25 Jun 2024, 09:37 UTC≈47,400 views440 reactionsread 12 September 2026 ❌
ማሳሰቢያ ይህንን ጨዋታ ለመጫወት ከፈለጉ ምንም አይነት መወሻሸት አያስፈልግም እውነት እውነቷን ብቻ ❌
1,ወደፊት አብረን ስንሆን ትልቁ ህልምህ/ሽ ምንድነው?
2,በድብቅ የምታደንቅልኝ(የምታደንቂልኝ)ነገር ግን በፍፁም የማትነግረኝ(የማትነግሪኝ)ነገር አለ?/ምንድነው?
3,ሁልጊዜ ለማድረግ የምትፈልገው/የምትፈልጊው ነገር ግን እስካሁን ያላደረከው/ሽው አንድ ነገር ምንድን ነው?
4,የፍቅር ቋንቋህ/ሽ ምንድነው? ( ቃላት፣ ተግባራት፣ ስጦታዎች ፣ አሪፍ ጊዜ ማሳለፍ ፣ ፍቅር መስራት)
5,ከግንኙነታችን መለወጥ የምትፈልገው/ጊው አንድ ነገር ምንድን ነው?
6,እኔ ጋር ካሳለፍካቸው/ካሳለፍሻቸው ጊዜዎች የማትረሳው/ሽው የቱን ነው?
6,ከእኔ ጋር በመሆንህ/…
❤247👍119🥰31😁20👏18💩5
28 May 2024, 23:48 UTC≈47,300 views208 reactionsread 12 September 2026 ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ መርጠው ይጠይቁ። ሲጠየቁም ይመልሱ። ያስተውሉ መልሱን ሲመልሱ ግን መዋሸት የለብዎትም!!!
https://t.me/cheweta
https://t.me/cheweta
1.በጣም የሚጠሉት?
2.አሰቃቂ የሚባል?
3.በጣም የሚወዱት ነገር?
4.ማሸነፍ ወይስ መሸነፍ?
5.ሲጋራ አጭሰው ያውቃሉ?
6.ጫትስ?
7.መጠጥ ይወዳሉ?
8.ራስን ለማጥፋት ሞክረዋል?
9.መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያለቀሱት?
10.የእርሶ ምርጥ ጓደኛ?
11.የሚወዱት መልክ?
12.የሚጠሉት መልክ?
13.የሚወዱት ምግብ?
14.የሚጠሉት ፊደል?
15.የልደት ቀን?
16.ምን ያስደስቶታል?
17.የሚወዱት የአይን ከለር?
18.የፀጉሮት ከለር ምን አይነት ነው?
19.ማልቀስ ወይስ መሳቅ?
20.ፍ…
❤146👍38👎11😁10🤔2🥰1
21 May 2024, 20:18 UTC≈28,400 views69 reactionsread 12 September 2026 😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒
🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺
❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘
🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰
አዬ................
💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ 💓
❤️🔥እንደሰው አልዘምር❤️🔥
💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝
♥️ባንተ ላይ (×3)♥️
🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹
♥️ባንተ ላይ (×3)♥️
🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹
https://t.me/cheweta
https://t.me/cheweta
❤29👍25🥰14👏1
20 May 2024, 20:29 UTC≈29,400 views84 reactionsread 12 September 2026 ❤️ላንተ❤️
የኔ ፍቅር♥️ ታውቃለህ ብዙ ማውራትም ብዙ መፃፍም እንደማልችል😔ነገር ግን በዝምታዬ ውስጥ አለ ብዙ ሺ ቃላት ብዙ ሺ ፍቅር😊😍
አንተ ለእኔ ከማንም ከምንም በላይ ነህ😍ነገሮች እንዳልጠበቅናቸው ሆነው ቢያወዛግቡንም በጊዜ ሂደቶች ሁላ ለአንተ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም😊😍አብሬህ የመኖር ጉጉቴ እጥፉን ይሆናል እንጂ አልሰለችም😊😍
ብዙ ነገርን ሆኜ ይሆናል ሆኛለሁም ነገር ግን ፍቅርን የሰጠኸኝም ያስተማርከኝም አንተ ብቻ ነህና ፍቅሬን መግለፅ እስኪያቅተኝ ድረስ እድሜ ልኬን አፈቅርሃለሁ😍
♥️ ❤️ ♥️
ላንተ✍️✍️
