ጠንከር ማለት ነው “አንዳንድ ሰዎች በንግግራቸው ሊያጧችሁ እንደማይፈልጉ ያወራሉ፣ ተግባራቸው ግን እናንተን ማቆየት እንደማይፈልጉ ያሳብቃል” (Wisdom For Today) ከእነሱ ውጪ መኖር እንደማትችሉ ያመናችሁትን ያህል፣ በፈጣሪ እርዳታ ከእነሱ ውጪም መኖር እንደምትችሉ ራሳችሁን በማሳመን ራሳችሁን ማሻሻልና ማሳደግ ላይ አተኩሩ፡፡
👍12❤2🔥2
Signed hope

Channel
@book0243
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
457subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001921426894 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @book0243 |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/book0243 |
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 59% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Oct 2026, 02:21 | 457 | +6 |
| 27 Sept 2026, 07:57 | 451 | -3 |
| 13 Sept 2026, 04:39 | 454 | +2 |
| 4 Sept 2026, 09:55 | 452 | -4 |
| 28 Aug 2026, 00:22 | 456 | -4 |
| 21 Aug 2026, 08:57 | 460 | -2 |
| 8 Aug 2026, 04:48 | 462 | no change |
| 7 Aug 2026, 13:11 | 462 | first reading |
20 posts held, back to 27 June 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 August 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
156 reactions across 20 posts, in 9 distinct kinds. The most used accounts for 49.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 77 | 49.4% | |
| 👍 | 60 | 38.5% | |
| 🔥 | 9 | 5.77% | |
| 🙏 | 4 | 2.56% | |
| 👌 | 2 | 1.28% | |
| 😢 | 1 | 0.641% | |
| 😱 | 1 | 0.641% | |
| 🥰 | 1 | 0.641% | |
| 🥴 | 1 | 0.641% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 156 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 27 June 2024 to 21 August 2024, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ጠንከር ማለት ነው “አንዳንድ ሰዎች በንግግራቸው ሊያጧችሁ እንደማይፈልጉ ያወራሉ፣ ተግባራቸው ግን እናንተን ማቆየት እንደማይፈልጉ ያሳብቃል” (Wisdom For Today) ከእነሱ ውጪ መኖር እንደማትችሉ ያመናችሁትን ያህል፣ በፈጣሪ እርዳታ ከእነሱ ውጪም መኖር እንደምትችሉ ራሳችሁን በማሳመን ራሳችሁን ማሻሻልና ማሳደግ ላይ አተኩሩ፡፡
👍12❤2🔥2
Signed hope
በሰል ስንል! 1. ባወቅን ቁጥር ገና ብዙ ማወቅ የሚገቡን ነገሮች እንዳሉ እያወቅን እንሄዳለን 2. ልንለውጠው የማንችለውን እውነታ በመቀበል መለወጥ በምንችለው ላይ ማተኮር እንጀምራለን 3. ስሜታችንን በመቆጣጠር በተገቢው ጊዜ፣ ቦታ እና መጠን መግለጽ እንለምዳለን 4. በሰዎችና በሁኔታዎች ላይ ቶሎ ከመፍረድ እንቆጠባለን 5. ምንም ብናደርግ ለውጥ ማምጣት የማንችልበት የአለመግባባት ሁኔታ ሲከሰት በዝምታ ማለፍን እንችልበታለን 6. ደስተኛነተችንን ሰዎች በየጊዜው ከሚያሳዩን ሁኔታ አንጻር ማድረግ እየተውን እንሄዳለን 7. ባለን በመርካትና በመደሰት ለሌለን ነገር ግን ጠንክረን እንሰራለን 8. ራሳችንን ከሌሎች ሰዎች ጋር ማወዳደር በማቆም …
