ይቅናሽ! መጀመሪያ ካየናት ቀን ጀምሮ ከፊቷ ፈገግታ ከአንደበቷ ቀና ምላሽ ጠፍቶ አያውቅም... በስራችን ከፊት በስህተታችን አራሚ .. በጎደለን ሙላታችን ናት... ስለጥበበኛነቷ እኔ ከጥበብ ብዙ ሺህ እጥፍ የምገኝ ተራ ሰው እንዲህ ናት እንዲያ ናት እል ዘንድ አያምርብኝም ... ብቻ የመጀመሪያ የጥበብ ልጇን በሰላም ተገላግላ እንሆ እንካችሁ ተብለናል... መድብሉን ስታገኙ ከጀርባው አትጀምሩ!(ተቀኘሁባችሁ 😂😂😝) ውስጡ ያለው እጅግ ይልቃል... ሳትግደረደሩ ግዙ፣ አንብቡ፣ ተደመሙ፣ ተደሰቱ፣ መልዕክቱን አጋሩ(መድብሏን አልወጣኝም)፣ በነፍስ ወከፍ ግዙ፣ ስጦታ ስጡ፣ ለታሪክ አስቀምጡ፣ ...!! #ቀለም_እና_ውበት የአዲስ አመት ስጦታ ይሁንላችሁ! ገጣሚት ሔለ…

Channel
ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር
@cassiopeiacharity
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
173subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001467979785 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @cassiopeiacharity |
| Created | Between 1 April 2019 and 26 March 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 5 times, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/cassiopeiacharity |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 25 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 89% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Aug 2026, 02:07 | 173 | -1 |
| 8 Aug 2026, 14:15 | 174 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:28 | 174 | first reading |
Engagement
10 posts held, back to 26 March 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 10 posts for this entry, the most recent from 18 September 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ለልተደረሰላቸው . . . ! ማህበራችን ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከሠብዓዊ ድጋፍ ጥምረት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም በየሺ ደበሌ አካባቢ ለሚገኙ ከ30 በላይ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የምግብ ፍጆታ እና ለንጽህና መጠበቂያ የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ቤት ለቤት በመሄድ የማካፈል ስራውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ ችሏል፡፡ በዚህም በጎ ተግባር ላይ በቀናነት ያገዙንን #የሠብዓዊ_ድጋፍ_ጥምረት እና ትብብር ሲያደርጉልን የነበሩትን የኮ/ቀ/ክ/ከ/ወረዳ 8 ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊና ሰራተኞችን #በማህበራችን_ስም_ለማመስገን እንወዳለን፡፡ ተባብረን ይሄንን ጊዜ እናልፈዋለን! #ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል ! #ኢ…
ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ሰብዓዊነትን እያስቀደመ ማድረግ በሚችለው አቅም ሁሉ ከሀገራችን ህዝቦች ጎን በመቆም የተለያዩ የበጎ ፈደኝነት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። አሁን ያለንበት ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ የደም እጥረት ያጋጠመበት ወቅት በመሆኑ እና የእኛም የ3 ወርሃዊ የደም ልገሳ ቀን የደረሰ ስለሆነ የፊታችን ግንቦት 2 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ #አካላዊ_ርቀትን #የአፍና_አፍንጫ_መሸፈኛ_ጭምብል እና #የእጅ_ጓንት እና ሌሎች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ባደረገ መልኩ ለወገኖቻችን ደም የመለገስ እና ህይወትን የማስቀጠል በጎ ፈቃደኝነቱን በድጋሚ ያካሂዳል። ስለሆነም በዚህ ዙር ደም መለ…
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የማህበራችን አባላትና በመላው አለም ለምትገኙ ሁሉ ይህ የረመዷን ወር መልካም መልካሙን የምንሰማት ደግ ደጉን የምናደርግበት የተቀደሰ ወር እንዲሆን ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ይመኝላችኋል። ረመዷን ከሪም ! #ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል!
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም! እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" የሉቃስ ወንጌል 24 : 5 ለመላው የክርስትና እምነተ ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳዔ በዓል እንዲሆን እንመኛለን! #ካሲዮፒያ_የበጎ_አድራጎት_ማህበር 🔔 በዓሉን ሲያከብሩ ጥንቃቄ እንዳይለየዎት 📣
Sticker, posted without a caption
Sticker, posted without a caption
Sticker, posted without a caption
Sticker, posted without a caption
Sticker, posted without a caption
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @cassiopeiacharity. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር” (@cassiopeiacharity), 173 subscribers as measured 29 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/cassiopeiacharity.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.