በቅርብ ቀናት ይጠብቁ! በቅድመ ትእዛዝ ብቻ የሚሸጥ በመሆኑ መጽሐፉን መግዛት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ወደ "የትንሣኤው ብርሃን ገዢዎች" group ይቀላቀሉ https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk
Signed Kesatebirhan

Channel
@daregotmedia
On this record: Also posting the same content · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,362subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001122700535 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @daregotmedia |
| Created | Between 1 June 2017 and 30 June 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 August 2026 |
| On Telegram | t.me/daregotmedia |
This channel’s posts match, word for word or near enough, posts on 1 other registered channel, found by comparing text fingerprints across every channel on the register. That matching has been checked by hand against the live Telegram pages and found reliable — 0 wrong of 45 pairs re-read.
Which channel, if either, published first is deliberately not shown. The same hand-check found that reading wrong 18 of 45 times — 60%, no better than a coin flip — because it depends on how deep our own crawl happened to reach into each channel’s history, not on when the content was actually first posted. This list is ordered by subscriber count, the same as every other listing on this site, never by which channel we think came first. Word-for-word matching has several ordinary explanations besides copying — a channel mirroring itself, an unattributed repost, or two channels independently repeating the same wire story — and this measurement cannot tell those apart. How this is measured.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 00:22 | 1,362 | -1 |
| 6 Aug 2026, 08:00 | 1,363 | no change |
| 6 Aug 2026, 01:48 | 1,363 | first reading |
19 posts held, back to 24 May 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 11 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
በቅርብ ቀናት ይጠብቁ! በቅድመ ትእዛዝ ብቻ የሚሸጥ በመሆኑ መጽሐፉን መግዛት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ወደ "የትንሣኤው ብርሃን ገዢዎች" group ይቀላቀሉ https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk
