20 May 2026, 21:43 UTC708 views1 reactionsread 29 September 2026 Photo
"ከ22 ዓመታት የጥበቃ ማዕበል በኋላ... ከአልማዙ ስኬት ጀርባ ምን አለ?" 🔴⚪🏆
የለንደኑ አርሰናል ከ22 ዓመታት ረጅም የፈተና፣ የትችትና የጥበቃ ዘመን በኋላ በመጨረሻ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በኩራት አንስቷል! መላው ዓለም በደስታ እየናወጠ ነው። ነገር ግን ነገ በፕሮግራማችን ላይ የምንወያየው ስለ እግር ኳስ ብቻ አይደለም፤ ከዚህ ታላቅ ድል በስተጀርባ ስላለው የሕይወት ምስጢር እንጂ!
ከሰል ወይስ አልማዝ? ጫናን ፈርቶ ቶሎ የሚሰበር ከሰል መሆን ወይስ ለዘመናት በትዕግሥት አልፎ እንደ አልማዝ ማብራት?
የመጠበቅ ኃይል (The Power of Waiting)፦ ጥበቃ ስብዕናን እንዴት ይገነባል?
የታማኝነት ልዕልና (The Power of Loyalt…
❤1
Signed Yordanos Coffee
15 Apr 2026, 16:21 UTC469 views5 reactionsread 29 September 2026 Photo
"ትላንትን ቀብረህ... ዛሬን አዲስ ማድረግ ትችላለህ!"
የሕይወት መስመርህ በአሮጌው ስንፍና፣ ሱስ፣ ቂም ወይም ጭንቀት የተበላሸ ይመስልሃል? መፍትሔው መቃብሩን ሰብሮ መነሳት ነው!
ነገ (ሚያዝያ 8) ከጠዋቱ [4፟ እስከ 5 ሰዓት] ጀምሮ፣ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የ 'የኔ ተራ' ልዩ ዝግጅት አለን። በፕሮግራማችን ላይ አዲሱን የሕይወት መስመር እንዴት መዘርጋት እንዳለብን በጥልቅ እንወያያለን።
ያረጀውን መስመር በአዲስ የምንቀይርበት ጥበብ
አዲስ ሕይወት ከየት ነው የሚጀመረው?
ለውጡን ሊያደናቅፉ የሚችሉ ፈተናዎችና መፍትሔዎቻቸው
ኑ፣ አዲስ ሕይወት አብረን እንጀምር! ማክፖድና ኮፊ እንጠብቃችኋለን!
#የኔተራ #አዲስሕይወት #ኢትዮኤፍኤም #ሚያዝያ8 #አዲስጅ…
❤3🔥2
Signed Yordanos Coffee
31 Dec 2025, 19:08 UTC631 views3 reactionsread 29 September 2026 Photo
🔔 ዛሬ በሬዲዮ ፕሮግራማችን እንዳያመልጥዎ!
ስለ ሪፍሌክስኦሎጂ (Reflexology) ምን ያውቃሉ?
በንክኪ ብቻ የሰውነትን ጤና ማደስ ይቻላል?
ዛሬ ልዩ እንግዳ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
👤 እንግዳ፦ ሪፍሌክስኦሎጂስት ሃምሌት
📍 ርዕስ፦ የሪፍሌክስኦሎጂ ሳይንስና ለጤናችን ያለው ፋይዳ
በውይይታችን፦
✅ ሪፍሌክስኦሎጂ ከማሳጅ በምን ይለያል?
✅ ጭንቀትንና ህመምን ለመቀነስ ያለው ሚና
✅ በቤታችን ውስጥ የምንጠቀማቸው ዘዴዎች... እና ሌሎችም!
🕒 ሰዓት፦ ሐሙስ ከረፋዱ 4 ሰዓት - 5 ሰዓት
📻 ጣቢያ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
አብራችሁን ሁኑ!
https://www.tiktok.com/@hamlet_reflexology?_r=1&_t=ZM-92gjdR4ewod
❤3
Signed Yordanos Coffee
4 Dec 2025, 05:32 UTC≈1,580 viewsread 29 September 2026 Photo
ሽልማቱ እንዳያመልጦ ሐሙስን ከእኛ ጋር!
