17 Aug 2026, 18:29 UTC579 views6 reactionsread 21 August 2026 Photo
የሐዘን መግለጫ
ዶክተር ይፍሩ ጨመረ ላለፉት ጊዜያት በህመም ሲረዱ የቆዩ ሲሆን ፣ ህይወታቸውን ለመታደግና አስፈላጊውን የህክምና እርዳታ ለማቅረብ ከዚህ ቀደም ከሀገር ውስጥ እስከ ውጪ ሀገር የሚገኙ ብዙ ወዳጆቻቸው ፣ የማህበረሰብ አባላትና የሙያ አጋሮቻቸው ከፍተኛ ርብርብና የገንዘብ ማሰባሰብ ጥረት አድርገው እንደነበር ይታወሳል።
ይሁን እንጂ ፣ የተደረገላቸው ህክምናና የተደረገው ከፍተኛ ርብርብ ሳይሳካ ቀርቶ ፣ ፈጣሪ የወደደውን አድርጎ በዛሬው ዕለት አርፈዋል።
የዶክተር ይፍሩ በመላው የሞረትና ጅሩ ወረዳ ማህበረሰብ ዘንድ እጅግ የተወደዱ፣ የሚከበሩና “የጅሩ ፈርጥ” በመባል ይታወቁ ነበር::
የዶክተር ይፍሩ ህልፈት ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጆቻቸው ፣ ለጅሩ…
❤4😢2
26 Jun 2026, 05:28 UTC≈2,100 views52 reactionsread 21 August 2026 ለፈገግታ
"We have One #swallowed_case...MAN" 😃
R1ኡ morning ከመግባታቸው በፊት የመጀመሪያ ዲውቲውን አድሮ ሞርኒግ ለሚያቀርበው አዲስ ብራንድ ኢንተርን እንዴት እንደሚያቀርብ እያስረዳው ነው፤እንዳያስፎግር።
ዶክዬ admission እነዚህ እነዚህን discharge እነዛን referral ደሞ እነዚህን ብቻ ታቀርባለህ። ያ deathኡን ግን cascade ስላለው swallow አድረገናታል እሺ ዶክዬ?? ባንድ አይኑ እየጠቀሰው 😉 ያልገባህ ነገር አለንዴ? ሲለው «ኧረ ግልፅ ነው» "በቃ አሪፍ ያው ደሞ ካንቺ የተራረፈው ወደኛ እንዳይመጣ scienceዋንም ቸከል ቸከል አድርገሽ ነይ ኧ?! በተለይ downsyndrom እስከ pathophysiol…
🤣30😁15❤7
19 Feb 2026, 15:42 UTC≈4,470 views30 reactionsread 21 August 2026 ቀን 12/6/2018
ለጤና ሚኒስቴር ፣
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡ በ2018 ዓ.ም (2026 እ.አ.አ) የሕክምና ስፔሻሊቲ መግቢያ ፈተና (ERMP) ውጤት ላይ የቀረበ አቤቱታ
እኛ የ2018 ዓ.ም የሕክምና ስፔሻሊቲ መግቢያ ፈተና (ERMP) ተፈታኝ ሐኪሞች፣ በቅርቡ በኮምፒውተር (CBT) አማካኝነት በተሰጠው ፈተና ሂደትና ውጤት ላይ የታዩ ከፍተኛ ግድፈቶችን በመጥቀስ ይህንን የቅሬታ ደብዳቤ አቅርበናል።
ፈተናው በቴክኒክም ሆነ በይዘት ረገድ የሚከተሉት መሠረታዊ ችግሮች የታዩበት መሆኑን እንገልጻለን፡-
፩. የቴክኒክ ብልሽት (የምስሎች አለመታየት)፦ በፈተናው ወቅት የራጅ (X-ray) ምስሎችን አይቶ ለመመለስ የሚጠይቁ ጥያቄዎች የነበሩ ቢሆንም፣ ምስሎቹ በሲ…
❤29😘1
19 Feb 2026, 15:42 UTC≈3,130 viewsread 21 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
9 Feb 2026, 20:42 UTC≈3,320 views3 reactionsread 21 August 2026 File
💼 Book: the CORE - Medical Ethics
📚 @core_note
https://t.me/corenotebook
❤3
6 Feb 2026, 15:54 UTC≈3,450 views18 reactionsread 21 August 2026 Some points to increase couples satisfaction during ultrasound scanning
My own perspective
As is well known, pregnancy is a new, unique and exciting experience for the woman in particular, and the couple as a family. So during ANC visits, among the elements that are essential, sonographic scanning is one of them.