https://t.me/cheweta
,,,,,🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹,,,,,
…
❤52👍14🥰9👏4👎3😁2
20 May 2024, 20:27 UTC≈26,400 views47 reactionsread 12 September 2026 File
File, posted without a caption
❤29👍13💔5
19 May 2024, 22:19 UTC≈28,100 views89 reactionsread 12 September 2026 💝የመረጥሽዉ ያንቺ ነው💝
https://t.me/cheweta
1💝 ሰዓት⌚
2💝 ጫማ 👠
3💝 ነጠላ/ኢጃብ
4💝 ቦርሳ👜
5💝 ቸኮሌት🍫
6💝 ሀብል📿
7💝 ልቦለድ📚
8💝 ቀሚስ/አባያ
9💝 2GB
10💝 ስልክ📱
11💝ሽቶ
12💝የጆሮ ጌጥ
13💝 ሊፕስቲክ👄
14💝 ካልሲ
15💝 ሎሽን🧴
16💝 የእጅ አምባር
17💝 አንቺን/አንተን
18💝 ኤርፎን
19💝 አሻንጉሊት
20💝 መፅሐፍቅዱስ/ቁርአን📖
https://t.me/cheweta
https://t.me/cheweta
❤55👍20👎9🔥3🎄1🤔1
19 May 2024, 22:18 UTC≈28,000 views59 reactionsread 12 September 2026 ==============================
💝 የልደት ስጦታ ለሴቶች 💝
================================
ከታች ከተዘረዘሩት ቁጥሮች ውስጥ አንድ ቁጥር ምረጪ ለልደትሽ ስጦታ እሰጥሻለሁ ማለት ነው እንቢ ማለት አይቻልም
https://t.me/cheweta
1💝2💝3💝4💝5💝6💝7💝8💝9💝10💝11💝12💝13💝14💝15💝16💝17💝18💝19💝20💝
https://t.me/cheweta
❤39👍11🥰4😁3🦄2
19 May 2024, 10:28 UTC≈48,500 views175 reactionsread 12 September 2026 በደንብ እንተዋወቅ
START
1. ስም?
2. ሰፈር?
3. ክፍል?
4. ት/ቤት?
5. እድሜ?
6. ስልክሽን ላኪልኝ?
7. ስልክህን ላክልኝ?
8. ወክ ገብዘኝ?
9. ወክ ጋብዢኝ?
10.ምን ፈታ ያደርግሻል?
11. ምን ፈታ ያደርግሀል?
12.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው?
13. አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ናት?
14. ምን አይነት ሴት እመስልሀለው?
15. ምን አይነት ወንድ እመስልሻለው?
https://t.me/cheweta
16. ምን አይነት ፊልም ይመችሀል?
17.ምን አይነት ፊልም አይመችህም?
18. ምን አይነት ፊልም ትወጃለሽ?
19. ምን አይነት ፊልም አይመችሽም?
20. ሲከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ?
21.ሲከፋህ ምን ታደርጋለህ?
22. ፎቶሽን ላኪልኝ…
❤125👍43👏3💊2🤡1😍1
19 May 2024, 10:21 UTC≈51,200 views221 reactionsread 12 September 2026 Now l give u a chance and 100 question from which u can ask me only 1
❤https://t.me/cheweta❤
1. አፍቅረ ታቃለክ/ሽ💝
2. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለክ/ሽ
3. kiss አድርገክ ታቃለክ/ሽ💋👄
4. ምን አይነት ሰው እመስልካለው/ ሻለው👧👨
5. ይቅርታ ጠይቀክ ታቃለክ / ሽ /ለማን?
6. በራስክ ደስተኛ ነክ/ ሽ
7. ፍቅረኛ አለክ/ ሽ🕵♀🕵
8.ምን አይነት ወንድ / ሴት ይመችሻል / ካል
9. ት/ት ይፈቀራካት ልጅ የለችም👩🎓👩🎓
10. 2 ሰው ወደክ ታካለክ/ ሽ
11.ከቤተሰብክ ማንን አስበልተክ ትወዳለክ/ ጃለሽ👨👩👧👦
12. እወድካለው ብልክ ምን ይሰማካል/ሻል💞
13. ስንት ሰው ተይቆሻል??🙎…
❤135👍62👎6🥰6😁6🔥5👏1
Channel created
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @cheweta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.