👍6🙏4🥴1
Signed hope
የወቀሳ ጉዳይ “ሌሎችን የሚወቅስ በጉዞው ገና ረጅም መንገድ ይጠብቀዋል። ራሱን የሚወቅስ የጉዞው ግማሽ መንገድ ይቀረዋል። ማንንም የማይወቅስ ግን የጉዞው መዳረሻ ደርሷል” (Chinese proverbs) በሕይወታችሁ ስለሚሆነውም ሆነ ስማይሆነው ነገር ሌሎችንና ራሳችሁን መውቀስ ተወት አድርጉና የመዳረሻ ከፍታችሁን ከወሰናችሁ በኋላ ጠንክሮ በመስራት መለወጥ የምትችሉት ነገር ላይ አተኩሩ፣ እሱም ላይ እስከምትደርሱ ካለማቋረጥ ጉዟችሁን ቀጥሉ፡፡
❤9👌1
Signed hope
ያላወቃችሁት ማንነታችሁ ፈጣሪ የሰጣችሁን ማንነታችሁን ካላወቃችሁና ሙሉ ለሙሉ ካልተቀበላችሁት ሰዎች “እንዲህ ነው” ብለው የሚያስቧችሁንና የሚሰጧችሁን ስም እንደተቀበላችሁ ትኖራላችሁ፡፡ የግል ሕይወታችሁን ራእይና ዓላማ ካላወቃችሁና በዚያ ካልጸናችሁ የሰዎችን ዓላማ በማራመድ የራሳችሁ የሆነን አንድም ነገር ሳትገነቡ ትኖራላችሁ፡፡ የራሳችሁ አቋም ላይ በተረጋጋ ሁኔታ አስባችሁ የመድረስን ሂደት ካላወቃችበሁ በሰዎች ሃሳብ ወዲህና ወዲያ ስትዋዥቁ ትኖራላችሁ፡፡ ዛሬ ከራሳችሁ ጋር እንደገና የመተዋወቅን ጉዞ ጀምሩ፡፡
❤10
Signed hope
ሁለቱ ውድቀቶች “ሁለት አይነት አወዳደቆች አሉ፡- ሳይወድቁ የወደቁ የመሰላቸውና፣ ወድቀው ሳለ የወደቁ ያልመሰላቸው” (Laurence J. Peter) ምንም ሳትሆኑ የሆነ ነገር እንደሆናችሁ ሲመስላችሁና እንደዚያ ስታስቡ፣ ከዚህ የተዛባ እሳቤ የተነሳ ከወደቀ ሰው ያልተናነሰ ሁኔታ ውስጥ ራሳችሁን ማግኘታችሁ አይቀርም፡፡ በተቃራኒው፣ የወረደና የተበላሸ ሁኔታ ላይ ሆናችሁ ምንም እንዳልሆናችሁ ሲመስላችሁና እንደዚያ ስታስቡ፣ ከዚህ የተሳሳተ እሳቤ የተነሳ ከውድቀታችሁ ሳትታረሙ ሁኔታው እየባሰባችሁ መሄዳችሁ አይቀርም፡፡
❤7👍3🔥2
Signed hope
ያለፍንበትን አንርሳ "ሰው ማለት እኮ የትዝታውና የትውስታው ድምር ነው። ሕይወት የመርሳትና የማስታወስ ሚዛን ናት። መርሳት ያለብንን መርሳት ሲያቅተን ሕይወታችን ይመሳቀላል... ደግሞ ማስታወስ ያለብንን የሕይወት ልምዶች ጠቃሚ ሰዎችና ነገሮች ከረሳን ...የእኛነታችን መለያና የስብእናችን ድንበር ይጠፋና ሌላ ሰው እንሆናለን።" ሰውና ሃሳቡ
❤8🔥1😱1
Signed hope
: የሆነ መቃብር ላይ የተፀፈ ፁሑፍ እንዲህ ይላል… "ጭንቀቱ ሁላ ስለ ነገ ነበር…እሱን ግን ዛሬ ማታ ህይወቱ አለፈ…" በህይወት ስንኖር ብዙ ነገሮችን ማድረግ ያለብን አሁን ላይ ነው…አሁን!…ለበኋላ ብለን መተው የሌሉብን ብዙ ነገሮች አሉ…ቡኋላ ቡናችን ይቀዘቅዛል…ቡኋላ ፍላጐት አይኖረንም…ቡኋላ እናረጅ እና ለማድረግ ጉልበት እናጣለን…ቡኋላ ቀኑ ወደ ምሽት ይቀየራል…ቡኋላ አሁን ያሉ ሰዎች አብረውን አይሆኑም በተለያየ ምክንያት ከአጠገባችን እናጣቸዋለን…ቡኋላ ባለማድረጋችን እንፀፀታለን……ስለዚህ ዛሬን እየኖርን ስለ ነገ እንጨነቅ…🤍 ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
❤9👍4
Signed hope
ቀደም ማለት ከፈለጋችሁ . . . እውቀት ብቻውን በቂ አይደለም፣ ያወቅነውን እውቀት ወደ ተግባር መለወጥ የግድ ነው፡፡ ፈቃደኝነት ብቻውን በቂ አይደለም፣ ፈቃደኝነታችንን የገለጽንበትን ነገር በስራ ማሳየት አስፈላጊ ነው (Bruce Lee) በአሁን ወቅት የምታውቁት ማንኛውም እውቀትም ሆነ ሞያ ወደተግባር ተለውጦ ለራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁም ሆነ ለሕብረተሰቡ ካልጠቀመ አንድ እርምጃ ወደ ኋላ እንደቀራችሁ አስታውሱ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ፈቃደኛ የሆናችሁበትን ማንኛውንም ነገር ከአንደበት ባለፈ መልኩ በስራ ካላሳያችሁት በንግግራችሁና የማይሞላ ተስፋ ሰጭታችሁ ከመታወቀ እንደማታልፉና ባላችሁበት እንደምትረግጡም አስታውሱ፡፡
❤6
Signed hope
