24 Aug 2026, 16:04 UTC108 views2 reactionsread 25 August 2026 አገልጋዩ ንጉሥ፦ ፍቅር በክህደት ፊት
በዕለተ እሑድ በውርንጫው ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ፣ ሕዝቡ ልብሱን እያንጠፈና የዘንባባ ዝንጣፊ ይዞ በታላቅ እልልታ የተቀበለው ያ ጻድቅና አዳኝ ንጉሥ፤ በጸሎተ ሐሙስ ምሽት በፋሲካው ማዕድ ላይ ማንም ያልጠበቀውንና ከአእምሮ በላይ የሆነ አስደናቂ ተግባር አከናወነ። የክብርን ስፍራ ይዞ ከመቀመጥ ይልቅ ከመአዱ ተነሣ፤ መጐናጸፊያውን አውልቆ ወገቡን በፎጣ ታጠቀ። ጌታችን የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠብ የትሕትናን ጥግና የማይለወጥ ፍቅሩን አሳየ።
“ከዚያም በመታጠቢያው ውሃ ጨምሮ የደቀ መዛሙርቱን እግር እያጠበ በታጠቀው ፎጣ ያብስ ጀመር።” (ዮሐንስ 13፥5)
በዚያ ዘመን በነበረው በማኅበራዊ ውቅር ውስጥ እግር ማ…
🔥2
Signed Sam Debol✨
24 Aug 2026, 14:25 UTC116 views3 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @PastorHenokSeminarPhoto
የጌታ ጸጋ ከሁላችሁም ጋር ይሁን!
እግዚአብሔር ረድቶን "ህማማት እና ትንሳኤ" በሚል ርዕስ በመጋቢ ሔኖክ አፈወርቅ የሚሰጥ ሁለተኛ ሴሚናር አዘጋጅተናል። ትምህሩት ቅዳሜ ነሐሴ/23 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 03፡00 ጀምሮ በኢቫንጀሊካል ቲዮሎጂካል ኮሌጅ Room 106 ይሰጣል። ለመካፈል የምትፈልጉ ከታች ባለው google form በነጻ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን።
መመዝገቢያ ፎርም
https://tinyurl.com/bdf83es5
ማሳሰቢያ፦
> ያለን ቦታ አነስተኛ ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ
> ከተመዝጋቢዎች ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን
> የምሳና የሻይ ወጪ በፕሮግራሙ አዘጋጆች ይሸፈናል
> ሲመጡ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መምጣት አይርሱ።
> …
🥰3
Signed Sam Debol✨
22 Aug 2026, 09:25 UTC260 views17 reactionsread 25 August 2026 Photo
🙏😭
❤14🙏3
Signed Sam Debol✨
22 Aug 2026, 08:26 UTC202 viewsread 25 August 2026 የእግዚአብሔር ልጆች ነን? ወይስ የእግዚአብሔር ጉዲፈቻ ልጆች ?
የማንነት ቀውስ ውስጥ እንዳንገባ ፣ ቃሉን ጠንቅቀን እናጥና።
አንዳንድ ጊዜ አንድን እውነት ለማፅናት ስንል፣ ሌላ እውነት እናፈርሳለን።
መፅሐፍ ቅዱስ የሚያቀርብልንን እውነት ሁሉ እንዳለ እንቀበለው። አንዱን ሀሳብ ከሌላው ሀሳብ ጋር ከማጋጨት ይልቅ እንደተፃፈው በአውዱ አጥንተን ለመረዳት መሞከር ይሻላል እንጂ አላስፈላጊ ክርክር ውስጥ ለምን እንገባለን?
ሰሞኑን አንዳንድ ቪዲዮዎችን ስመለከት ነበር። ጉዲፈቻ ነን ወይስ አይደለንም እየተባለ በዚህ ጥያቄ ዙሪያ ላይ የቀረቡ አንዳንድ ሀሳቦችን ስሰማ ነበር።
ጥቂት ሀሳቦችን ላንሳ!
