Channel name was changed to «ኮሮና ( COVID-19 Live updates )»

Channel
ኮሮና ( COVID-19 Live updates )
@coronaLive1
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
368subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001250235966 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @coronaLive1 |
| Description | ኮሮና ቫይረስ Corona Virus Update Ethiopia The goal of @coronaLive1 is to provide the latest information on the COVID-19 coronavirus and to make that information more accessible. |
| Created | Between 1 March 2018 and 14 August 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/coronaLive1 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Aug 2026, 20:48 | 368 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:37 | 368 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 August 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 26 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 214
- Videos
- 7
- Links
- 21
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 6 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
የዪኒቨርስቲ ምደባ! በመቐለ ፤ አክሱም ፤ አዲግራት ፤ ራያ እና ወልዲያ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ለሆናችሁ: ከላይ በተጠቀሱት ዩኒቨርስቲዎች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በፀጥታ ምክንያት ትምህርታችሁን መቀጠል ያልቻላችሁ ተማሪዎች ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በወሰነው መሰረት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊነት የተመደባችሁ ስለሆነ በተቀመጠዉ አድራሻ https://www.placement.ethernet.edu.et/ የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጥሪ ሲያደርግላችሁ ብቻ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ #ማሳሳቢያ 1. …
https://www.youtube.com/channel/UCNGfBpTHigO0phEU_A2hvWA
https://www.youtube.com/watch?v=x8qNvmO-exc&t=7s
በኢትዮጵያ የውጭ ድርጅቶች offshore ስራ ማሰራት እንደጀመሩ ታውቃላችሁ? ህንድና ፓኪስታን በርካታ ሶፍትዌር ኢንጅነሮች አሏቸው ። ስራም በሰፊው ያገኛሉ ። ምክንያቱም የአሜሪካ ድርጅቶች እንደ ህንድና ፓኪስታን ባሉ ሃገሮች ቢሮ በመክፈት ፕሮጀክቶቻቸውን በትንሽ ደመዎዝ ያሰራሉ። ይህ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥም እንደተጀመረ ብንነግራችሁስ? ይህ ለኢትዮጵያውያን ሶፍትዌር ደቨሎፐሮች ትልቅ እድል ነው።
እንኳን ደስ አለን አለም አቀፉን የብሪቲሽ ካውንስል COP26 #DestinationZero የካርቦን ልቀት መቀነስ የሚችሉ ቴክኖሎጂዎች የማቅርብ ውድድር ማሸነፍ ችያለሁ። ሽልማቱ £ 5,000 የድጋፍ ግራንት ጨምሮ ጠቃሚ ስልጠናዎች አካቷል። ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ በጣም አመሠግናለሁ።
በ97 ምርጫ ታሪክ ሰርቶ ከሀገር የወጣ ሃገር ወዳዱ ጋዜጠኛ ፍሰሀ ተገኝ በትውልድ አካባቢው ምን ሰራ? #Ethiopia : በራዲዮ የእስፖርታዊ ዜናዎችን ሲተነትን ከመስማት ባለፈ እስከ ማየት በሚደርሰው ትንተናው የሚታወቀው የተወዳጁ ጋዜጠኛ ፍሰሃ ተገኝ እኩዮች ጓደኞች ባልደረቦች ከሱ በተሻለ ሀገር የሚኖሩትን ጨምሮ የተሰራውን ሲያብጠለጥሉና ሀገር ሲያስፈርሱ ይውላሉ። ፊሽ ግን ሰውነት የገባው ስለሆነ ከሚጠበቅበትም የበለጠውን አድርጓል። በትውልድ አከባቢው ወሎ ግዳን የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን በዚህ መልኩ ከራሱና ወዳጆቹ በሰበሰበው ገንዘብ ይህን በምስል የምታዩትን ትምህርት ቤት አስገንብቷል።
#COVID19Ethiopia ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,449 የላብራቶሪ ምርመራ 976 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 482 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 59,648 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 933 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 21,789 ደርሷል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
