24 Sept 2024, 04:07 UTC786 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with …
👍5
20 Jul 2024, 16:11 UTC884 views5 reactionsread 8 August 2026 【EU_Exchange】 AI-GPT ኩባንያ የሰው ኃይል አስተዳዳሪን ቀጥሯል።
የሚያስፈልግህ ከቤት ለመስራት ስልክ ብቻ ነው።
ዕድሜ 25 እና ከዚያ በላይ
ወርሃዊ ደሞዝ ከ1,800 እስከ 5,000 ዶላር
ዋናው ሥራ:
1. ኩባንያው ሠራተኞችን እንዲቀጥር መርዳት
2. የኩባንያውን AI ዘመናዊ ምርቶችን ያስተዋውቁ
3. በተሳካ ሁኔታ ከገቡ፣ የ30+20 ዶላር ሽልማት ሊያገኙ ይችላሉ።
4. የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://tawk.to/chat/6697f15532dca6db2cb1513c/1i30oddn1
👍4❤1
16 Jun 2024, 08:32 UTC965 views2 reactionsread 8 August 2026 የአውሮፓ ህብረት አውቶማቲክ አሃዛዊ ስርዓት በራስ-ሰር ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT በመለዋወጥ በሰከንዶች ውስጥ ይገዛል።
1. መመዝገብ እና 9999 USDT ያግኙ፣ ከፍተኛው 10% ተቀማጭ ገንዘብ።
2. የUSDT መጠን፣ ገንዘቦች በራስ ሰር ገቢ ይደረጋሉ እና ይወጣሉ።
3. ቁጠባ VIP1-VIP8፣ መጠናዊ ገቢ 3%-13%
4. ብዙ ገንዘቦችን ይደግፉ, መደበኛ መጠን 1.5% -6.0%
5. መጠኗ በየ 24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ እንደገና ይዘጋጃል ፣ እና መጠኑ በቀን አንድ ጊዜ ነው።
6. የሶስት-ደረጃ መጠናዊ የንግድ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (A5%+B2%+C1%=8% ሽልማት)
የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣የእጅ…
🤝2
23 May 2024, 18:24 UTC≈1,980 views6 reactionsread 8 August 2026 💤 #የምሽት ገፆች 🌙
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ሰሞኑን ስለተፈጠረው የ መረጃ ቶሎ ቶሎ አለመድረስ ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
⭐ከምግብ ቤቱ ገብቼ ምግቤን አዝዤ ቁጭ እንዳልኩኝ
አንድ እድሜው ገፋ ያለ ሰው ጋሪውን እየገፋ ገብቶ ምግብ ቤቱ ላይ ከተሰቀሉት ወረቀቶች ላይ አንዱን አንስቶ ምግብ ሲያዝዝ አየሁት
✅️ትንሽ ቆይቶ ደግሞ አንዲት ጉስቁል ያለች ወጣት መጥታ ተመሳሳይ አደረገች…
👍3🥰2❤1
23 May 2024, 14:55 UTC≈1,800 views3 reactionsread 8 August 2026 #techtips
🧑💻 በነፃ Web development ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ
1. HTML - w3schools.com
2. CSS - web.dev
3. JavaScript - scrimba.com
4. React - react-tutorial.app
5. Next - nextjs.org
6. TailwindCSS - tailwindcss.com
7. Git & GitHub - git-scm.com
8. SQL - sqlbolt.com
9. Python - PythonTutorial.net
10. API - rapidapi.com
11. Node - nodejs.dev
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇…
👏3
23 May 2024, 09:19 UTC≈1,660 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
#funfacts
🧐 ይህንን_ያውቃሉ ?
⛈️እስኪ ስለ መብረቆች የሰው ልጅ ተመራምሮ ያገኘውን አንዳንድ መረጃዎች እንግለጽላችሁ ......
🌩 የአንድ ጊዜ መብረቅ በአቬሬጅ 700 ሚሊዮን ጋሎን ውሃ የይዛል !ይህም በየስድስት ደቂቃው ከአንድ ትልቅ ፏፏቴ የሚወርደውን ውሃ ይመጣጠናል ! ይኸው መብረቅ 10 ሚሊየን ኪሎዋትሃወርስ የሚሆን ሃይልን ያመነጫል ! ይህም ከ20 ኪሎቶን ኒዩኪሊየር ሃይል ጋር ይመጣጠናል !
🌩 ነጎድጓዶች ከ10 እስከ 100 እጥፍ የሚሆን ሃይልን ሊያመነጩ ይችላሉ ! በአለም በአንድ አካባቢ በመቶ የሚቆጠሩ የነጎድጓድ መብረቆች ሊከሰቱ ይችላሉ !