ስለ እኛ የእግዚአብሔር ልጅነት ከመናገራችን በፊት ስለጌታችን…
Signed Sam Debol✨
22 Aug 2026, 08:26 UTC260 views4 reactionsread 25 August 2026 Adoption የሚለው ሀሳብ privileged መሆናችን፣ እድለኞች መሆናችንን፣ ነፃነታችንን፣ የዘላለም ህይወት ወራሽነታችንን ፣ የእግዚአብሔር ቤተሰብ መሆናችንን የሚያረጋግጥልን ፣ ወደ ፀጋው ዙፋን በድፍረት መቅረብ መቻላችንን የሚያሳይ እውነትና አብ አባት ብለን የምንጠራበት የልጅነት መንፈስ እንደተሰጠን የሚያሳይ እውነት ነው። የመዳናችንን ዋስትናም የሚያረጋግጥልን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መታተማችንን እውን የሚያደርግልን ትልቅ privilege ነው።
Adoption (ጉዲፈቻ) የሚለውን ሀሳብ በደንብ ለመረዳት በእኛ cultural context lens ውስጥ ሳይሆን ልናየው የሚገባው ፣ መፅሐፍ ቅዱስ ባስተማረበት አውድ ነው። በተፃፈበት time and historical…
❤2🥰2
Signed Sam Debol✨
22 Aug 2026, 06:23 UTC172 viewsread 25 August 2026 Photo
Now, every teaching series from R.C. Sproul is free for everyone—forever.
Stream his 170+ series in the Ligonier app to grow in your knowledge of God and His holiness, wherever you are. Make sure you update the app for the best streaming experience.
Download the app: Ligonier.org/app
Signed Sam Debol✨
22 Aug 2026, 06:20 UTC158 views1 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @thetheologians
ነገረ ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ
በአራተኛው እና በአምስተኛው ክፍለ ዘመን ቀደምት የቤተክርስቲያን አባቶች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ትክክለኛውን ትምህርት ለመጠበቅ ትልቅ ተጋድሎ አድርገዋል።
በ 2ኛ እና 3ኛ ክፍለ ዘመን ዶሴቲዝም (Docetism) የተባለው የሐሰት ትምህርት ኢየሱስ “ሰው መስሎ የታየ ብቻ ነው እንጂ እውነተኛ ሰው አልነበረም” የሚል ሀሳብ አቀረበ። ነገር ግን እንደ ቴርቱሊያን ያሉ የቤተክርስቲያን አባቶች ኢየሱስ ፍፁም ሰው መሆኑንና ያለ ሰብአዊነቱ የማዳን ሥራው ፍጹም ሊሆን እንደማይችል በመጽሐፍ ቅዱስ አስረድተዋል።
ከዛም ደግሞ አርዮስ የተባለው መምህር ኢየሱስ ከአብ ጋር “ተመሳሳይ ባሕርይ” (homoiousios) እንጂ “…
❤1
Signed Sam Debol✨
21 Aug 2026, 12:06 UTC233 views6 reactionsread 25 August 2026 Photo
“ሥቃይ እውን በሆነባት ዓለም፣ ለሥቃይ ባዕድ የሆነን አምላክ እንዴት ማምለክ ይቻላል? የቡድሃ የመታሰቢያ ሐውልት በቆመባቸው በተለያዩ የእስያ አገራት መቅደሶች በመግባት በአክብሮት ቆሜአለሁ። እግሮቹ ተጣምረው፣ እጆቹ ታጥፈው፣ ዐይኖቹ ተዘግተው፣ የአፉ ዙሪያ በፈገግታ መንፈስ ተከቦ፣ ሆኖም ከዓለም ሥቃይ ርቆ የተሰየመ ነው። በየእያንዳንዱ ወቅት ብዙ ሳልቆይ ትቼው ወጥቻለሁ . . . በምትኩ በመስቀል ላይ እጆቹና እግሮቹ በምስማር ወደተቸነከሩት፣ ወደ ብቸኛው፣ ወደ ተሰበረው፣ ጀርባው በግርፋት ወደተተለተለው፣ አካላቱ በሥቃይ ወደ ደቀቁት፣ በእሾኽ አክሊል ከተበሳሳው ግንባሩ ደም ወደሚፈሰው፣ ከመታገሥ በላይ በሆነ የውሃ ጥማት አፉ ወደ ደረቀው፣ በእግዚአብሔር የመተ…
