23 Jul 2026, 11:10 UTC125 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የ Hollywood አክተሮች የማይኖሩትን የቅንጦት ኑሮ የሚኒሩትን Celebrity ጳጳሳት በአውሮፕላን ሲንሸራሸሩ የሃዋርያዊ ጉዞ እያላችሁ ታሞካሻችኋላችሁ።
ደማቅ አቀባበል የተደረገበት ሃዋሪያዊ ጉዞ አይተን አናውቅም።
ጉዞ በአውሮፕላን ወደ ቁልቢ
ድሬ ሲደርሱ የድሬ ዳዋ መስተዳድር ፖሊስ ኮሚሽን የብረት ሰላምታ ያቀርብልሃል
የፖሊስ ማርች ባንድ ተጨማሪ ድምቀት ይሰጠዋል ለአቀባበሉ
የፈረሰኛ ፖሊስ ትዕይንት መመልከት
ከዚያም በፖሊስ ታጅቦ ወደ ቁልቢ መጓዝ።
የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር በሞተረኛ ፖሊስ ትራፊክ ማስዘጋት በበዓሉ ቦታ ሲደርሱ ህዝበክርስቲያኑ በእልልታ እና በሆታ ሲቀበሉህ ኮራ ቀብረር ጎፍነን ብለህ መመልከት።
ከበዓሉ ፍጻሜ በኋላ ለክብር…
❤2
Signed Tesfa
23 Jul 2026, 09:11 UTC132 viewsread 7 August 2026 Photo
...😭😭😭
Signed Tesfa
22 Jul 2026, 08:30 UTC153 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ይሄ ልጅ ሊስትሮ ሲሆን tiktok ላይ የተለያዬ ቪዲዮችን በመልቀቅ ይታወቃል ሰሞኑን ታዲያ አንዷ ትልቅ ቦንዳ መሸጫ ሱቅ ያላት የtiktok አካውንቷን እንዲያሳድግላት ቻሌንጅ ሰጠችው ቻሌንጁም ከተሳካለት የ 1.5 ሚሊዬን ብር ልብሶችን የያዘ ሱቅ እንደምትሰጠው ቃል ገባችለት። ቻሌንጁም ተሳክቶለት ፎሎዎሮቿን አሳደገላት ከ 100ሺ ፎሎዎር ወደ 230ሺ ፎሎዎር አሳደገላት።
በመጨረሻም ልጅቷ ቃል የገባችለትን የ1.5 ሚሊዬን ብር ሳይሆን 300ሺ ብር የማይሞላ የቃረዱ(የማይሸጡ) ልብሶችን እንደሰጠችው በዛ ላይ እንደሰደበችው እና እንደተሳለቀችበት እያለቀሰ ይናገራል።
TikTok ላይ የሰዎችን ድካም፣ ተስፋ እና ፍላጎት መነገጃ በማድረግ ለራስ ታዋቂነት (clout)…
❤2
Signed Tesfa
20 Jul 2026, 07:45 UTC180 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የዓለም ዋንጫ ፍፃሜን እየተመለከትኩ አንድ ነገር ተረዳሁ…
እግር ኳስን በቴክኒክ የምተነትን ሰው አይደለሁም። አሰልጣኙ ትክክለኛ ቅያሪ አደረገ ወይስ ዳኛው ፔናልቲ ለምን አልሰጠም? የሚለውን ላብራራ አልችልም። ሁሉም ስለ ጨዋታው ሲወያዩ፣ እኔ ግን የምመለከተው ሌላ ነገር ነበር…
ማስታወቂያዎቹን! 😂
ከዚያም አንድ ጥያቄ ወደ አእምሮዬ መጣ፦ "ዓለም ሁሉ የሚያውቃቸው ብራንዶች ለምን አሁንም በቢሊዮኖች ዶላር ራሳቸውን ያስተዋውቃሉ?"
Coca-Cola፣ Adidas፣ Visa፣ Hyundai፣ McDonald’s… እነዚህን የማያውቅ ሰው የለም። ነገር ግን በየጨዋታው መሃል በተደጋጋሚ ይታያሉ።
መልሱ ግልጽ ነው …!
ታላላቅ ብራንዶች የሚያስተዋውቁት ሰዎች እንዲያው…
❤2
Signed Tesfa
15 Jul 2026, 19:56 UTC250 views3 reactionsread 7 August 2026 በዚህች ልጅ ጉዳይ የደበሩኝ 3 ነገሮች ናቸው፡፡
1ኛ እና ዋናው አብራት የነበረችው ሌላ ድሃ፣ ሌላ ምስኪን የገጠር ልጅ ጉዳይ ነው፡፡
ይች ልጅ ፎቶ ስትነሳም ይሁን ቪዲዮ ስትቀረጽ የሷ ቢጤ ሚስኪን የገጠር ልጅ አብራት ነበረች፡፡ ማንም አባከና አላላትም፡፡ ሁሉም ትኩረቱ "ቆንጆዋ" ልጅ ላይ ሆነ፡፡ ህጻናት ህጻናት ናቸው፡፡ ምን ያክል ነገር ቢምታታብን ነው ያቺን ልጅ ነጥለን የረሳናት? እንዳልተፈጠረች አድርገን የቆጠርናት? ኑሯቸውን፣ ትምህርታቸውን ለማሻሻል ካሰብን ወይም ማሰብ ካለበን እንዴት "ቆንጆ" የሚል ታርጋ ለጥፈን አንዲቷ ላይ ብቻ እንራኮታለን? ያቺ ልጅ ምን ተሰምቷት ይሆን?