2. አፕዎርክ (upwork) በጣም ተማኝና በሁሉም ዘርፎች ማለት ይቻላል በባለሞያ የተሞላ የኤክስፐርቶች ሳይት ነው! ይህ እርስዎ በቤትዎ ቁጭ ብሎው የሌላ አለም ስራ መስራት ይችላሉ የስራዉ አይነት ፕሮግራሚግ ሎጎ ዲሳይን ጽሁፍ መተርጎም ማማከር ወዘተ ሊሆን ይችላሉ! ክፍያው በሁሉት መንገድ ነው እንደ ስምምነትዎ በሰአት ወይም ፊክስድ! እርስዎ ተቀጣሪ ብቻ ሳይሆኑ ቀጣሪም ሊሆኑ ይችላሉ! እርስዎ ያሉት እዚሁ ሰመራ ኢትዮፕያ ከሆኑ ባሉበት ሁነው አንድ ሲይሰትም እንዲሰራሎት በአፕዎርክ የፈለጉትን ፕሮጀክት ይለጥፉታል! ካዛ ፋላጎት ያላቸው ሰዎች ከተለያዪ ሀገራት ወደ ስራዎ አፕላይ ያደርጋሉ! እርሰዎ የመረጡት ሰዉ ህንድ የሚኖረ ባለሞያ ከሆነ እዛው ሆኖ ስራው ይሰ…
የሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የኮቪድ 19 በሽታን የመቋቋም ምልክት እያሳየ ነው የሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የኮቪድ 19 በሽታን የመቋቋም ምልክት እያሳየ መሆኑን የአገሪቱ ሳይንቲስቶች አስታወቁ። ቢ ቢ ሲ እንደዘገበው የሩሲያ ሳይንቲስቶች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ውጤት በተመለከተ የመጀመሪያውን ሪፖርት ለህትመት አብቅተዋል። በህክምና መጽሄት ላይ የወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው ክትባቱ የተሰጣቸው እያንዳንዶቹ ሰዎች ቫይረሱን ለመዋጋት የሚያስችላቸው የመከላከል አቅም (አንቲቦዲ) አጎልብተዋል። ሩሲያ ክትባቱ በአገር ውስጥ ስራ ላይ እንዲውል በነሀሴ ወር ፍቃድ የሰጠች ብቸኛ አገር መሆኗም ተገልጿል። ኤክስፐርቶች የክትባቱን ብቃትና ደህንነት ለማረጋገጥ የተደረገው…
በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ሊመረት ነው ********************** (ኢ ፕ ድ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ከአንድ ወር በኋላ ማምረት እንደሚጀመር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ለኢዜአ እንደተናገሩት ኮሮናቫይረስን የመመርመር አቅምን ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ነው። በአሁኑ ወቅትም ከአንድ ወር በኋላ ከቻይና መንግሥት ጋር በመተባበር የመመርመሪያ ኪት ለማምረት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። ለእዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ድጋፉን ከምታደርገው የቻይና መንግሥት ጋር በጉዳዩ ላይ እየመከሩ መሆኑን ገልጸዋል። “የመመርመሪያ ኪቱን በአገር …
በኢትዮጵያ ከ1 ሚሊዮን በላይ የኮቪድ-19 ምርመራ ተከናውኗል ************ በኢትዮጵያ እስካሁን 1 ሚሊዮን 18 ሺህ 847 የኮቪድ-19 የላቦራቶሪ ምርመራ የተከናወነ ሲሆን በዚህም 57 ሺህ 466 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ይህን አስመልክቶ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ገፃቸው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚሰሩትን ሁሉንም የጤና ባለሙያዎችንና ሰራተኞች አመስግነዋል። የጤና ሚኒስትሯ በተለይም የናሙና ሰብሳቢዎች፣ የላብራቶሪ ቴክኒሻኖቻችን፣ ፈጣን የምላሽ ቡድኖች፣ የሎጂስቲክስ ቡድኖች፣ ሾፌሮች፣ አስተባባሪዎች እና በሁሉም ላቦራቶሪና አገልግሎት መስጫ የሚገኙትን ሀላፊዎች አመስግነዋል፡፡ በተጨማሪም ህብረተሰቡ ለዚህ ውጤት ላደረገው አስተ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @coronaLive1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
@birhan_nega · 10,7044 postsTIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia · 1,589,7303 postsGazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
@ethpress · 24,7672 postsEBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
@EBCNEWSNOW · 133,1411 postEzedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
@ezedinkamiI · 6,5021 postNatnael Mekonnen
@NatnaelMekonnen21 · 174,1281 post
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኮሮና ( COVID-19 Live updates )” (@coronaLive1), 368 subscribers as measured 6 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/coronaLive1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.