Signed Kesatebirhan
ጌታን ለሞት ያበቃው ሕማማተ መስቀል የቱ ነው? (ከመጽሐፈ መሠረት ለጥያቄዎች መልስ ከተሰጠበት ምእራፍ የተወሰደ) የጌታ ሕማማት ሁሉም አስጨናቂዎች ናቸው። ጌታ ከተቀበላቸው ጽዋትወ መከራ አንዱን ከሌላው ለይቶ “ይህ ያንሳል ፣ ይህ ይበልጣል” ለማለት አይቻልም። እነዚህን ሕማማት ባሰብናቸው ቁጥር ሕዋሳተ አፍኣና ሕዋሳተ ውስጥ ይንቀጠቀጣል። ስለዚህ የሊቁን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዳሴ ይመለከቷል። ነገር ግን አንዱን የጌታ ሕማመ መስቀል ከሌሎቹ ሕማማተ መስቀል ለይቶ ለሞት ያበቃው የመጨረሻው ይህ ነው ብሎ ለመናገር ያዳግታል። ምሳሌ እንውሰድ። አንድ ሌሊት በረዶና ዝናም(ውኃ) ቀላቅሎ ዘነመ እንበል። በዚህም ወጀብ ውስጥ ሰው ሞተ እንበል። “የገደለው የትኛው…
Signed Kesatebirhan
https://t.me/Andkelem/247
Signed Kesatebirhan
ከ፭ ዓመታት በፊት በዲ/ን ዶ/ር አብነት ተስፉ አዘጋጅነትና በእኔ አርታዒነት ይኽ የ፳ ገጽ ብዛት ያለው የነገረ መንፈስ ቅዱስ Article በዳረጎት ዲጂታል መጽሔት ላይ ወጥቶ ነበር። ሙሉ የዳረጎት ዲጂታል መጽሔቶች(Editions) በቅርቡ በአንድ ቀለም ኘሬስ ለንባብ ሲውሉ ያነቡታል። እስከዚያው ዌብሳይቱን ይጎብኙ! Sign up አድርገውም አባል ይሁኑ! www.andkelempress.com ወቡሩክ መንፈስ ቅዱስ መጽንዒ ወመንጽሔ ለኵልነ! ___ t.me/andkelem t.me/andkelem
Signed Kesatebirhan
🌼የሩፋኤል ጠበል ከልጅነት እስከ ጅልነት🌼 በዲ/ን ከሣቴ ብርሃን ገብረኢየሱስ በመዋዕለ ንጽሕ .. ልጅ ሳለሁ ፤ እንደ ልጅ፤ ጤና ሆኜ ሳለ.. በንዕማን ልማድ፤በውሃ ተጠምቄ፤ ጤንነቴን ሳውጅ፤ በርኅወተ ሰማይ፤ ሲዘንም የምሕረት ማይ፤ በሩፋኤል ጠበል በ“አሳድገኝ” ጬኸት፤ በጋን እንድባጀው እንደ ከረምኩ ክረምት፤ ከልቤ ለምኜ፤ ስብራት ሳይኖረኝ በወግ ተጠግኜ፤ ፀአዳ ብራና ሳልዳመጥ ዳግም፤ በጥምቀት ሳልሸኘው ዘመን አልፎ አያውቅም:: እነሆ ልጅነት እንደ ጥላ አለፈ፤ በዚያ ብራና ገጽ እልፍ ኃጢአት ተጻፈ፤ ሰውነት ይሁዳ ከድቶ ሽፍታ ኖሮ፤ ባበቀለው ጫካ ጠብ መንጃ ሰውሮ፤ ጠብ ክብሪት ሲላኮስ፤ ከጽድቅ ሲታኮስ፤ እኔ ሕመምተኛ፤ የጦር ቁስለኛ፤ መፈወሻ …
Signed Kesatebirhan
ነሐሴ 15 (፲፭) በዚችም ቀን የአንድ ክርስቲያናዊ ባለጸጋ ሰው ልጅ ቅድስት እንባመሪና አረፈች ። 16 (፲፮) የዚችም ቅድስት የእናቷ ስም ማርያም ይባላል ሕፃንም ሁና ሳለች እናቷ ሞተች አባቷም አድጋ አካለ መጠን እስከምታደርስ መልካም ትምህርትን እያስተማረ አሳደጋት ። 17 (፲፯) አባቷም እሷን አጋብቶ እርሱ ወደ አንድ ገዳም ሒዶ ይመነኲስ ዘንድ ወደደ ። እርሷም አባቷን ያንተን ነፍስ አድነህ የኔን ነፍስ ታጠፋለህን አለችው ። እርሱም ስለ አንቺ እንዴት አደርጋለሁ ከገዳም ውስጥ ሴትን አይቀበሉምና አላት እርሷም እንዲህ አለችው አባቴ ሆይ የሴቶችን ልብስ ከላዬ አስወግደህ የወንዶችን ልብስ አልብሰኝና ከአንተ ጋራ ውሰደኝ ። 18 (፲፰) የልቧንም ጽናት …
Signed Kesatebirhan
መርቆሬዎስ ገላግለን "መርቆሬዎስ አብ ይደልወከ ፍሥሐ፥ ሃይማኖትከ ወልድ አምጣነ ለፈረስ በጽሐ።" የተባልከው መርቆሬዎስ፥ ልማልድህ እንደ ባስልዮስ። ኢትዮጵያዊው ዑልያኖስ፥ ለጦር ወጥቷል፥ በእኛም ዝቷል፥ ኧረ ሰማዕቱ ገላግለን ያ ስል ጦርህ ዛሬ የታል? አሁን አቅና ፣ አድን አሁን! ውጋት የተወጋ ይሁን!!!!!!! ✍️ከሣቴ ብርሃን ዕለተ መርቆሬዎስ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2016 ዓ.ም።