. የሆነ ቀን እኛም… ያስብንበት ደረጃ እንደርሳለን…የተባረከ ትዳርም ይኖረናል…የራሳችን ቤተሰብ እንመሰርታለን…ቤተሰቦቻችንንም ለመጦር ፈጣሪ ያበቃናል…ያራሳችን ቤት እንገናባለን…ፍቅር እና ሰላም የሞላበት…የሆነ ቀን …እኛም ትልቅ ሰዎች እንሆናለን በእድሜ ሳይሆን በተግባር ትልቅ ሰዎች…እናም የሆነ ቀን ቁጭ ብለን ቡና እየጠጣን ለሰዎች ፈጣሪ ያደረገልንን ሁሉ እንናገራለን…እንዲህ ብለን፦ " ከሜዳ ላይ አንስቶ እዚህ ስላደረስኝ ፈጣሪን አመሰግነዋለው…ትልቅ ቦታ ይገባሀል ብሎ ትልቅ ቦታ ስላደረስኝም ምስጋና ይገባዎል…." ለሁሉም ቀን አለው…🤍 ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 💭
❤13
Signed hope
ጎበዝ የመሆኛው መንገድ በሕይወታችን ጎበዝ መሆን ከፈለግን ሰለሁሉም ነገር ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ አለብን፡፡ ለስህተቱ፣ ለውድቀቱም ሆነ ላልተሳካው ነገር የሚወቀስ ሰው ከመፈለግ ይልቅ ሙሉ ሃላፊነቱን የሚወስድ ሰው ከዚያ ሁኔታ የመውጣቱም ሃላፊነት እሱ ጋር እንዳለ ያስባል፡፡ ስለሆነም፣ ሁኔታውን ለመለወጥ የቻለውን ያህል ስለሚጣጣር በሂደቱ ውስጥ ጎበዝ ይሆናል፡፡ በተቃራው በሆነው ባልሆነው የሚነጫነጭና ሰዎችን የሚወቅስ ሰው ራሱን አቅመቢስና የሰዎች ሰለባ አድርጎ ስለሚያስብ ከሌሎች ሰዎች እርዳታ ውጪ ከሁኔታው መውጣት እንደማይችል ያስባል፡፡ ስለሆነም፣ አይሞክርም፣ አይታገልም፣ አይጣጣርም፣ ዝም ብሎ አንድ ሰው ከሁኔታው እስከሚያወጣው ቁጭ ብሎ ይጠብቃል፡፡ እን…
👍4❤3
Signed hope
የምታምነውና የማታምነው! “ሁሉንም ሰው ማመን ጤና-ቢስ ነው፣ ሁሉንም ሰው አለማመንም የዚያንው ያህል ጤና-ቢስ ነው” – Seneca በተለያዩ መስኮች ውስጥ የምናምናምነውንና የማናምነውን ሰው ለመለየት በአለመኔታ አንጻር በእውቀት መብሰል አስፈላጊ ነው፡፡ የወደፊት ሕይወታችንን ከሚወስኑ ሁኔታዎች አንጋፋው የምናምነውንና የማናምነውን ሰው የመለየት ብቃታች ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ ለመብሰል የሚከተሉትን የአመኔታ ገጽታዎች እናጢናቸው፡፡ ነጻ አመኔታ፡- ይህ አይነቱ አመኔታ ያመንናቸው ሰዎች ምንም ጥረት ሳያደርጉ እንዲሁ በተፈጥሮ የማመናችንን ሁኔታ ጠቋሚ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ ቤተሰቦቻችን የእኛን አመኔታ ለማግኘት ምንም አይነት ጥረት ሳያደርጉና ዋጋ ሳይከፍሉ እንዲሁ አ…
👍4❤1
Signed hope
በአንድ ሁኔታ ውስጥ ስታልፉ! አንድን የምታውቁትን ነገር እንደገና ላስታውሳችሁ፡፡ በአለም ላይ አሁን እናንተ በማለፍ ላይ ባላችሁበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያለፉ፣ በማለፍ ላይ ያሉና ወደፊትም የሚያልፉ ሰዎች እልፍ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹን ይህ ተመሳሳይ ሁኔታ ሲቀብራቸው፣ ሌሎች ደግሞ በእርግጥም ያልፉታል፡፡ ለዚህ ልዩነት መነሻ የሚሆኑ ሌሎች ምክንያቶች ሊኖሩ የመቻላቸው እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በእነዚህ ሰዎች መካከል ያለው ዋና ልዩነት፣ በዚያው ተውጠው የቀሩት ሰዎች ከሚያልፉበት ሁኔታ የተነሳ በመደናገጥ ወደፊት መገስገስን በመተው በመቆማቸው ምክንያት ሲሆን፣ እነዚያ ዘልቀው የሄዱትና በአሸናፊነት የወጡት ደግሞ በሚያልፉበት ሁኔታ ውስጥ በፍጹም ሳይቆሙ ወደፊ…
👍3
Signed hope
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @book0243. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሰውና ሐሳቡ” (@book0243), 457 subscribers as measured 8 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/book0243.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.