🌩 በአንድ ዓመት ውስጥ በዓለማችን ወደ 16 ሚሊየን የነጎድጓድ መብረቅ ድምጾችና ብልጭታ…
👏3👍1
23 May 2024, 08:08 UTC417 views2 reactionsread 8 August 2026 #ፕሪሚየም አፓችን ለእናንተ
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 My Diary - Daily Diary Journal v1.03.45.0515.1 (Pro)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=mydiary.journal.diary.diarywithlock.diaryjournal.secretdiary
💠 Mod Info:
◉ Pro / Paid Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs arch: Universal
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Remo…
👍2
23 May 2024, 04:31 UTC≈2,150 views2 reactionsread 8 August 2026 #ጤና መረጃ
❇️ ውድ የ life hacks ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ በየትኛው የጤና ጉዳዮች መረጃ መስጠት እንዳለብን አስተያየታችሁን ጠቁሙን። እኛ ለናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጁነን
ማድያት( Melasma )
ማድያት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የቆዳ ላይ ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በፊት ላይ በቡናማና በግሬይ መካከል ያለ የፊት ላይ ቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ ሲሆን ብዙ ሰዎች በጉንጫቸዉ፣ በአፍንጫቸዉ፣ በግንባራቸዉ፣ አገጫቸዉና በላይኛዉ ከንፈራቸዉ ከፍ ብሎ ባለ ቦታ ይወጣል፡፡ በተጨማሪም ማድያት ብዙ ጊዜ የፀሃይ ብርሃን በብዛት የሚያገኙ እንደ አንገትና ክንድ ያሉ የሰዉነት ክፍሎችንም ያጠቃል፡፡
የማድያት ህመም ምልክቶች
ማድያ…
👍2
22 May 2024, 16:03 UTC≈1,480 views4 reactionsread 8 August 2026 💤 #የምሽት ገፆች 🌙
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ሰሞኑን ስለተፈጠረው የ መረጃ ቶሎ ቶሎ አለመድረስ ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
ጊዜ
"ጊዜ ከሁሉም ነገር በላይ የሚያስፈልገን ነገር ሆኖ ሳለ ከሁሉ ነገር በላይ ያላግባብ የምናባክነው ነገር ነው። ለሰው ልጆች ሁሉ በእኩልነት የተሰጣቸው ነገር ነው ጊዜ። ነገርግን የሰው ልጅ በሙሉ እኩል አይጠቀምበትም። በአሁኑ ሰዓት በአለማችን …
👍2❤1🤝1
21 May 2024, 11:49 UTC≈1,740 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
#funfacts
ይህንን_ያውቃሉ ?
የመጀመርያው ምስል ዱባይ በ1989 ምን እንደምትመስል ያሳያል - ምድረ በዳ: አሸዋ: እምብዛም መስህብ የሌላት
ሁለተኛው ምስል ዱባይ በ2022 ምን እንደምትመስል ነው - ድንቅ የአለምን ትኩረት የሳበች ውብ ከተማ
ዱባይን ማን ፀነሳት - ባለ ራዕይ
ማን ገነባት - የአለም ሰው
ማን ይኖርባታል - የአለም ህዝብ
ዱባይ በግምት 3.7 ሚሊየን ህዝብ ይኖርባታል ሁሉም ግን የዱባይ መስራች ህዝቦች አይደሉም ዱባይን ግን ዱባይ አድርገውታል
ዱባይ ውስጥ ከoriginal UAE መስራቾች በይበልጥ ያሉት የውጭ ዜጎች ናቸው - ደቡብ ኤዥያውያን/ ህንድ: ባንግላዲሽ: ፓኪስታን ያሉት ብልጫ ሲኖራቸው ወደ 400,000 የሚገመቱ አውሮፓ…
🤝3👍1
21 May 2024, 06:27 UTC≈2,370 views3 reactionsread 8 August 2026 #ጤና መረጃ
❇️ ውድ የ life hacks ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ በየትኛው የጤና ጉዳዮች መረጃ መስጠት እንዳለብን አስተያየታችሁን ጠቁሙን። እኛ ለናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጁነን
👉 ቋቁቻ (Pityriasis versicolor) ምንድነው?
ቋቁቻ የተለመደና በፈንገስ አማካኝነት የሚመጣ የቆዳ ህመም ነው
👉 ምልክቶቹ
ቋቁቻ በአብዛኛው ጀርባ ፣አንገት፣ደረትና የላይኛው የእጃችን ክፍል አካባቢ ይወጣል
ጠቆር ያሉ (hyperpigmented) ፣ ነጣ ያሉ (hypopigmented) አንዳንዴም ቀላ ያሉ ክብ ወይም እንቁላል ቅርጽ(oval) ሽፍታዎች ሲኖሩት እነዚህ ሽፍታዎች ላይም ትንንሽ ቅርፊቶች ይታያሉ
ሽፍታዎቹን በጣታችን ስንለጥጠው ወ…
❤2🥰1
20 May 2024, 09:47 UTC324 views1 reactionsread 8 August 2026 #ፕሪሚየም አፓችን ለእናንተ
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 All Language Translate App v1.88 (Premium)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.language.translate.all.voice.translator
💠 Mod Info:
◉ Premium Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs arch: Universal
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
----------------…
👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @betterment99. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.