Signed Kesatebirhan
እመልክዐ ዑራኤል ሰላም ለቆምከ ወለመልክእከ በጕጕዓ፥ ለዕዝራ ሱቱኤል እንተ አስተይኮ ጽዋዓ፥ ዑራኤል ክቡር መልአከ ውሳጤ ወአፍአ፥ማኅሌተ እንተ አፉየ እንዘ ትሠምር ነሢአ፥ ለናዝዞትየ በረዊጽ ነዓ። __ t.me/andkelem t.me/andkelem
Signed Kesatebirhan
የሐምሌ 19 ሰላም እንዘ ሕፃን አዕበዮ እግዚአብሔር ወፈነዎ ብሔረ ጽልመት ኢያውዓዮ ውኂዘ እሳት ለሕፃን ወሀቦ ሞገሰ ሆረ ወገብአ በሰላም:: +++++++++++ ሕፃን ሳለ እግዚአብሔር ከፍ አደረገው ወደ ጨለማ ሃገር ላከው የእሳትም ፈሳሽ አላቃጠለው ለሕፃኑ ሞገስን ሰጠው በሰላምም ገባ ወደ ማደሪያው:: ____ t.me/andkelem t.me/andkelem
Signed Kesatebirhan
እመልክዐ ኪዳነ ምሕረት ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ተበሥራ እለ ተበሥራ ኪዳነ፥ እም አፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፥ አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእዪኒ ደይነ፥ እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ፥ ቦኑ በከንቱ ኪዳንኪ ኮነ? ውርስ ትርጉም ሰላም ለዦሮዎችሽ ኪዳንን ለተበሠረ፥ ፈጣሪሽ በሆነ ልጅሽ ባሕርይሽን ነሥቶ ባደረ፥ አምልሻለሁ ማርያም መከራ አታሳይኝ ብዬ፥ በምግባር ትሩፋት ብቻ ባልጸድቅ በቸሩ በጌታዬ፥ ለከንቱ ነው ሊባል ነው ወይ ጽኑ ኪዳንሽ ፣ ኪድዬ? __ t.me/andkelem t.me/andkelem
Signed Kesatebirhan
እመልክዐ መድኃኔ ዓለም ሰላም ለቆምከ ዘዐቀምዎ በዐውድ፥ ተጋቢኦሙ ደርገ በቀራንዮ አይሁድ፥ መድኃኔ ዓለምክርስቶስ ኢተሃበኒ ለባዕድ፥ እንዘ እስእለከ አነ በልሣነ ሥጋ ክቡድ፥ እስመ አልቦ ዘከማከ በቋዒ ዘመድ። ውርስ ትርጉም ሰላም ለእግሮችህ ለቆሙ አደባባይ፥ በቀራንዮ ደብር በአይሁድ ለሥቃይ፥ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ አትስጠኝ ለባዕድ፥ እያልኩኝ ለመንኩህ በአፌ ትሰማኝ ዘንድ፥ እንዳንተ የለምና የሚጠቅም ዘመድ። ___ t.me/andkelem t.me/andkelem
Signed Kesatebirhan
ሙሴ ጸሊም ኢትዮጵያዊ 1 (፩) አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ አራት በዚች ቀን አባ ሙሴ ጸሊም በሰማዕትነት ሞተ ። 2 (፪) ሰዎች ከገድሉ የተነሣ ይህን ቅዱስ ያደንቁታል እርሱ አስቀድሞ መንግሥተ ሰማያትን ገፍቷት ነበረና እርሱ በሥጋው ጠንካራ በሥራውም ኃይለኛ ነበር ይበላና ይጠጣ ይቀማና ያመነዝር ነበር ይገድልም ነበር ማንም ሊቋቋመው አይችልም ነበር ። 3 (፫) አንድ በግ በአንድ ጊዜ ጨርሶ እንደሚበላና አንድ ፊቀን ወይን ጠጅ እንደሚጠጣ ስለ እርሱ ተነግሮአል ። 4 (፬) እርሱም ፀሐይን ለሚያመልኩ ሰዎች አገልጋይ ነበረ ብዙ ጊዜም ወደ ፀሐይ እያንጋጠጠ ፀሐይ ሆይ አንተ አምላክ ከሆንክ አነጋግረኝ ይል ነበር ደግሞም …
Signed Kesatebirhan
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @daregotmedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank — 237,660 of 1,169,250entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Daregot Media” (@daregotmedia), 1,362 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/daregotmedia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.