The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

Channel
እለታዊ መረጃ Daily News
@dailynewset
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
35subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001796764229 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @dailynewset |
| Created | Between 1 January 2022 and 20 July 2022— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/dailynewset |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 11:54 | 35 | -1 |
| 10 Aug 2026, 22:30 | 36 | no change |
| 7 Aug 2026, 08:13 | 36 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 20 July 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 19 November 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 28 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
መረጃ ‼️ በመተማ እንዲሁም በሁመራ በአከር በኩል ከባድ ዉጊያ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተሰምቷል።
ሰበር ዜና ህወሓት አዲስ ጦርነት በሱዳን ድንበር ከፈተ ህወሓት ሌሊቱን የከፈተው ጦርነት በመተማ አቅጣቻ ጀበል ስኳር አካባቢ ሲሆን ከባድ መሳሪያዎችን ከርቀት እየተኮሰች ነው። ህወሓት ምሽት ላይ እደራደራለሁ ሰላም እፍልጋለሁ ቢልም በሰዓታት ልዩነት አዲስ ጦርነት ጀምሯል። ህወሓት የተለመደ ማጭበርበሪያውን ተጠቅሞ ለማዘናጋት ሰላምና ድርድር ቢልም ወደ ተለመደ የውጊያና የሽብር ተግባሩ የገባው በሰዓታት ልዩነት ነው። መንግስት የህወሓት ባህሪይ በመረዳት የሽብር ቡዱኑ የጀመረውን ጦርነት በፍጥነት ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል። ህወሓት ለመደረመደር መግለጫ ቢያወጣም ስራው ግን ሽብር ነውና ሽብር መፈፀሙን ቀጥሎ በአዲስ ግንባር ጦርነት በከፈተበት ሁኔታ መንግሰት የ…
የፌዴራል መንግሥቱ እና የሕወሓት ተወካዮች በጅቡቲ ተገናኝተው መወያየታቸው ተዘግቧል!! የፌዴራል መንግሥቱ እና የሕወሓት ተወካዮች በጅቡቲ መወያየታቸውን የዘገበው የፈረንሳዩ መንግሥታዊ ራድዮ፤ ራድዮ ፍራንስ ኢንተርናሽናል (አር ኤፍ አይ) ነው። አር ኤፍ አይ በድረ ገጹ ባስነበበው ዘገባ ተወካዮቹ የተገናኙት ሐሙስ ጳጉሜን 3፣ 2014 ነው። እንደ ዘገባው ከሆነ ውይይቱን ያመቻቹት ከባለፈው ሳምንት አንስቶ አዲስ አበባ የሚገኙት የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልኡኩ ማይክ ሐመር ናቸው።በውይይቱ ላይ ስለ ተኩስ አቁም፣ የትግራይ እርዳታ፣ የወልቃይት ጉዳይ እና በኢትዮጵያ ግዛት ስለሚገኘው የኤርትራ ጦር ተነስቷል ተብሏል።
መረጃ‼️ ትላንት ለተኩስ አቁም ለሠላም ዝግጁ ነኝ ያለው ህወሓት ዛሬ መስከረም 2/2015 ዓ.ም ከማለዳው ጀምሮ ከሱዳን አቅጣጫ ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት በመተማ ወረዳ ሽንፋ ቲሃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ጦርነት ከፍቷል።
መንግስት ማሕበራዊ ሚድያውን ተጠቅመው መከላከያውን በወሬ ለመፍታት ሸሸ ፈረጠጠ እያሉ በ መከላከያ ሰራዊቱ በቤተሰቦቹ እንዲሁም በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሞራል ቁማር የሚጫወቱ አክቲቪስት ነን የሚል የአገር እና የሕዝብን ጠላት በቸልታ ሊያልፍ አይገባም ቴክኖሎጂው በተራቀቀበት ዘመን አገር ለማፍረስ ተከፍሎትም ሆነ ባንዳ የባንዳ ልጅ ሁሉ ከያለበት ሰብስቦ ወደ ስልጠና ማዕከላር በማስገባት ለሌሎች ትምህርት የሚቀስሙበትን ነገር ማድረግ አለበት:: በወያኔ ሰአት አይደለም የጦሩን እንቅስቃሴ ሊያንቋሽሽ ይቅርና ኢሳት እና ሌሎች የተቃዋሚ ቲቪዎችን ለማየት ምን ያክል በፍርሐት ተሸብቦ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው ምንም እንኳን የሚዲያ ነፃነት የሚበረታታ…
