Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ብሩክ ዜማ የዜማ መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ተቋም Biruk Zema Melody Instruments Factory and Training Institute

Channel

ብሩክ ዜማ የዜማ መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ተቋም Biruk Zema Melody Instruments Factory and Training Institute

@betemariammaseltegna

On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

172subscribers

-4 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001520038358
TypeChannel
Username@betemariammaseltegna
CreatedBetween 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded8 August 2026
Last confirmed live16 September 2026
Measurements held5
Confirmed unchanged1 time, most recently 16 September 2026
On Telegramt.me/betemariammaseltegna

Topic

Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 25 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.

Growth

1721761747 August 2026 — 176 subscribers8 August 2026 — 176 subscribers16 August 2026 — 175 subscribers9 September 2026 — 174 subscribers16 September 2026 — 172 subscribers7 August 202616 September 2026
5 measurements spanning 40 days, net -4. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 171–177 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
16 Sept 2026, 10:19172-2
9 Sept 2026, 02:38174-1
16 Aug 2026, 04:54175-1
8 Aug 2026, 13:46176no change
7 Aug 2026, 06:07176first reading

Engagement

20 posts held, back to 22 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 March 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Video runtime
40s
Average length
40s

Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.

Recent posts

31 Mar 2025, 10:17 UTC167 viewsread 8 August 2026

🕊 የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት 🕊 ገብር ኄር ስድስተኛው ሳምንት ‹ገብር ኄር› የሚል ስያሜ አለው፡፡ ‹ገብር ኄር› ማለት ‹በጎ ፣ ታማኝ አገልጋይ› ማለት ነው፡፡ ስያሜው ከማቴዎስ ወንጌል ፳፭፥፲፬ የተወሰደ ሲኾን ፣ ታሪኩም እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ በታማኝነት ማገልገል የሚያስገኘውን ዋጋ ያስረዳል፡፡ አንድ ሰው አገልጋዮቹን ጠርቶ ወጥተው ፣ ወርደው ፣ ነግደው እንዲያተርፉ ለአንዱ አምስት ፤ ለአንዱ ሁለት ፤ ለአንዱ ደግሞ አንድ መክሊት ሰጣቸው፡፡ አምስት መክሊት የተቀበለው በተሰጠው መክሊት ነግዶ ፣ ሌላ አምስት መክሊት አትርፎ ፣ ዐሥር አድርጎ ፣ "ጌታዬ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር ፤ ወጥቼ ወርጄ አምስት አትርፌአለሁ" …

23 Mar 2025, 06:39 UTC249 viewsread 8 August 2026

ደብረ ዘይት የዐብይ ጾም አምስተኛ እሑድ(ሳምንት) (የዐብይ ጾም እኩሌታ) ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት ነው፡፡ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ:- ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) በመሰኘት ተገኝቷል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ደብረ ዘይት በዓል ሆኖ የሚከበርበት ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት መሠረት ነገረ ምጽአቱን እንድናስታውስ ወይም እያሰብን እንድንዘጋጅ ለማድረግ ነው። ስለ ዓለም መጨረሻና ስለ ዳግም ምጽአቱ ምልክቶች ምን እንደ…

17 Mar 2025, 11:30 UTC263 viewsread 8 August 2026

መጻጉዕ የዐብይ ጾም ፬ተኛ ሳምንት << እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዓራተ ሕማሙ ወይመይጥ ሎቱ ኩሉ ምስካቤሁ እምደዌሁ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ >> መዝ.፵፥፫ << እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል እኔስ አቤቱ ማረኝ >> መዝ.፵፥፫ የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ሰንበት መጻጉዕ ይባላል በዚህ እለት ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን ፈውሷል ጎባጣዎችን አቅንቷል እውራንን አብርቷል አንካሶችንም አድኗል ለምፃሞችንም በመለኮታዊ ሃይሉ አንጽቷል ቤተ ክርስቲያናችንም በዚህ ዕለት ስለ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ገቢረ ተዓምራትና ስለ ድውያን ፈውስ በሰፊው ታስተምራለች። የዮሐ.ወንጌል ፭:…

9 Mar 2025, 19:34 UTC266 viewsread 8 August 2026

ምኵራብ የቤተ ክርስቲያን እንዚራ ቅዱስ ያሬድ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ምኵራብ መግባት አይቶ በወንጌል የተጻፈውን ተርጒሞ ሳምንቱን በዜማ ያንን ቤተ መቅደስ የገባበትንና ቤተ መቅደሱ ውስጥ ይሸጡ ይነግዱ የነበሩ ወንበዴዎችን ያባረረበት ቅጽበት አንሥቶ ለጾሙ ሳምንት ምኵራብ ብሎ አርእስት ሰጥቶታል። ምኵራብ “ቤተ አዳራሽ፣ ኮረብታ፣ ተራራ የሚያህል ታላቅ ሕንጻ፣ ሰቀላ መሰል አዳራሽ” ማለት ሲሆን ናቡከደነጾር ኢየሩሳሌምን ወርሮ ቤተ መቅደሱን ባፈረሰበት ሰዓት እና ሕዝቡንም በምርኮ ወደ ባቢሎን በአግአዘ (በአፈለሰ) ወቅት በምርኮ ሀገር ሆነው እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት፣ ለጸሎት እና መሥዋዕት ማሳረጊያ ይሆናቸው ዘንድ ባገኙት ቦታ ድንኳን …

