሜ ጠዋት የወጡ ስፖርታዊ ዜናዎችን ማንችስተር ዩናይትዶች ቪኒሲየስ ጁኒየርን ለማዘዋወር እየተዘጋጁ ነው ዩናይትዶች ኮከቡን ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በማድሪድ የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት እስካሁን ለመፈረም ፍቃደኛ አደለም ቪኒሲየስ በፒኤስጂም ይፈለጋል(ElNacional) . ቸልሲዎች የተከላካያቸውን አንድሪያስ ክሪስተንሰንን ውል እንደሚያራዘም ተማምነዋል ቸልሲዎች ተጨዋቹ በአመቱ መጨረሻ እንዳይለቅ የተሻለ ኮንትራት አቅርበው ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው(Footballinsider) . የአስቶንቪላው አዲሱ አሰልጣኝ ስቴቨን ዤራርድ በጥር ከፍተኛ ገንዘብ በማውጣት ሁለት ትላልቅ ዝውውሮችን ለመፈፀም ተዘጋጅቷል ጄራርድ ስማቸው ይፋ ባይደረግም ተከላካይ እና አማካይ ተጨ…
ፌራን ቶሬስ ማንችስተር ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለፔፕ ጋርድዮላ ገልፆለታል ። ጋርድዮላ ክለቦቹ በዝውውር ጉዳዮች ከስምምነት ላይ የሚደርሱ ከሆነ ተጫዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኛ መሆኑ ታውቋል ። https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
የአውሮፓ ሀገራት የአለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆነ! https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
ድርድሩ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል! ራልፍ ራግኒክ ክለባችንን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ለመያዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ቦርድ እና በሎኮሞቲቭ ሞስኮ መካከል ስምምነት ላይ ተደርሷል። ስምምነቱ በዚህ ቅዳሜና እሁድ በይፋ ይጠናቀቃል ተብሏል። ራግኒክም ክለቡን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ለመያዝ እና ከሰኔ 2021 ጀምሮ በአማካሪነት ለመስራት መስማማቱ ይታወቃል። [FabrizioRomano] https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
" ፖቼቲኒሆ ፒኤስጂን አይለቅም " ማንችስተር ዩናይትድ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክን በአልጣኝነት ለመቅጠር መቃረቡን ተከትሎ በክረምት ማውሪሲዮ ፖቸቲኒሆ ወደ ኦልድ ትራትፎርድ እንደሚያቀኑ በሰፊው ሲዘገብ ቆይቷል ። የ ፒኤስጂ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሊዮናርዶ " ማውሪሲዮ ፖቼቲኒሆ ክለቡን የመልቀቅ ጥያቄ እንዳላቀረበ እና የትኛውም ክለብ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ፈልጎ እንዳልመጣ " ገልፀዋል ። ሊዮናርዶ አያይዘውም ስለ ዚነዲን ዚዳን ሲናገር " በተጫዋችነቱ እና በአሰልጣኝነቱ ላከናወናቸው ነገሮች ክብር አለን ፤ ከ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጋር ግንኙነት እንደሌለን ላረጋግጥላችሁ እወዳለው " ሲሉ ተደምጠዋል ። https://t.me/dark2_sport …
ክሎፕ ስለ አዲሱ የዩናይትድ አሰልጣኝ ተከታዩን ብሏል። የርገን ክሎፕ ስለ ራልፍ ራንግኒክ፡ “እንደ አለመታደል ሆኖ ጥሩ አሰልጣኝ ወደ እንግሊዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እየመጣ ነው! እሱ በእውነት ልምድ ያለው ሥራ አስኪያጅ ነው ። " “ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳ ላይ ይደራጃል። ይህ ለሌሎች ቡድኖች ጥሩ ዜና እንዳልሆነ ግልጽ ነው። https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
ሊዮኔል ሜሲ የባሎን ዲኦር አሸናፊ ሆነ? አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ባሳለፍነው የውድድር አመት ከሀገሩ ጋር የኮፖ አሜሪካን ክብር ከተቀደጀ በኋላ ለ ባሎን ዶር አሸናፊነት ቅድሚያ ግምት እየተሰጠው ይገኛል ። የ ስፔን የመገናኛ ብዙሀን እያወጡት ባለው መረጃ ሊዮኔል ሜሲ የ 2021 የአመቱ ምርጥ ተጫዋች መባሉን ለ ቤተሰቦቹ እና ለቅርብ ጓደኞቹ መረጃውን እንዳጋራ " እየተዘገበ " ይገኛል ። https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
የሎኮሞቲቭ ሞስኮ ቦርድ ራልፍ ራግኒክ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲይመራ ፍቃዳቸውን ሰጥተዋል ራልፍ ኮንትራቱን በቀጣዩ ሳምንት መጀመርያ ይፈራረማል ጀርመናዊው ታክቲሽያን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ከአርሰናል ጋር በምናደርገው ጨዋታ ላይ የሚያደርግ ይሆናል ። https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
" ሊዋንዶውስኪ ባሎን ዶር ይገባዋል " የቀድሞ የ ባቫሪያኑ ድንቅ ግብ ጠባቂ ኦሊቨር ካሀን የ ባየር ሙኒኩ የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሊዋንዶውስኪ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ክብር እንደሚገባው ገልጿል። ፖላንዳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ስኬታማ የውድድር አመት እንዳሳለፈ ገልጾ " ሊዋንዶውስኪ ካላሸነፈ አዝናለው ፣ ከእሱ ውጪ በዚህ ሰዓት ሽልማቱ ለማንም አይገባም " ሲል በአስተያየቱ ተናግሯል ። https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @dark2_sport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 419,305 of 1,623,166entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Dark2_sport” (@dark2_sport), 23 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/dark2_sport.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.