ከአፋር ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ‼️ አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን ህዝባዊ እልቂት አለም አቀፉ ማሀበረሰብ ሊያወግዝ ይገባል! አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል እና በአማራ ክልል በኩል በከፈተው በከባድ መሳሪያ ህዝብን በማሸበር የጀመረውን አረመኔያዊ ህዝባዊ እልቂት አለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊያወግዝ ይገባል። ቡድኑ ከአሁን በፊት በተደጋጋሚ ለሶስት ዙር በአፋር ክልል በኩል በከፈተው ጦርነት ንፁሀን ሴቶችን፣ ህፃናት፣ አዛውንቶችን ያለምንም ርህራሄ በጅምላ ጨፍጭፏል፣ ህዝባዊተቋማትን፣ ሀይማኖች ተቋማትን አውድሟል፣ በርካታቁጥር ያላቸው ንፁሀን ዜጎች ከቤት ንብረታቸው በማፈናቀል ለስቃይ፣ ለርሃብ፣ ለእንግልት እና ሞት ዳርጓል፡፡ በንፁሀን…
❗️❗️ሕዝቡ ተረጋግቶ አካባቢውን እንዲጠብቅና ለጥምር ጦር ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚኒሻው እየተፋለሙ ነው። የአካባቢው ማኅበረሰብ አካባቢውን ተረጋግቶ በመጠቅ ለጥምር ጦሩ የተለመደ ሁለተናዊ ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል የወልድያ ከተማ አስተዳደር ጥሪውን አቅርቧል። የጦርነቱ የፍልሚያ ቦታ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከራያ ሚዳ አልዘለለም። ሾልኮ ለማለፍ እና በወሬ ለመፍታት የተደረገው የጠላት ስልት እስከ አሁን ድረስ አልሰመረም። ማሳሰቢያ፦ መረጃ ከመስጠት የዘገየነው የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ በአካላዊ እንቅስቅሴ ጭምር እስከምናጣራ መሆኑን ሕዝባችን እንዲረዳን ስንል እናሳስባ…
❗️ቆቦ ስልክ ይሰራል ወልዲያ ውዝግብ ውስጥ ናት የመከላከያ ሰራዊቱ በከተማዋ ውስጥ ይገኛል ከቆቦ የሚመጣው ህዝብ ወልዲያ ይገኛል እንዲሁም የወልዲያ ነዋሪዎች ደግሞ መውጣት ጀምረዋል
ዋልድባ‼️ አሸባሪዉ የህወ^^ት ቡድን አለም በቃኝ ብለዉ በዋልድባ ገዳም የሚገኙ የበቁ አባቶች ላይ ስቃንና እንግልት መፈፀሙንና ገዳሙን መዝረፉን ቀጥሏል ። በትላንትናው እለት ወደ ገዳሙ በመግባት በርካታ ንዋያተ ቅድሳን ከመዝረፍ በተጨማሪ ስዕል አድኖዎችን ማቃጠላቸዉን አባቶችን ባገኙት ነገር መደብደባቸዉን ክብረ ነክ ድርጊቶችን መፈፀማቸዉን ከስፍራው ባገኘነው መረጃ ለማረጋገጥ ችለናል ። ይህ ገዳም በጣም ሰፊ ሲሆን የአራቱ ገዳማት መገኛ ከሆኑ ከሰንሰለታማ ተራሮች በጀርባ በኩል ባሉ ተራሮች የሚመጣዉ የህወሃት ቡድን በተደጋጋሚ እያጠቃዉ ይገኛል ።
❗️"ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ መስራታችንን እንቀጥላለን" ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ዋና አዛዡ አክለውም እኛ የአየር ኃይል አባላቶች ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ መስራታችንን እንቀጥላለን ብለዋል። በቀጣይም የሰራዊቱንና የቤተሰቦቹን ኑሮ ለመደጎም በትኩረት እንደሚሰራ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ተናግረዋል።
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @dailynewset. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“እለታዊ መረጃ Daily News” (@dailynewset), 35 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/dailynewset.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.