7 Apr 2026, 09:28 UTC44 viewsread 9 August 2026 Photo
ቡናማዎቹ ታላቁን የስፖርት ሰው በክብር ሊሸኙ ነው
ኢትዮጵያ ቡናዎች ከምስረታ ጀምሮ ክለቡን ያገለገሉትን መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞን በታላቅ ክብር ሊሸኙ ነው።
በኢትዮጵያ ቡና ታሪክ ስማቸው በቀዳሚነት ከሚጠሩት ሰዎች መካከል ግንባር ቀደም ሰው የሆኑት እና ቡናማዎቹን ከምስረታ ጀምሮ እስከዚህ ዘመን ድረስ ለረጅም ዓመታት በፕሬዝዳንትነት እንዲሁም በተለያዩ የሀላፊነት ቦታዎች ሲያገለግሉ የቆዩት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ (ቼንቶ) በቅርቡ ክለቡን በይፋ ተሰናብተው በምትካቸው አቶ እስራኤል ደገፉ (ዶክተር)) በፕሬዝደንትነት መሾማቸው ይታወቃል።
ታዲያ ክለቡን ለረጅም ዓመታት በከፍታውም ሆነ በዝቅታው አብረውት የዘለቁት ታላቁን ሰው ነገ በክብር ሊሸኙ እንደሆ…
Signed ፊሾ_የከቡዬ
7 Mar 2026, 15:26 UTC70 viewsread 9 August 2026 Photo
ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ቡናን ከምስረታው አንስቶ በተለያዩ ሀላፊነት ከአርባ አመት በላይ መርተው ከፕሬዝዳንትነት የለቀቁት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ምን አሉ ?
“ኢትዮጵያ ቡና ትልቅ ክለብ ነው። ለዚህ ክለብ ብዙ ነገር ሆነው ያለፉ ብዙ ሰዎች አሉ ፤ እነሱን እያሰብኩ ስፅፍ ፣ ሳወጣና ሳወርድ ነበር። ዛሬ ቦታዬን የምለቀው ደስተኛ ሆኜ ነው። ምክንያቱም ክለቡ ወደ አስተማማኝ እጅ ነው የተሸጋገረው። አሁን ትልቁ ነገር ክለቡ መልካም ሰዎች እጅ መውደቁና ቀጣይነቱ መረጋገጡ ነው። ኢትዮጵያ ቡና አይፈርስም።
“ሌላው ነገር ብዙ ያስቀየምኳቸው ሰዎች አሉ ፤ እነሱን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ። …
Signed ፊሾ_የከቡዬ
7 Mar 2026, 15:19 UTC52 viewsread 9 August 2026 ኢትዮጲያ ቡና ካለበት የፋይናንስ ቀዉስ ለማዉጣት ከቡናዉ ሴክተር የሚገኘዉ ገንዘብ መጨመር አለበት ተባለ።
ኢትዮጲያ ቡና ካለበት የፋይናንስ ቀዉስ ለማዉጣት ከቡናዉ ሴክተር የሚገኘዉ ገንዘብ መጨመር አለበት ተባለ።
ኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ ከረጅም አመታት ቆይታ በኋላ ዛሬ በቡና እና ሻይ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስምንተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን አካሂዷል። በጉባኤዉ በተለይም ክለቡ አሁን ካለበት ችግር በሚወጣበት እና በቀጣይ ስትራቴጂክ ዕቅድ ጉዳዮች ላይ ጉባኤተኛዉ ሰፊ ምክክር አካሂዷል።
በዋናነት አሁን ላይ ስፖርት ክለቡ የፋይናንስ ቀዉስ ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ቀዉስ በፍጥነት ለመዉጣት ደግሞ የቡናዉ ሴክተር ለክለቡ የሚደጉመዉ ገንዘብ በእጅጉ ማሻሻል እንዳ…
Signed ፊሾ_የከቡዬ
7 Mar 2026, 12:05 UTC52 viewsread 9 August 2026 Photo
ለረጅም አመት የቡናማዎቹ ፕሬዝዳንት የነበሩት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ በይፋ ለቀቁ
ኢትዮጵያ ቡናን ከአርባ አመት በላይ በተለያዩ የስራ ቦታዎች የመሩት እና ላለፉት ሀያ አመታት የክለቡ ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ከክለቡ ፕሬዝዳንትነት በይፋ ለቀዋል።
ከረጅም አመት በኋላ ጠቅላላ ጉባኤ እያደረገ የሚገኘው ክለቡ በጉባኤው ያልተገኙትን የቡና ኤክስፖርት ባለሀብቱ ዶክተር እስራኤል ደገፉን አዲሱ ፕሬዝዳንት አድርጎም መርጧል።
የክለቡ ጠቅላላ ጉባኤ በአሁኑ ሰአት እየተደረገ ይገኛል።
መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞን የተኩት አዲሱ ፕሬዜዳንት ማናቸው ?
ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤው የመረጣቸው አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዝ…
Signed ፊሾ_የከቡዬ
6 Nov 2025, 15:39 UTC108 viewsread 9 August 2026 Photo
አቶ ገዛሀኝ እና ትልቁ ኢትዮጵያ ቡና ተለያዩ
ኢትዮጵያ ቡናን በቦርዱ ተወካይ እና የደጋፊ መሀበሩ ስራ አስኪያጅ በመሆን የመሩት አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። በተደጋጋሚ በክለቡ ደጋፊዎች ተቃውሞን የሚያስናግዱት የስራ አስኪያጁ መልቀቂያቸው ተቀባይነት በማግኘቱ የክለቡ ቦርድ አሰናብቷቸዋል።
@bunawustiawaki
@bunawustiawaki
Signed ፊሾ_የከቡዬ
24 Aug 2024, 01:20 UTC240 viewsread 9 August 2026 ዝውውራቸው አጠራጣሪነት የታየበት 9 ተጨዋቾች ለጥያቄ ተጠሩ…
ከጸደቀው የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ ውጪ የሆነ አሰራርን ተከትሎ ዝውውር ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ ዘጠኝ ተጨዋቾች በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ለጥያቄ መጠራታቸው ተሰማ።
ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ እስከ ትላንት ድረስ ከተደረጉና ከጸደቁት ዝውውሮች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጸድቀው ይፋ ሲደረጉ አልቀበልም ብለው የሄዱት ገንዘብና አሁን በጸደቀው ውል ፈረሙ የተባለበት ገንዘብ በመቶ እና በሁለት መቶ ሺዎች ቀንሶ መሆኑ በርካታ የስፖርት ቤተሰብን ግራ ሲያጋባ ሰንብቷል።
የኡትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንና የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ዝምታ ያሳሰባቸው ወገኖችም ቅሬታ …
Signed 🤗 ፊሾ$
11 Aug 2024, 09:33 UTC183 viewsread 9 August 2026 Photo
እውነቱ ይወጣል ወይስ ይዳፈናል
አንዳንድ ተጫዋቾች ባለማወቅ ነው እንዲ ያረግነው እያሉ ነው።
አንዳንዶች ደሞ ምንም አይመጣም ድንፋታ ነው እያሉ ነው ነገር ግን
አንዳንድ የቀድሞ ተጫዋቾች ማስረጃዎችን ለቦርድ ሰጠዋል
አንዳንዶች መረጃ በመደበቅ ተጠምደዋል
የቱንም ያክል ግን ቢሸፈን ተደብቆ አይቀርም ፋይናንሱ አጋፍጦ ያሰጣቸዋል ኮሚቴው ክለቦቹን እና ተጫዋቾቹን ማስተማሪያ ለማድረግ በቅርቡ መረጃ ይሰጣል
መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞም ከሊግ ስፖርት ጋር ነበራቸው ቆይታ ያረጋገጡት ይህንን ነው
በቀጣይ 5 አመታት ኢትዮጵያ ቡና የሚያክል የስፖርት ክለብ ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም” “ሊጉ 100 ጥርስ ነው ያለው .. ለክለቦቹ ለተጨዋቾቹ ባይዳፈሩን መልካም ነው የምለው” …
Signed 🤗 ፊሾ$
24 Jul 2024, 16:49 UTC161 viewsread 9 August 2026 Photo
ዝም ስንል......
እንዴት የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች እና የኢትዮጵያ ቡና የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እንዲ በቀላሉ ሊለቅ ቻለ ከውጭ ተጫዋች አስፈርመን በዶላር እየከፈልን አብዱከሪም ወርቁ በገንዘብ ምክንያት እንዴት ለተቀናቃኝ ክለብ አሳልፈን እንሰጣለን። አማኑኤል የመሰለ ታጋይ እና በልምድ የበለፀገ ተጫዋች በየትኛው ልምድ ያለው አማካኝ ተተክቶ ነው ያለብንን ኮንፌደሬሽን ጨዋታ የምንካፈለው?