ከረፋዱ 4 - 5 ቢያዳምጡን ተዝናንተው ይሸለማሉ።
በ 0934997814 ይደውሉ
ፕሮግራማችን በEthio FM 107.8 ላይ ያገኙታል።
የመጀመሪያ ደረጃ ስፖንሰር ቴምር ፕሮፐርቲስ
ሁለተኛ ደረጃ ስፖንሰር ኮፊ Special አገልግል።
አብራችሁን ቆዩ
Signed MakPod 🇪🇹 2
18 Nov 2025, 15:24 UTC≈1,520 views3 reactionsread 29 September 2026 Photo
ኮፊ አገልግል✨✨✨
ኢትዮጵያዊ ጣዕም🙊
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፓኬጃችን ይሔንን ይመስላል።
እየደወላችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
❄️ለማንኛውም❄️
💡በፈለጉበት ሰዓትና ጊዜ በእርሶ ስም ነደያንን ጠግበው እንዲያድሩ ማድረግ እንችላለን።
💡መዘከር ቢፈልጉ ለወደዱት ፃድቅ በሚፈልጉትቀን እንዘክራለን ያናግሩ
💡ለቤተሰብ፣ ለጓደኛ እንዲሁም ለካሕናት መጋበዝ ቢፈልጉ ያሉበት ሆነው እኛን ብቻ ይዘዙን እንታዘዛለን።
ስለደወሉልን እናመሰግናለን።
🥙🥙🥙🥙🥙🥙
ኮፊ አገልግል
ኢትዮጵያዊ ጣዕም
🥪🥪🥪🥪🥪🥪
☎️0922452718
☎️0934997814
❤2💩1
Signed MakPod 🇪🇹 2
7 Nov 2025, 20:05 UTC≈1,800 views4 reactionsread 29 September 2026 Photo
ቆንጆ ቆይታ ኮሜዲያን እሸቱ ከኮፊዬ ጋር ተጋበዙልኝ፤ ማክፖድ ነኝ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/59sBw8lq-xc?si=hYAVwcbpQkcVWZTi
👍4
Signed MakPod 🇪🇹 2
11 Oct 2025, 14:28 UTC690 views3 reactionsread 29 September 2026 Photo
ልዩ ምሽት ከእኛ ጋር
አብረውን ቢሆኑ ያተርፉበታል።
የኔ ተራ በ Ethio FM 107.8
አጋራችን TEMER PROPERTIES
መልካም ቀዳሚት ሰንበት
❤3
Signed MakPod 🇪🇹 2
5 Jul 2025, 08:44 UTC910 views5 reactionsread 29 September 2026 Photo
ልዩ ምሽት ከእኛ ጋር
አብረውን ቢሆኑ ያተርፉበታል።
የኔ ተራ በ Ethio FM 107.8
አጋራችን TEMER PROPERTIES
መልካም ቀዳሚት ሰንበት
❤5
Signed MakPodE International
27 Jun 2025, 14:27 UTC902 viewsread 29 September 2026 እንዴት ደስ እንደሚሉ እዩና ፍረዱ
ወንድሜ ነው አለው በሉልኝ
እዩና ኮመንት
https://youtu.be/YZIh5iZ3ED8?si=-dK5f6Ry5wVoB4bQ
Signed MakPodE International
25 May 2025, 22:13 UTC≈1,660 viewsread 29 September 2026 የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ያወጣው ትልቅ የስራ ቅጥር እንዳያመልጦ ሊንኩን ተጭነው ዕድሎትን ይሞክሩ
https://kikiaibloges.blogspot.com/2025/05/job-opening-at-ethiopias-skylight-hotel.html?m=1
Signed MakPodE International
23 May 2025, 03:23 UTC≈1,730 viewsread 29 September 2026 50ሺ ብር እንድንሸለም ከጎናችን ሁኑልን
ቤተሰብ ለመቼ!!!!
https://www.tiktok.com/@makpode12/video/7507273611124690181?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7332683166304585222
አመሰግናለው
Signed MakPodE International
13 May 2025, 14:30 UTC≈2,670 views2 reactionsread 29 September 2026 ካገባሁ አንድ ዓመት ሞላኝ
ነገርግን እንዳሰብኩት አልሆነም
😔😔😔😔😔😔😔😔😔
መጨረሻውን ተመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMSeTD4c2/
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔥2
Signed MakPodE International
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @daily_dreams_qoute. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.