2ኛ እነ ማስተር አብነትን ሲያንደረድር ወደ ልጅቷ ምን ወሰዳቸው? …
😢3
Signed Tesfa
15 Jul 2026, 19:56 UTC197 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Tesfa
15 Jul 2026, 16:27 UTC454 viewsread 7 August 2026 Photo
Mata ke 02:00 jemiro...✌️
Tiktok:- Tesfa Ethiopia
https://www.tiktok.com/@tesfaethiopia?_r=1&_t=ZS-983fSkemehz
Signed Tesfa
13 Jul 2026, 20:20 UTC216 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጥበብ ሰዎች ሲከበሩ!
• 📚 አንድ መጽሐፍ በ400,000 ብር
• 📚 አንድ መፅሃፍ በ250,000 ብር
• 📚 አንድ መጽሐፍ በ200,000 ብር
• 📚 በርካታ መጻሕፍት ደግሞ በ50,000 እና 25,000 ብር ተገዝተዋል!
የመጽሐፉ ደራሲ ሙሃመድ ቡርሃን በነበረው ድንቅ ድጋፍ ልቡ ተነክቶ፦ "ዛሬ ደስታ አይደለም የተሰማኝ ሰላም ነው የሰጣችሁኝ" በማለት ደስታውን ገልጿል።
ደራሲ ሙሃመድ ቡርሃን (ማሜ) ይመችህ! ይገባሃል። የዚህ ውብ ምሽት አዘጋጆችም ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል፣ ይመቻችሁ! 🙏
❤5
Signed Tesfa
13 Jul 2026, 14:24 UTC486 views1 reactionsread 7 August 2026 ‼️❗️Ijoollee koo na qaqqabaa❗️‼️
Bataskaanni durii fi seena qabeessi Mogor Dabra Haayil Qiddus Rufaa’el yeroo ammaa kanatti gargaarsa keessan barbaadaa jirti.
Bataskaanni nu guddiste, barsiistee fi sadarkaa kanaan nu geessite kun, yeroo ammaa kanatti sababa amantoonni dur naannicha turan suuta suuta xiqqaachaa deemaniif, madda galii dhabdee cufamuuf qarqara geessee jirti.
Yeroo hunda lallabaa fi faarfannaa dhagaah…
❤1
Signed Tesfa
13 Jul 2026, 12:12 UTC465 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
‼️❗️ልጆቼ ድረሱልኝ❗️‼️
ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ የሙገር ደብረ ኃይል ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በአሁኑ ሰዓት የእናንተን እገዛ ትሻለች።
ስንቶችን ኮትኩታ፣ አሳድጋ ለቁምነገር ያበቃች ቤተክርስቲያን አሁን ላይ በፊት እዛ የነበሩ ምዐመናን ከአከባቢው ቀስ በቀስ በመቀነስ ምክንያት ምንም አይነት የገቢ ምንጭ ባለመኖሩ ለመዝጋት ከጫፍ ደርሳለች።
ሁልጊዜ ከስብከት እና ከዝማሬ ይልቅ የልመና ድምፅ ከምንሰማ የመጨረሻ የሆነውን መፍትሄ አሁን አስቀምጠን እና ተግብረን ብናልፍ የተሻለ ነው።
ለዚያም የሚሆን የተለያዩ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ የልማት ስራዎች ታቅደዋል።
1- ወፍጮ ቤት
2- ዳቦ ቤት
3- አብነት ትምህርት ቤት
እና የመሳሰሉት።
ስለዚህ ሁላች…
❤4
Signed Tesfa
12 Jul 2026, 05:38 UTC240 viewsread 7 August 2026 Photo
አንድ ሰው በህልሙ ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ያድራል። ጠዋት ሲነቃም “ዛሬ በህልሜ ከእገሌ ሚስት ጋር አደርኩ” ብሎ ያወራል። ወሬው የሴቲቱ ባል ጆሮ ዘንድ ሲደርስ ነገሩን አላሳለፈውም። “ሚስቴን በህልሙ ደፍሮብኛል፤ ካሳ ሊከፍለኝ ይገባል” ብሎ ለፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ (አባ መላ) አቤቱታ አቀረበ።
ፊታውራሪም ተከሳሹን አስጠርተው “በቅሎህን ከነሙሉ ትጥቁ ይዘህ ና” ብለው አዘዙት። ተከሳሹም እንደተባለው በቅሎውን ይዞ ቀረበ። ፊታውራሪም "በል በቅሎውን ውሰድ፣ ካሳህ ነው። ተበድለሃል" አሉት። ከሳሹም በቅሎው ላይ ተቀምጦ እያሰገረ ጉዞ ጀመረ። ከግቢው ወጥቶ ጥቂት እንደሄደ ግን ፊታውራሪ መልዕክተኛ ልከው አስመለሱት።ከሳሹም "ምነው ጌታዬ? ተፈርዶልኝ የተ…
Signed Tesfa
8 Jul 2026, 09:53 UTC290 viewsread 7 August 2026 Photo
...😭😭😭
Signed Tesfa
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @biranayetube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.