በቂ ማብራሪያ (በቅዳሜው የአቦል ቶና በረካ የሬዲዬ ፕሮግራም) ላይ እንፈልጋለን። ሩጫውንም አስመልክቶ ምን አዲስ ነገር አለ ደጋፊው ተቃውሞ ከማሰማቱና ረብሻ በክለባችን ላይ ሳይፈጠር በፊት ቶሎ መልስ ስጡ አመራሮች ከደጋፊዎች ጋር በጣም ቅሬታ እየበዛ ነው።
በአግባቡ …
Signed 🤗 ፊሾ
11 Jul 2024, 13:18 UTC164 viewsread 9 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው #ኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ እና
የኢትዮጵያዋንጫ አሸናፊው
#ኢትዮጵያ_ቡና መካከል
ነሐሴ 5/2016 አዲስ አበባ ላይ ይከናወናል። [EFF]
@bunawustiawaki
@bunawustiawaki
Signed 🪙🪙 ፊሾ 🪙🪙
11 Jul 2024, 13:16 UTC138 viewsread 9 August 2026 Photo
ቡናማዎቹ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል !
ሀገራችን ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።
ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬንያው ኬንያ ፖሊስ እግርኳስ ክለብ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
ቡናማዎቹ ይህንን ጨዋታ ካሸነፉ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ከግብፁ ክለብ ዛማሊክ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ?
የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች :- የመጀመሪያው ጨዋታ ከነሀሴ 10-12/2016 ዓ.ም እንዲሁም የመልስ ጨዋታ ከነሀሴ 17-19/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች ይደረጋሉ።
ሁለተኛ ዙር :- የመጀመርያ ጨዋታዎች ከመስከረም 3-5/2017 ዓ.…
Signed 🪙🪙 ፊሾ 🪙🪙
8 Jul 2024, 16:16 UTC117 viewsread 9 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል
የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነው #መስፍን_ታፈሠ በቀጣዩ አርብ ለሙከራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናል።
ከሀዋሳ የዕድሜ ዕርከን ቡድኖች በተነሳው የእግር ኳስ ህይወቱ በ2011 መስከረም ወር ላይ የክለቡ ዋናውን ቡድን በመቀላቀል ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጋር መተዋወቅ የቻለው መስፍን ታፈሰ በአሳዳጊ ክለቡ ከታዳጊ ቡድን አንስቶ የስድስት ዓመታት ቆይታ ማድረጉ ይታወሳል።
በመቀጠል በ2015 ወደ ኢትዮጵያ ቡና በማምራት በክለቡ ግልጋሎት እየሰጠ ውሉ በያዝነው ወር የሚያበቃው ተጫዋቹ ለሙከራ ወደ ደቡብ አፍሪካ የፊታችን አርብ ሐምሌ 5 እንደሚያቀና …
Signed 🪙🪙 ፊሾ 🪙🪙
6 Jul 2024, 19:37 UTC104 viewsread 9 August 2026 ህዝባችንን ወደ ዋና ከተማ ሳንመልስ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት መመኘት የማይጣጣሙ ነገሮች ናቸው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የሊጉ አክስዮን ማህበር ፕሬዝደንት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ የ2016 የውድድር ዘመን መዝጊያ መርሐ ግብር አስመልክቶ ከሱፐር ስፖርት ጋር በተለያዮ ጉዳዮች ዙርያ ጠንከር ያሉ ሀሳቦችን ያነሱበትን አጭር ቆይታ አድርገዋል።
መቶ አለቃ በመጀመርያ የዘንድሮ የውድድር ዓመት በምን መልኩ እንደተጠናቀቀ ሲናገሩ “የ2017 የውድድር ዘመን ብዙ ነገር ተስፋ ያደረግንበት ተስፋችንን ግን ተግባራዊ ያልሆነበት የፈተና ዘመን ነበር። በመጨረሻ ግን በመልካም ሁኔታ የጨረስንበት ፈታኝ እና ድብልቅልቅ ያለ ዘመን ነበር።” በማለት ከገለፁ በኋላ ከሜዳ ጋር በተያያ…
Signed 🪙🪙 ፊሾ 🪙🪙
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @bunawustiawaki. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.