2 Mar 2025, 19:19 UTC241 viewsread 8 August 2026

💫​​ቅድስት የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ========================== ➡️ ‹ቅድስት› ማለት ‹የተለየች፣ የነጻች፣ የከበረች› ማለት ነው፡፡ ይኸውም ጌታችን ጾም የጀመረባት፣ ልዩ፤ የተቀደሰች፤ የከበረች፤ ልዩ፣ ንጹሕ፣ ክቡር በሚኾን በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጾመች መኾኗን ያመላክታል፡፡ ይህች ጾም በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አራት የተገለጠችው የጌታችን ጾም ስትኾን፣ ስያሜዋና የዕለቷ የምስጋና ሥርዓትም የቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ አምላካችን በገዳመ ቆሮንቶስ ዐርባ መዓልትና ዐርባ ሌሊት በጾመበት ጊዜያት እነዚህ ሦስቱን አርእስተ ኃጣውእ ድል አድርጓል፡፡ ሦስቱ አርእስተ ኃጣውእ የሚባሉትም፡- ትዕቢት፣ ስስትና ፍቅረ ንዋይ ናቸው፡፡ ➡️ በእነዚህ ሦ…

25 Feb 2025, 18:37 UTC208 viewsread 8 August 2026

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታላቅ የምስራች እንኳን ለዐብይ ፆም እና ለፆሙ የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ብዙሀንን በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ የዜማ መሳሪያዎች በልዩ ብቃት አሰልጥኖ ለአገልግሎት በማብቃቱ የሚታወቀው ብሩክ ዜማ የዜማ መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በአሁን ሰዓትም ብዙሀንን እያሰለጠነ ይገኛል። 🫵 ታድያ እርሶ ምን ይጠብቃሉ 🤔 🫵 አሁኑኑ ይምጡና ይመዝገቡ በዜማ መሳሪያ የማገልገል ህልምዎን እውን ያድርጉ። ✅በገና ✅ክራር ✅መሰንቆ ✅ዋሽንት ብቃት ባላቸው መምህራን በመረጡት ሰዓት ይማሩ! 👉 ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ትምህርት አለ!! አድራሻ:- አዲስ…

24 Feb 2025, 03:54 UTC268 viewsread 8 August 2026

#ዘወረደ (የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት ) የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡ ‹‹ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ›› የሚልና ይህንን የመሳሰለ ጌታ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር ምስጋና የሚቀርብበት ሳምንት ነው፡፡ ሌላም ስም አለው #ጾመ_ሕርቃል ይባላል፡፡ ይህ ጾም የጾም መግቢያ የመጀመሪያ ሳምንት የምንጾመው ጾም ሲሆን #ሕርቃል የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ #ሕርቃል_ማን_ነው? #ለምንስ_በስሙ_ተሰየመ? በ614 ዓ.ም ኪርዮስ የተባለ የፋርስ ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በመውረር ጥቃት አደረሰ፡፡ በዚህ ወቅት በኢየሩሳሌም ንግሥት ዕሌኒ በሠራችው ቤተመቅደስ ውስጥ ሲገባ ንግሥ…

9 Feb 2025, 18:14 UTC296 viewsread 8 August 2026

" የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።" (ዮናስ 3: 5) 📣 ለንስሐ ተነሱ! "በሲኦል ያሉ ነፍሳት እግዚአብሔርን አንድ ነገር ብቻ ይለምናሉ፤ እርሱም በምድር ላይ ንስሃ መግቢያ ደቂቃ ቢሰጣቸው።" እያንዳንዷ በእድሜያችን ላይ የምትጨመር ደቂቃ በቸርነቱ ለንስሃ መግቢያ ናት። እድሉ አያምልጠን🙏 "ወዳጆች ሆይ! ማፈር የሚገባን ኃጢአት ስንሠራ እንጂ ንስሐ ስንገባ አይደለም፡፡ ኃጢአት ሕመም ነው፤ ንስሐ ደግሞ መድኃኒቱ ነው፡፡ ከኃጢአት ቀጥሎ ሐፍረት አለ፤ ከንስሐ ቀጥሎ ግን በጌታ የኾነ ደስታ አለ፡፡ ነገር ግን ሰይጣን ይህን ቅደም ተከተል አዛብቶብን በኃጢአት ስንደሰት በንስሐም እናፍራለ…

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @betemariammaseltegna. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ብሩክ ዜማ የዜማ መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ተቋም Biruk Zema Melody Instruments Factory and Training Institute” (@betemariammaseltegna), 172 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/betemariammaseltegna.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.