Hence rather than just scanning with muted and gloomy look, there are some points I have gained from m…
❤16👍1🔥1
3 Feb 2026, 14:58 UTC≈2,340 views10 reactionsread 21 August 2026 Photo
ሀኪሞች ለምን ይሰደዳሉ?!
መሐመድ ሹኩር (ዶ/ር)
" ኢትዮጵያ በፈረመችው የአቡጃ ዲክላሬሽን ሀገራት ከ15 በመቶ በታች ያልሆነ የጤና በጀት ነው የሚመድቡት። የእኛ ዓመታዊ በጀታችን ገና 3 በመቶ ነው። ብዙ ሀገራት ይህን አሳክተዋል፤ ጎረቤቶቻችንም ይህን ያህል ባይደርሱም ከእኛ የተሻለ እየመደቡ ነው ያሉት።
የእኛ የጤና በጀት ካለው የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎችና የመድኃኒቶች ዋጋ መጨመር፣ ካዳዲስ በሽታዎች መከሰት፣ ከሕክምና ውጭ ጋር ተያይዞ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት እንዲቻል የታሰበ ነገር ቢኖር ? "
መሐመድ ሹኩር (ዶ/ር) ለ ጠ/ሚኒስትሩ ዛሬ ካቀረቡት
©Tikvah
@core_note
❤10
3 Feb 2026, 14:57 UTC≈2,140 views4 reactionsread 21 August 2026 ማስታወቂያ
ለጤና ባለሙያዎች በሙሉ
ጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና ነክ ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ደህንነትን እና ጥራት ለማሻሻል ዘርፈ ብዙ የቁጥጥር ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። በዚህ መሰረት የጤናና ጤና ነክ ተቋማት እና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈፃሚ የቁጥጥር ዘርፉን አቅምና ውጤታማነት ለማሻሻል ከሚሰሩ ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች ውስጥ አንደኛው የጤና ቁጥጥር ስርዓትን ዲጂታላይዝድ ማድረግ ነው።
ስለዚህ ይህንን የቁጥጥር ስራ ለመስራት ማንኛዉም በጤናው ዘርፍ የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት ከዚህ በታች የተቀመጠዉን ማስፈንጠሪያ በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መ…
❤3👍1
29 Jan 2026, 11:09 UTC≈2,650 views6 reactionsread 21 August 2026 Photo
Dear ERMP 2025 applicants
After a lengthy journey of screening of registered applicants, we are on the final step of finalizing the confirmation process, and by early next week, we’ll post a list of eligible candidates for the exam disaggregated by exam hub, together with an instruction about the exam. So far, more than 3000 applicants have been registered, and 2534 of them are confirmed.
Hereby, we would like to i…
❤6
16 Jan 2026, 19:47 UTC≈2,970 views9 reactionsread 21 August 2026 Photo
#Update
#NGAT‼️
የNGAT ምዝገባ ተጀምሯል‼️
ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦
ጥር 14/2018 ዓ.ም
የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ሊንኩ ክፍት እስከሚደረግ በትዕግስት ይሞክሩ።)
🔔 ሁሉም አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል የተባለ ሲሆን፤ የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ መከፈል ይኖርባችኋል።
ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
Follow us at @core_note
❤6🙏3
16 Jan 2026, 19:43 UTC≈2,380 views3 reactionsread 21 August 2026 Photo
Urogynecology and reconstructive pelvic surgery sub-speciality graduates of Jimma University, 2026
Picture 1: pictured from left to right: Dr. Bezza Kedida, Dr. Eyob Asefa, Dr. Ukasha Ayanage, Dr. Rebi Ali
Picture 2 & 4: pictured with their instructors
Picture 3: pictured with their instructors from Lyon University, Professor George M, & Dr. Stephen
❤3
15 Jan 2026, 21:03 UTC≈2,570 views30 reactionsread 21 August 2026 Photo
Another intern doctor lost from the University of Gondar. Such a young life gone, this is deeply painful. It forces us to ask what is happening to our medical trainees and who will take responsibility to study the causes and find solutions.
Rest in peace, Dr. Mary Abebe.
😢30
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @core_note. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.