❤6
Signed Sam Debol✨
20 Aug 2026, 18:54 UTC331 views9 reactionsread 25 August 2026 υἱοθεσία ሁዮቴሲያ
ይህ ጉዳይ እንደገና እየተንሳፈፈ ነውና ጥቂት ቃል ላካፍል። ልጆች መደረግ፥ ልጆች መሆን፥ እንደ ልጆች መሆን፥ ልጅነትን መቀበል፥ ወዘተ፥ አዲስ ትምህርት አይደለም። እኛ የማደጎ ወይም የጉዲፈቻ ልጆች ነን ሲባል ግራ የሚገባችሁ ይህንን አስተውሉ። ጥንት ማደጎ የተለመደና የተወደደ ተግባር ነው። ችግረኛ ልጆችን ወላጅ ስለሌላቸው ብቻ ሳይሆን አዋቂዎችንም ወራሽ እንዲሆኑ ልጅ ማድረግ የተለመደ ነው። እነዚህ የማደጎ ልጆች ከማደጎ በኋላ ልጆች ናቸው። ሌሎች ልጆች እዚያ ቤተ ሰብ ውስጥ ቢኖሩ ባለ እኩል መብት ልጆች ናቸው። እኛን በተመለከተም ልክ እንደዚሁ ነው። ጥቂት ነጥቦች ላውሳ፤
#አንድ፤ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን፤ ዳግም በመወለድ…
❤6💯2👍1
Signed Sam Debol✨
18 Aug 2026, 16:51 UTC372 views0 reactionsread 25 August 2026 የኔም የብዙ ጊዜዬ ጥያቄዬ ነው ይሄ ነገር! ለምን? በፍፁም ክፍሎቹ የሰይጣንን መውደቅ የሚያሳዩ ሆነው አይታዩኝም በተለምዶ ይዘናቸው የመጣናቸው ክፍሎች።
Signed Sam Debol✨
18 Aug 2026, 16:50 UTC358 viewsread 25 August 2026 Forwarded from @PaulosFekadu
ሳጥናኤል የወደቀው መቼ ነው?
ስለ ሳጥናኤል አወዳደቅ ሲነሣ፣ ኢሳይያስ 14 እና ሕዝቅኤል 28 በአብዛኛው በማስረጃነት ይጠቀሳሉ። እነዚህ ክፍሎች እንደ ቅደም ተከተላቸው ስለ “የባቢሎን ንጉሥ” እና “የጢሮስ ንጉሥ” እንጂ በቀጥታ የሚናገሩ ናቸው። ነገር ግን ከጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ጀምሮ ምንባቦቹ በአመስጥሮታዊ ትርጓሜ (allegorical interpretation) እየተወሰዱ ስለ ሰይጣን የሚናገሩ ተደርገው ይቀርባሉ። የዛሬው አሳባችን ከእነዚህ ምንባቦች ጋራ ግጭት የለውም፤ ከምንባቦቹ የምናገኘው እገዛም የለም።
1) ሳጥናኤል ከዘፍጥረት 1፥1 በፊት ወድቆ ይሆን?
የዚህ ጥያቄ ምላሽ ከባድ አይደለም። ቀድሞ ነገር ሳጥናኤል በዚያን ወቅት ተፈጥሮ ነበርን? የሚ…
Signed Sam Debol✨
18 Aug 2026, 10:30 UTC308 views9 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooks
ቤተሰባዊ Divine order የማይቀበል፤ ጤናማ የሆነ የMasculine እና የFeminine መረዳት የሌለው፤ ጸረ pro-life የሆነ፤ በmale leadership የማያምን፤ ለመለኮታዊ gender ውቅር ጠላት የሆነ፤ ለSexual purity ክብር የሌለው፤ ከሁሉም በላይ ለትውፊታዊ ክርስትና ጠል የሆነ እንቅስቃሴን በአሳብ ወይም በገንዘብ ወይም በሶሻል ሚዲያ መደገፍ አመጸኝነት ነው
💯8✍1
Signed Sam Debol✨
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @coramdeoliving. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.