◇ የጠላው ባንኮኒ ◇ ባንኮኒ አናት ላይ ውስኪ ተዘቅዝቆ ሲቀዳ አይቼ እኔም ለጠላዬ ለክብሩ ጓጉቼ ዘቅዝቄ ሰቀልኩት ጓዳዬ ገብቼ ሲመሽ ወደ ማታ ብርጭቆ ደቅኜ ጠላዬን ብቀዳው ዝቃጭ ሙሉ አተላ ብርጭቆዬን ሞላው 😂 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb

Channel
@bfunn
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,133subscribers
+16 since we began measuring on 17 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001693472635 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @bfunn |
| Created | Between 1 December 2021 and 31 December 2022— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 17 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/bfunn |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 08:38 | 2,133 | +4 |
| 27 Aug 2026, 14:44 | 2,129 | +4 |
| 24 Aug 2026, 22:03 | 2,125 | +6 |
| 21 Aug 2026, 05:46 | 2,119 | +3 |
| 18 Aug 2026, 03:12 | 2,116 | -1 |
| 17 Aug 2026, 21:45 | 2,117 | first reading |
20 posts held, back to 31 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 18 January 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
◇ የጠላው ባንኮኒ ◇ ባንኮኒ አናት ላይ ውስኪ ተዘቅዝቆ ሲቀዳ አይቼ እኔም ለጠላዬ ለክብሩ ጓጉቼ ዘቅዝቄ ሰቀልኩት ጓዳዬ ገብቼ ሲመሽ ወደ ማታ ብርጭቆ ደቅኜ ጠላዬን ብቀዳው ዝቃጭ ሙሉ አተላ ብርጭቆዬን ሞላው 😂 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
"C" በአማርኛ አንደ "ጨ" ናት ብለው ነግረውህ "Coca cola" ን ጮጫ ጮላ ብለህ ያነበብከው ልጅ ግን ትውልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም 😂😂😂😂😂😂 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
በዚህ ኑሮ ውድነት ዘመድ ቤት ሄደህ ምግብ ይምጣልህ ብለውህ እሺ ስትል #Prank_ተደርገሀል🙈🤣 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
የማዳመጥ ኃይል ◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም። ◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው። ◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ) ◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው። ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን! መልካም ቀን🫶 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
👱♀#ጫልቱ :- የኔ ፍቅር ጣልያንኛ ትችላለህ እንዴ❓ ሁልጊዜ የነርሱን ኳስ ጨዋታ ተመስጠህ ትከታተላለህ👀 👱♂ጫላ:- አዎ ጣልያንኛ እችላለሁ¶ 👱♀ጫልቱ:- እስቲ በጣልያንኛ የሆነ የሆነ ነገር በለኝ❔ 👱♂ጫላ:- ናይማር ቶቲ አንቾሎቲ ፓውሎ ማልዲኒ ዲ ናታሊ ኮንቴ⚜ 👱♀ጫልቱ:- wow! ምን ማለት ነው❓ 👱♂ጫላ:- ግራ ጎኔ ነሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም የኔፍቅር" ነው ያልኩት >>> 👱♀ጫልቱ:- ወይኔ ጉዴ! ደስ ሲል! በጣም ነው የምወድህ የኔ ጌታ$ 👱♂ጫላ:- ማሪዮ ባላቶሊ🔅 👱♀ጫልቱ:- ምን ማለት ነው ይሄስ❓ . . 👱♂ጫላ:-እኔም እወድሻለሁ ማለት ነው😇 🤩አይ ጫላ ግን😅🤣😁 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
🚕ታክሲ ውስጥ😂 ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊቴ ያለው ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር... ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ😠) ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው? ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው:: ልጁ፡ ወዴት ነሽ? ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡ ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ) ልጅቷ፡ይቅርብህ ትጠፋለ የ፡፡ ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው? ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡ ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡ ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡ ልጁ፡ ስልክ አለሽ? ልጅቷ፡ network የለውም፡፡ ልጁ፡ ተመቸሽኝ! ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡ ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ? ልጅቷ፡ መብራት ስለማይ…
Signed Bb Bb
ባል እና ሚስቱ በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰዓታቸው ደረሰ፡፡ ድንገት ግን ባል የሆነ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደዛ ለመሄድ በረራ አለው፡፡ ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ እናም የነገው ስበሰባ እንዳያመልጠው ለሚስቱ "11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው፡፡ እና ወረቀት ላይ "ነገ የስራ ስብሰባ ስላለበኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለው፡፡ አደራ 11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በወረቀት ፅፎ እሷ የምታየው ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡ ጠዋት ሰውየ…
Signed Bb Bb
#ለፈገግታ ቤታችሁ መብራት ሀይል ሰራተኛ መቶ በሩ ላይ ቆጣሪውን ሲያጣ " ቆጣሪያችሁ የቱ ጋር ነው " ብሎ ሲጠይቃችሁ ምነው ከዛ አልጠፋ ብሏችሁ ነው 😆😂🤣✍ Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
ይህን ያውቁ ኖሯል ! የነብር ምላስ በጣም ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ከ ግድግዳ ላይ የተሳለ ስዕል ማጥፋት ይችላል። እናም ካደናቸው እንስሳት በመላስ ቆዳቸውን ከስጋቸው ይልጣል፤ በዚህም ምክንያት በአለም ላይ አደገኛ ምላስ ካላቸው ፍጥረታት በ2ተኛነት ተመዝግቧል። ከሴቶች ምላስ በመቀጠል😁😂 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
ልትለየው ፈልጋ ምንም ምክኒያት ስታጣ😞 "አልጋህ ላይ ምንም የሴት ፀጉር አላገኘሁም"😁 #እና_ይላታል😇 . . . . . . ማናት ይቺ መላጣ😳 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
የባል ስም "በረከት"የሚስት ስም "ላምሮት" ሲጠራሩ እሷ በሬ እሱ ላሜ😂😂 ጀለስ፦ ጎረቤት ሲጠራቸው "ከብቶች" 😂😂😂 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
ኒቆ ለዳግም ስለ በርሀ ላይ ቆይታው እያወጋው ነው። ኒቆ:-«በርሀ ላይ ሽንቴን ሸንቴ ዞር ስል ግዙፍ አንበሳ ሊበላኝ መጣ።» ዳግም:-«እና እንዴት አመለጥክ?» ኒቆ:-«ልክ ሊበላኝ ሲል ዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«ውይ ኒቆ በርሀ ላይ ዛፍ የለም እኮ።» ኒቆ:-«ማለቴ ሩጬ ባርዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«በርሀ ላይ እኮ ባርዛፍ የለም።» ኒቆ:-«እሺ በቃ አንበሳው በላኝ።» ልትሞት ነው እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂 Join us//👉 @bfunn
Signed Bb Bb
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bfunn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አስቂኝ ቀልዶች እናምርጥ ተረትና ታሪኮች” (@bfunn), 2,133 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/bfunn.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.